Natnael Mekonnen
Kanalga Telegram’da o‘tish
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

180 648
Obunachilar
-12224 soatlar
-7527 kunlar
-2 16730 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተወያዩ!
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ “የአፍሪካ ቀንድ ሰላም” እና “ቀጣናዊ መረጋጋትን” በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ መነጋገራቸውን የዋሽንግተን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው አጭር መገለጫ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይት የተደረገው ረቡዕ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም. መሆኑን አመልክቷል።
ይህ የአሜሪካ እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ውይይት በአራት ወራት ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ ሁለቱ ባለሥልጣናት፤ ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ መረጋጋት ያላቸውን ቁርጠኝነት እና ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም መሠረት በመጣል ዙሪያ መነጋገራቸውን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት መግለጫ አሳውቋል። የኢትዮጵያን ውስጣዊ ጉዳዮች በተመለከተ ንግግር ስለማድረጋቸው በመግለጫው ላይ አልተጠቀሰም።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ መካከል የተደረገውን ውይይት በተመለከተ በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ ምክትል ቃል አቀባይ በኩል የተላለፈው መልዕክት በአንድ አረፍተ ነገር የተጠቃለለ እና ዝርዝር ጉዳዮችን ያልያዘ ነው።
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የተደረገውን ንግግር በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጽሕፈት ቤት በኩል እስካሁን በይፋ የተገለጸ ነገር የለም።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ቀጣናዊ የሰላም ጉዳዮችን በተመለከተ ውይይት ሲያደርጉ ይህ የመጀመሪያው አይደለም።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
ሜታ የአውስትራሊያ ታዳጊ ልጆችን ከኢንስታግራም እና ፌስቡክ ማስወጣት ጀመረ
ሜታ ከ16 አመት በታች የሆናቸው የአውስትራሊያ ልጆችን ከኢንስታግራም፣ ፌስቡክ እና ትሬድስ መተግበሪያዎች ላይ ማስወጣት ጀምሯል፡፡
ይህ የሆነው የወጣቶች ይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ እገዳ ከመጀመሩ አንድ ሳምንት በፊት ነው።
ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ከታህሳስ 4 ጀምሮ ከ13 እስከ 15 ዓመት የሆናቸው ተጠቃሚዎች መለያቸውን መዝጋት እንደሚጀምር አሳውቆ ነበር፡፡
በግምት 1መቶ50ሺህ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች እና 3መቶ50ሺህ የሚሆኑ የኢንስታግራም አካውንቶች ይዘጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎችን ከማኅበራዊ ሚዲያ ማገዷን ተከትሎ ከግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ለሚደርስባት ጫና እንደማትበገር አስታወቀች።
ከቢቢሲ ጋር ቆይታ ያደረጉት የአውስትራሊያ የኮሚዩኒኬሽን ሚኒስትር አኒካ ዌልስ "የቆምነው ለወላጆች ነው እንጂ ለግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አይደለም" ብለዋል።
የፌስቡክ አስተዳዳሪ ሜታ፤ የታዳጊዎችን የበይነ መረብ ደኅንነት መጠበቅ መልካም ቢሆንም፤ እገዳ መጣል መፍትሔ እንደማያመጣ ገልጿል።
በዓለም የመጀመሪያው የማህበራዊ ሚዲያ እገዳ ታኅሣሥ 10 በአውስትራሊያ ይጀምራል፣ ኩባንያዎች ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች አካውንት እንዳይኖራቸው ለማቆም “ሀላፊነት የተሞላው እርምጃ” ካልወሰዱ እስከ 33 ሚሊየን የሚደርስ የአሜሪካ ዶላር ቅጣት ይጠብቃቸዋል።
የሜታ ቃል አቀባይ ለቢቢሲ እንደተናገሩት "ህጉን ማክበር ቀጣይነት ያለው እና ባለ ብዙ ሽፋን ሂደት ይሆናል" ብለዋል።
በተጨማሪም "ሜታ ህጉን ለማክበር ቁርጠኛ ቢሆንም የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን ደረጃውን የጠበቀ እና ግላዊነትን የሚጠብቅ አካሄድ እንደሚያስፈልግ እናምናለን" ብለዋል።
ታዳጊዎችን ከማኅበራዊ ሚዲያ ያገደችው አውስትራሊያ በግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ጫና ውሳኔዋን እንደማትቀይርም ገልጻለች፡፡
አንዳንድ ባለሙያዎችም የእገዳው ውጤታማነት ላይ ጥያቄ አንስተዋል።
በአለም ላይ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የአውስትራሊያ የማህበራዊ ሚዲያ እገዳ አለም አቀፍ መሪዎች በቅርበት እየተከታተሉት ይገኛሉ።
00:32
Video unavailableShow in Telegram
ሰበር መረጃ መቀሌ : ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ የጄኔራል ታደሰ ወረደ ቢሮ በሞንጀሪኖ ታጣቂዎች አርሚ 31 መከበቡ ታውቋል። የህወሓት ቢሮም አካባቢ በርካታ ታጣቂዎች ሰፍረዋል።
በርካታ ታጣቂዎች ሰልፍ ይዘው በከተማዋ ሲንቀሳቀሱ ታይተዋል።
ታጣቂዎቹ ብሬን፣ላውንቸር እና ዲሽቃ የታጠቁ መሆኑን የምትመለከቱት የቪዲዮ ምስል ያሳያል ሞንጀሪኖ ዛሬ ሙሉ ካቢኒዎቹን አስቸኳይ ስብሰባ በመቀሌ ተጠርተዋል።
በህወሓት የሚተዳደሩ የንግድ እና ሌሎች ድርጅቶች የባንክ አካውንት እንዲታገድ ለሁሉም ባንኮች ተጽፏል። የአርሚ 31 የጦር አመራሮች እንዋጋለን አንዋጋም በሚል ለሁለት የተከፈሉ ሲሆን አንዋጋም ያሉት መሳሪያቸውን ለቤተሰቦቻቸው እና በነፃ መሬት ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች እየሰጡ መሆኑን ምንጮቻችን ጠቁመዋል።
IMG_1991.MP42.83 MB
00:32
Video unavailableShow in Telegram
ሰበር መረጃ መቀሌ : ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ የጄኔራል ታደሰ ወረደ ቢሮ በሞንጀሪኖ ታጣቂዎች አርሚ 31 መከበቡ ታውቋል። የህወሓት ቢሮም አካባቢ በርካታ ታጣቂዎች ሰፍረዋል።
በርካታ ታጣቂዎች ሰልፍ ይዘው በከተማዋ ሲንቀሳቀሱ ታይተዋል።
ታጣቂዎቹ ብሬን፣ላውንቸር እና ዲሽቃ የታጠቁ መሆኑን የምትመለከቱት የቪዲዮ ምስል ያሳያል ሞንጀሪኖ ዛሬ ሙሉ ካቢኒዎቹን አስቸኳይ ስብሰባ በመቀሌ ተጠርተዋል።
በህወሓት የሚተዳደሩ የንግድ እና ሌሎች ድርጅቶች የባንክ አካውንት እንዲታገድ ለሁሉም ባንኮች ተጽፏል። የአርሚ 31 የጦር አመራሮች እንዋጋለን አንዋጋም በሚል ለሁለት የተከፈሉ ሲሆን አንዋጋም ያሉት መሳሪያቸውን ለቤተሰቦቻቸው እና በነፃ መሬት ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች እየሰጡ መሆኑን ምንጮቻችን ጠቁመዋል።
IMG_1993.MOV2.83 MB
Photo unavailableShow in Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
ዛሬ 26 ሺህ ቤቶችን ለአገራችን የመጀመሪያ በሆነ የግንባታ ቴክሎጂ በላፍቶ ሳይት ስራ አስጀምረናል።
በዚህ ዓመት ከያዝናቸው ዋነኛ እቅዶች መካከል ቀዳሚው ለከተማችን ነዋሪዎች የቤት አቅርቦትን ተደራሽ ማድረግ ነው።
በመሆኑም በዚህ ዓመት ከ100 ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት አቅደን በርካታ ተግባራትን እያከናወንን ሲሆን፣ እቅዳችንን በጥራትና በፍጥነትን እውን ለማድረግ ለአገራችን የመጀመሪያ የሆነውን Cold-Formed Steel (CFS) የግንባታ ቴክኖሎጂን መጠቀም አንድ አማራጭ አድርገን ዛሬ ስራ አስጀምረናል።
ይህ ቴክኖሎጂ በሌላው ዓለም የተለመደ ሲሆን፣ ቤቶችንም ሆነ ህንፃዎችን በፋብሪካ ውስጥ የሚገጣጠሙ ብረቶችን በመጠቀም ወለልን፣ ግድግዳና ጣሪያን ጨምሮ ሁሉንም ክፍል በፍጥነትና በጥራት ማምረት የሚያስችል አሰራር ነው።
የዚህን የቴክኖሎጂ ፋብሪካ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ የተከልን ሲሆን፣ በፈጠራና ፍጥነት መርህ ግንባታን ከሳይት ወደ ፋብሪካ በመቀየር የግንባታ ፍጥነትን በማሳደግ፣ ወጪን በመቀነስና ጥራትን በማሻሻል አንጻር ተመራጭ ነው።
አስተዳደራችን እንደወትሮው የነዋሪውን ጥያቄ ለመመለስ እና ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ በጠንካራ የፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ዲስፕሊን እና በ24/7 የስራ መርሃ ግብር ፕሮጀክቱ በጥራትና በፍጥነት ተጠናቅቆ ለታለመለት አላማ እንዲውል ያደርጋል።
ይህን ከከተማችን አልፎ ለአገር ጠቃሚ የሆነ ቴክኖሎጂን ወደ አገር ይዘዉ የመጡትን የሌጋሲ ሆም ድርጅት ባለቤት ኢንጂነር ያሬድ አፈወርቅን በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም አመሰግናለሁ ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
" በገቢዎች ቢሮ ስር ራሱን የቻለ አጠቃላይ የኦንላይን ግብይቶችን የምንመራበት እና የምንቆጣጠርበት ዲፓርትመንት ተቋቁሞ ወደ ስራ ገብቷል " - ገቢዎች ቢሮ
የገቢዎች ቢሮ በየአመቱ በአመካይ ከ70 እስከ 100 ሺህ የሚሆኑ ነጋዴዎች ወደ ንግድ ስርአቱ እየገቡ መሆኑን ገልጿል።
የገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ በዛሬው ዕለት በካሜራ የታገዘ የቁጥጥር ስርአት ይፋ ባደረጉበት ወቅት እንደገለጹት ህገወጥ የንግድ ስርአቱን መልክ ለማስያዝ የከተማ አስተዳደሩ ጠንካራ እርምጃዎች እየወሰደ ነው ብለዋል።
ሃላፊው እንደማሳያ መርካቶን የጠቀሱ ሲሆን " መርካቶ ላይ የነበረው ህገወጥ እንቅስቃሴ ያለ ንግድ ፈቃድ የሚሰሩ በተለያየ አግባብ መደበኛውን ነጋዴ የንግድ እንቅስቃሴ በሚያውክ መንገድ ሲካሄድ የነበረው የንግድ እንቅስቃሴ በሙሉ ከመርካቶ እንዲወጣ እና አካባቢው እንዲጸዳ ተደርጓል " ብለዋል።
ከኦንላይን ግብይቶች እና ሽያጮች ጋር በተያያዘ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን የኦንላይን ግብይት ወደ ታክስ ስርአቱ እንዲገባ በአዲሱ የግብር አዋጅ ላይ የተመላከተ መሆኑን አስታውሰው " እኛም እንደ ከተማ አስተዳደር በገቢዎች ቢሮ ስር ራሱን የቻለ አጠቃላይ የኦንላይን ግብይቶችን የምንመራበት እና የምንቆጣጠርበት ዲፓርትመንት ተቋቁሞ ወደ ስራ ገብቷል " ነው ያሉት።
አቶ ቢኒያም " ኦንላይን የሚደረጉ ግብይቶች በተመሳሳይ አግባብ ማንኛውም ምርቶችን እንደ ሚሸጥ ነጋዴ ንግድ ፈቃድ ሊኖረው ይገባል ፣ኦንላይን መሸጡን እናበረታታለን ነገር ግን በሚሸጥበት ጊዜ ደረሰኝ መቁረጥ ግዴታው ነው " ብለዋል።
ከቦታ ቦታ እቃውን ዴሊቨር በሚደረግበት ጊዜም ከደረሰኙ ጋር አብሮ ለሸማቹ እንዲደርስ መድረግ እንዳለበትም ጠቁመዋል።
ከእዚህ ውጪ በኦንላይን በማስተዋወቅ ያለ ደረሰኝ የሚደረጉ ግብይቶች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን ሁሉም ሰው ተገንዝቦ ወደ ህጋዊ ስርአት መምጣት ይኖርበታል ሲሉ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል።
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
በአዲስ አበባ ያለው የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት ምጣኔ በአገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገበው በእጅጉ ከፍ ያለ ነው ተባለ‼️
በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር 600 ሺሕ አልፏል።
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባካሄደው ጥናት፣ በአዲስ አበባ ያለው የስርጭት መጠን 3 ነጥብ 14 በመቶ ሆኖ ሲገኝ፤ የሀገር አቀፉ ምጣኔ ደግሞ 0 ነጥብ 83 በመቶ እንደሆነ አስቀምጧል።
የቫይረሱ ስርጭት ከ0 እስከ 14 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሕጻናት 16 በመቶ፣ ከ15 እስከ 24 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ወጣቶች 34 በመቶ እንዲሁም፤ 25 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆኑ አዋቂዎች ደግሞ 51 በመቶ የሚሆነውን ቁጥር ይሸፍናሉ።
እ.ኤ.አ በ2024/2025 በጀት ዓመት አዲስ በኤች አይ ቪ ተይዘዋል ተብለው የተገመቱ ዜጎች ቁጥር 7 ሺሕ 962 ሲሆን፤ በየዓመቱ በአማካይ 9 ሺሕ 560 ሰዎች በኤች አይ ቪ/ኤድስ ምክንያት ሕይወታቸውን እንደሚያጡ ተገልጿል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከኤች አይ ቪ/ኤድስ ጋር እንደሚኖሩ ከሚገመተው ሰዎች መካከል 94 በመቶ የሚሆኑት ተመርምረው ራሳቸውን አውቀው መድኃኒት እንደጀመሩ በጥናቱ ተረጋግጧል ተብሏል፡፡
Photo unavailableShow in Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
Photo unavailableShow in Telegram
የገቢዎች ሠራተኞች በካሜራ የታገዘ ዩኒፎርም ሊለብሱ ነው!
የግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ወደ ሥራ አስገባ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከግብር ከፋዮች ጋር ግንኙነት የሚፈጥሩና ቁጥጥር የሚያደርጉ ሠራተኞች ላይ ትልቅ ለውጥ አመጣ።
ከዛሬ ረቡዕ፣ ኅዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ግብር ከፋዮችን የመከታተልና የመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጣቸው የቢሮው ሠራተኞች ቪዲዮ ካሜራ የተገጠመበት ዩኒፎርም ለብሰው ወደ ሥራ ይሠማራሉ።
ስሙ የቦዲ ዎርን ካሜራ ፕሮጀክት (Body Worn Camera Project) ሲሆን ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ወጥቶበታል::
ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት (ኢንሳ) ጋር በመተባበር።
የተሰራው ይህ አዲስ የካሜራ ቴክኖሎጂ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡-
1. ቀረጻ: የቁጥጥር ባለሙያዎች የሚያደርጉትን ሥራ በሙሉ በድምፅና በምሥል ይመዘግባሉ።
2. ቀጥታ ስርጭት: የተቀረጸው መረጃ ወዲያውኑ ለዋናው መሥሪያ ቤትና ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በቀጥታ ይላካል።
3. ክትትል (Location Tracking): የቢሮው ባለሙያዎች በዋና መሥሪያ ቤት እና በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ቁጥጥር የሚያደርጉ ሠራተኞች እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እና የት አካባቢ እንደሚገኙ ይከታተላሉ።
4.ግልጽነት: ከግብር ከፋዮች ጋር የሚደረጉ ንግግሮች በሙሉ ስለሚመዘገቡ ግልፅነትና ተጠያቂነትን ያረጋግጣል።
ይህ እርምጃ በግብር አስተዳደር ሥራዎች ላይ ያለውን ግልፅነትና ቅልጥፍና እንደሚያሳድግ ይጠበቃል።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
መቀሌ በቁም እስር ላይ ያሉ አመራሮቻችን ይፈቱ እያሉ ነው ፋኖዎች
የዘመነ እና የህወሃት ስብሰባን ሚስጥር አወጣቹ በሚል ቁም እስረኛ የተደረጉት ፋኖዎች እየተሰቃዩ ይገኛሉ። በቅርቡ መቀሌ የተካሄደው የዘመነ ካሴ እና የህወሓት ስብሰባን ያጋለጡት የፋኖ አመራሮቻችን 1ኛ) ሄኖክ አዲሴ እና 2ኛ/ መሳፍንት አያሌው (ገበየሁ) ናቸው። አሁን በጠላት እጅ ያሉት አርበኞቻችን ለረዥም ቀናት በቁም እስር ላይ በመሆናቸው ከዚህ በላይ ዝም ማለት እና ልንታገስ አንችልም በማለት ላይ ናቸው ፋኖዎች :)
ኦቪድ OMEGA የታላቅ ሽያጭ ኤክስፖን አስጀምሯል
ኦቪድ ሪል እስቴት በአዲስ አበባ ከተማ አምስት የተለያዩ ቦታዎች በተመሳሳይ ጊዜ የሚካሄደውንና ለ15 ቀናት ያህል ክፍት ሆኖ የሚቆየውን OMEGA የታላቅ ቅናሽ ሽያጭ ኤክስፖ ትናንት በደማቅ ስነ-ስርዓት አስጀምሯል።
ኦቪድ በዚህ የታላቅ ሽያጭ ኤክስፖ በተለያዩ የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች የመሸጫ ዋጋ ላይ ከ5% እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ እንደሚያደርግ እና አመቺ የክፍያ ስርዓቶችን እንደሚያመቻችም ትናንት ረፋድ ላይ በኢትዮ ኩባ ወዳጅነት ፓርክ በተከናወነው የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉቀን ምትኩ ተናግረዋል፡፡
እስከ መጪው ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው OMEGA የሽያጭ ኤክስፖ፣ ከኦቪድ ሪል እስቴት በተጨማሪ የእህት ኩባንያው ካቮድ ኮመርሻል የንግድ ሱቆችም በቅናሽ ዋጋ ለሽያጭ እንደሚበቁ የጠቆሙት አቶ ሙሉቀን፣ ኤክስፖው በ5 የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢዎች እንደሚካሄድም ገልጸዋል፡፡
ኤክስፖው የሚካሄድባቸው ቦታዎች ገርጂ የፌዴራል ቤቶች ቅጽር ግቢ፣ የኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ፕሮጀክት ቢሮ፣ አራት ኪሎ ጥይት ቤት ፕሮጀክት ቢሮ፣ ኢትዮ ኩባ ወዳጅነት ፓርክ እና የጎልፍ ክለብ ግቢ መሆናቸውን የጠቆሙት አቶ ሙሉቀን፣ ኩባንያው ለመጨረሻ ጊዜ ባቀረበው የዋጋ ቅናሽ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑም ለቤት ፈላጊዎች ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
ኦቪድ ሪል እስቴት ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በከፍተኛ ጥራትና በፍጥነት የሚገነባቸውን ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ በርካታ ዜጎችን የቤት ባለቤት ከማድረግ ባለፈ፣ በከፍተኛ ሁኔታ በመናር ላይ የነበረውን የመኖሪያ ቤት ገበያ ዋጋ በማረጋጋት ረገድ ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የገለጹት ደግሞ፣ የኩባንያው ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ እምወድህ ታደለ ናቸው።
አቪድ ሪል እስቴት በአሁኑ ወቅት 570 ሄክታር ስፋት ባለው ቦታ ላይ 60 ሺህ ቤቶችን በመገንባት ከተማን እየመሰረተ ከሚገኝበት ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ፕሮጀክት በተጨማሪ፤ በጉለሌ፣ ቦሌ ጃፓን፣ ቦሌ መድሃኒያለም፣ ጥይት ቤት፣ ጫካ እና ጅማ ሰፋፊ የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች ፕሮጀክቶችን እየገነባ እንደሚገኝም አመልክተዋል።
ኦቪድ ሆልዲንግ ኦቪድ ሪል እስቴትን ጨምሮ በስሩ በሚገኙት በርካታ ኩባንያዎች በድምሩ ከ10 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ ዕድል የፈጠረ ግዙፍ ኩባንያ መሆኑን የጠቆሙት አቶ እምወድህ ታደለ፤ በታማኝ ግብር ከፋይነት ለአገራዊ ልማት የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረግ በተደጋጋሚ ለሽልማት የበቃው ተቋሙ፤ በ2017 ዓ.ም በድምሩ 1.4 ቢሊዮን ብር ግብር በመክፈሉ ተሸላሚ መሆኑንም አስታውሰዋል፡፡
00:34
Video unavailableShow in Telegram
ከትናት ወዲያ በሠላም እጅ የሰጠው ፋኖ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ “ፅምዶ” ለከብት ነው። ለሰብዓዊ ፍጡር አይመጥንም ሲል ተናገረ 🤔
IMG_1866.MP412.22 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
