Natnael Mekonnen
Kanalga Telegram’da o‘tish
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

180 563
Obunachilar
-10924 soatlar
-7587 kunlar
-2 28030 kunlar
Postlar arxiv
የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት የሬድ ዶት ብራንድስ እና ኮሚንኬሽንስ ዲዛይን ሽልማት ማግኘቱን ተከትሎ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ጀርመን በመገኘት ሽልማቱን ተረክበዋል።የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት ይህን አለማቀፍ ሽልማት ያገኘው ዲዛይኑ ውስጥ ባካተታቸው የደህንነት ባህርያት፣ አስደናቂ ባህላዊና ታሪካዊ እሴቶች ነው።
ሽልማቱን አስመልክቶም ዋና ዳይሬክተሯ “ይህ እውቅና የለውጥ አመራሩ ድጋፍና ትኩረት፣የተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ትጋት እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያዊያን ኩራት ነው ብለዋል።
Photo unavailableShow in Telegram
ህፃናትን በመያዣነት ይዛ 25 ሺህ ዶላር የጠየቀችን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ መቀጠሉን የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ ።
👉 ህፃናቱ ምንም አካላዊ ጉዳት ሳይደርስባቸው በሠላም ከወላጆቻቸው ጋር ተገናኝተዋል ።
አመልካች ወ/ሮ ሽኩሪያ አብዱል ራሽድ ከባለቤቷ ጋር በመሆን ልጃቸውን ለማሳከም ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ/ም ከድሬዳዋ አዲስ አበባ ወደሚገኘው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረደ 4 ዶክተር አብይ ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት የህክምና ተቋም ታካሚ ልጃቸውንና ሁለት ሴት ልጆቻቸውን ይዘው ይመጣሉ፡፡ ወላጆቹ ህፃኑን ለዶክተሩ አሳይተው ከቢሮ ሲወጡ የ5 እና የ10 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ልጆቻቸውን በማጣታቸው ይደናገጣሉ፡፡ከጠፉት ህፃን ሮቢና እና ተሲያን ጋር አብራ የነበራችው ሂክራም ረሽድም በቦታው ላይ የለችም ስልኳም አስይሰራም፡፡
የህፃናቱ ወላጆች በተፈጠረው ድንገተኛ ሁኔታ ቢደናገጡም ሰዎች አረጋግተዋቸው ጉዳዩን በቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለካራማራ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ወዲያውኑ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡
ፖሊስ የተቀበለውን አቤቱታ መነሻ በማድረግ ወዲያውኑ የምርመራና የክትትል ቡድኖችን በማዋቀር እና ስራ በመጀመር ከተለያዩ አካላት ጋር ባደረገው ጥብቅ የስራ ትስስር ከህፃናቱ ጋር አብራ የነበረቸው ሂክራም ረሽድ ህፃናቱን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ ከተማ ( ዝዋይ ) ይዛቸው እንደሄደችና ቤተልሔም ሆቴል ውስጥ እንዳረፈች ፖሊስ ጣቢያው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባደረገው ክትትል መረጃ ይደርሰዋል፡፡
ፖሊስ ግለሰቧን በቁጥጥር ስር ለማዋል ወደ ስፍራው በማምራት ላይ ባለበት ሁኔታ ግለሰቧ ለህፃናቱ ወላጆች በስልክ መልዕክት 25ሺህ የአሜሪካ ዶላር ወይም የኢትዮጵያ 4ሚሊዮን ብር እንዲልኩ አለበለዚያ ልጆቹን እንደማትለቀቻው ታሳውቃለች።
የካራማራ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ከባቱ (ዝዋይ ) ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጋር በመቀናጀት እና የተለያዩ መረጃዎችን በማሰባሰብ ተጠርጣሪ ሂክራም ረሽድን በቁጥጥር ስር በማዋል ህፃናቱ ምንም አይነት አካላዊ ጉዳት ሳይደርስባቸው ጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ለወላጆቻቸው አስረክቧል።
ወንጀል ፈፃሚዋ ከህፃናቱ ወላጆች ጋር ያላትን ዝምድና ተጠቅማ ወንጀሉን መፈፀሟን ፖሊስ ገልፆ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህፃናትን በመያዣነት በመያዝ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት የሚፈፀሙ ወንጀሎች እየተስተዋሉና ወንጀሎቹ የሚፈፀሙትም ከህፃናቱ እና ወላጆቻቸው ጋር ቅርብ ግንኙነት ባላቸው ግለሰቦች በመሆኑ ወላጆች ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ መልዕክቱን አስተላልፏል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
ህወሃት በፕሪቶሪያ ስምምነት መጣሱ ይህ በቂ መረጃ ነው:: ህወሓት ተደብቀው የነበሩ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ክምችት ቆፍሮ ማውጣት መጀመሩን የተገኘው መረጃ ያመለክታል::
02:04
Video unavailableShow in Telegram
ክቡር ጥቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ!
በነቃጥበብ በየነ ጎንደሬው
እንደ አንድ ጎንደሬ ለዚህ ታላቅ ስራህ እጅ ነስቼ ማመስገን እፈልጋለሁ። ከተማየን የማውቃት እኔ ነኝ። እንዴት አድርገህ እንዳደስካት አይቻለሁ። አቧራዋን እርግፍ እርግፍ ስታደርግላት እምዬ ጎንደር ፍንትው ማለት ጅምራለች። በቅርቡ የውሃ ጥሟንም እንደምትቆርጥላት እርግጠኛ ነኝ። ጎርጎራዋንም አሸብርቀህላታል። እናመሰግናለን ክቡር ወንድማችን ፣ አማቻችን !
እኛ ጎንደሮች ማተብ አለን ፣ ኪታብ አለን ፣ ውለታን አንረሳም። እንኳን ተደርጎልን ባይደረግልንም ፣ ተደርጎልናል የምንል ግድርድሮች ነን ። ስራህ የሚታይ የሚጨበጥ ነው። ከልብ እናመሰግንሃለን። አፄ ፋሲል ቀና ብሎ ቢያይህ ምንኛ በኮራብህ ! ሽቀርቅሯ እና ልባሟ ሴት እቴጌ ምንትዋብ ቀና ብላ ብታይህ እንዴ እንትፍ ትፍ ብላ ትመርቅህ?
ለዘመናት አቧራ እና ጥላሸት ተላብሳ የቆየችዋን እናታችንን ስላስዋብክልን በድጋሜ ከልብ እናመሰግንሃለን!!
እህታችን ክብርት ዝናሽ ታያቸው :- ይሄው ዝናሽ ታየ!! ስምሽን መለአክ ነው ያውጣው ። እንወድሻለን እናከብርሻለን!!
ነቃጥበብ በየነ ጎንደሬው
IMG_0665.MP445.54 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በአሜሪካ ጥገኝነት የጠየቁት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በዛሬው አለት አሪዞና 🫣 (ጎንደር) ግዛት መታየታቸው አነጋጋሪ ሆኗል ::
የመገጭ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል ብለዋል።
ፕሮጀክቱ 870 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን ÷ ሥራው ሲጠናቀቅ 17 ሺህ ሔክታር በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስረድተዋል፡፡
የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ ቀሪ ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ እንደሚገኙ ጠቅሰዋል።
የመገጭ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በሚጠናቀቅበት ወቅት የአካባቢውን የግብርና ምርታማነት የሚያሳድግ ይሆናል ሲሉም አመልክተዋል፡፡
"MMG በተባለው ድርጅት የንግድ ባንክ አካውንት በዓንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ1.2 ቢሊየን ብር በላይ ተንቀሳቅሷል" - የፌደራል ፖሊስ
በኦንላይን የማጭበርበር መንገዶች በርካቶችን ሲያጭበረብሩ የከረሙ አራት ድርጅቶች ተይዘው ክስ እንደተመሰረተባቸው የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
የተለያዩ የማማለያ ስልቶችን በመጠቀም በርካታ ሰዎችን ያጭበረበሩት MMG፣ RTF፣ HCZ እና ሺን የተባሉ የኦላይን የማጭበርበሪያ ስልቶች ላይ ተሳትፎ አላቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተይዘው ክስ እንደተመሰረተባቸው የፌደራል ፖሊስ ገልጿል።
ድርጅቶቹ የተለያዩ ስያሜዎችን በመያዝ እና የተለያዩ እድሎች እንዳሉ በመግለፅ ሰዎች በቀላሉ በትርፍ ሰዓታቸው ተጨማሪ ስራ ሰርተው ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ በመንገር በሚሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ አጭበርብረዋል።
ድርጅቶቹ "ኦንላይን ማርኬት" የሚል ሽፋን በመጠቀም ሲያጭበረብሩ ቆይተዋል።
አጭበርባሪዎቹ "ብር ኢንቨስት ካደረጋችሁ እጥፍ አድርገን እንመልሳለን" ብለው ሰዎች ብር በቀነ ገደብ እንዲያስገቡ ካደረጉ በኋላ ሰዎች ገንዘቡን ለማውጣት ሲሞክሩ የሲስተም ችግር በማለት ገፆቻቸውን ያጠፉ ነበሩ።
እነዚህን ድርጅቶች ሲመሩ እና ሲያንቀሳቅሱ ነበሩ የተባሉ #24_ሰዎችም በቁጥጥር ስር ሲውሉ አራቱ የውጪ ሀገር ዜጎች ናቸው ተብሏል።
አብዛኞቹ አጭበርባሪዎች መነሻቸው ከውጪ ሀገር ሆኖ አንዳንዶቹ ድርጅቶች ቢሮ ተከራይተው ኢትዮጵያውያንን ቀጥረው ሲያሰሩም ተይዘዋል።
ድርጅቶቹ በህጋዊ የንግድ ፈቃድ ስምም ሲይቀሳቀሱ የነበረ ሲሆን በባንካቸው ከፍተኛ ገንዘብ ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ተገልጿል።
ለማሳያነትም MMG በተባለው ድርጅት የንግድ ባንክ አካውንት በዓንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ1.2 ቢሊየን ብር በላይ መንቀሳቀሱን ፖሊስ አስታውቋል።
በ24 ቀን ጊዜ ውስጥም ወደ አንድ የባንክ አካውንት 400 ሚሊየን ብር ገብቷል ያለው ፖሊስ ይህም ምን ያህል ሰው ገብቶበት እንደነበር ያሳያል ብሏል።
ሰዎች ሰው ባስገባችሁ ቁጥር ደረጃችሁ እና የምታገኙት ገንዘብ ያድጋል ስለሚባሉ በርካታ ሰዎችን ያስገባሉ ያለው ፖሊስ በአንድ ተጠርጣሪ ስር ከ20,000 - 30,000 ሰው እንዳለ በምርመራ ማረጋገጡን ገልጿል።
ፖሊስ በዚህ የማጭበርበር ተግባር የተማረ ያልተማረ ሳይለይ የዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ ተማሪዎችና የባንክ ሰራተኞች ጭምር ተጠቂ መሆናቸውን ገልፆ በርካቶች ቤት ንበረታቸውን አጥተውበታል ብሏል።
ፖሊስ በተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራውን ማጠናቀቁን ገልፆ ክስ መመስረቱን አስታውቋል።
ከዲጂታል አለሙ ማደግ ጋር ተያይዞ የኦንላይን የማጭበርበር ተግባራት የተስፋፉ ሲሆን ሰዎች ሰርተው ገንዘብ ከማግኘት ይልቅ በአቋራጭ ገንዘብ ማግኘት መፈለጋቸው ለአጭበርባሪዎች ምቹ ሆኗል።
በተደጋጋሚ ሰዎች ራሳቸውን ተገቢ ካልሆኑ የኢንቨስትመንት እና የኦንላይን ስራዎች እንዲጠብቁ በተለያዩ አካላት ቢጠየቅም ዛሬም በየቀኑ በርካቶች በተመሳሳይ መንገድ ገንዘባቸውን እያጡ ነው።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 152ካሬ = 11.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 80ካሬ = 5.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 107ካሬ = 7.6ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 9.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 146ካሬ = 10.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 80ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 133ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.6ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉146 ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 16ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.2ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
ወልቃይት‼
የተከዜ ዘብ ለሁሉም ነገር ዝግጁ ነው።የተከዜ ዘብ የሕዝብ ዘብ ነው።ከህውሃት የአፋር ክልል ትንኮሳ ጋር ተያይዞ ወደ ወልቃይትም እንደሚመጣ እናውቃለን
ተዘጋጅተንታል።>>በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 152ካሬ = 11.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 80ካሬ = 5.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 107ካሬ = 7.6ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 9.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 146ካሬ = 10.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 80ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 133ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.6ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉146 ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 16ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.2ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
01:21
Video unavailableShow in Telegram
የክህደት ሃይሉ የክህደት ቃታውን ዳግም ሳበ!
ፊልድ ማርሻሉ ከቀናት በፊት ያለጦርነት መኖር የማይችለው ኋላቀሩ የህውሀት አንጃ እንደአረም ከስሩ ካልተነቀለ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሰላም አየር እንደማይተነፍስ ተናግረው ነበር።
ፊልድ ማርሻሉ ይሄን ሃይል መለስ ብለው ትናንት የግብፅ ቅጥረኛ የሆነው የሻእቢያ ተላላኪ ነበር ብለውት ነበር። ዛሬም የሆነው ይሄ ነው። ይሄ የክህደት ሃይል እንደእባብ አፈር እየላሰ አቅም ያገኘ በመሰለው ቁጥር ኢትዮጵያን ይነድፋል።
ዛሬ በአፋር የፈፀመው ወንጀል በብዙ ጥረት የተገኘውን የፕሪቶሪያን ስምምነት በግልፅ ያፈረሰ ከመሆኑም ባሻገር የህውሀት ጉጅለ ከስህተቱ የማይማር የደናቁርት መከማቻ እንደሆነ ለአለም ያሳየበት ነው።
የግብፅና የሻቢያ ቅጥረኛ የሆነው ይሄ አረመኔ ቅጥረኛ ቡድን ወጣቶችን እንደለመደው ለመማገድ በአፋር በኩል በሐገራችን ኢትዮጵያ ላይ ዳግም የክህደት ቃታውን ስቧል። አረመኔው የህውሀት ጉጅለ ከነግብር አበሩ ግብአተ አፈሩ ሊቃረብ የደረሰ ይመስላል።
ኢትዮጵያን የሚያሸንፍ ሃይል የለም!
IMG_0593.MP415.97 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#NewsAlert‼️ Tigray Afar “ ኃላቀሩ ቡድን የፌደራል መንግስትን ወደ ግጭት ለማስገባት በዓፋር በኩል ትንኮሳዎች ፈፅሟል ይህንንም ትንኮሳ ሻዕብያ አጀንዳ ለማስፈፀም የተደረገ ነው “ - አቶ ጌታቸው ረዳ
ጥቂት የትግራይ ኃይል አመራሮች በሻዕብያ ትእዛዝ ሰጪነት በፌደራል መንግስት ላይ ትንኮሳ እንደጀመሩና ይህን ትንኮሳ እንዲያቆሙ አቶ ጌታቸው ረዳ አሳሰቡ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ፤ “ ፍስሃ ማንጁስና ዮሃንስ መዲድ የተባለችሁ የትግራይ ሰራዊት አመራሮች የጀመራችሁትን የግጭት ቀስቃስ እንቅስቃሴ አቁሙ “ ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
ሚንስትሩ “ ኃላቀር ቡድን “ ሲሉ የጠቀሱት የህወሓት አመራር የፕሪቶሪያ ስምምነት ለመቅደድ ሁሉም ዓይነት ትንኮሳ ቢፈፅምም የፌደራል መንግስት የአፀፋ ምላሽ ከመስጠት ተቆጥቧል ብለዋል።
“ ኃላቀር “ ያሉት የህወሓት አመራር ቡድን የፌደራል መንግስትን ወደ ግጭት ለማስገባት “ በዓፋር በኩል ትንኮሳዎች ፈፅሟል ይህንንም የአዛዡና ጌታውን ሻዕብያ አጀንዳ ለማስፈፀም የተደረገ ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።
በዓፋር ክልል በኩል በፌደራል መንግስት ላይ የተደረገው ትንኮሳ “ ጀነራል ፍስሃ ማንጁስና ጀነራል ዮሃንስ መዲድ ናቸው የመሩት ማቆም ያለባቸው እነሱ ናቸው “ ሲሉ አሳስበዋል።
“ ጦር አውርድ በሚል ፀሎት በራስ ህዝብ ላይ መከራና ጭፍጨፋ መጋበዝ ክህደት ነው “ ያሉት ሚንስተር ጌታቸው “ በትግራይና በዓፋር በኩል ያላችሁት የትግራይ ሰራዊት (TDF ) እና የትግራይ የሰላም ሃይል (TPF) የሻዕብያን ፍላጎት ለማሳካት ወደ እርስ በርስ ግጭት መግባት የለባችሁም “ ብለዋል።
“ ለትግራይ የሚያስብና እርባና ያለው ሰው ሦስተኛ ዓመቱ ያስቆጠረውን የፕሪቶሪያ ውል ከወዴት ደረሰ ? ብሎ መጠየቅ ብቻ ነው የሚያዋጣው “ ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገልጸዋል።
ትላንት ማክሰኞ ጥቅምት 25 /2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ በትግራይ ኃይሎች እና በትግራይና ዓፋር ክልል አዋሳኝ በሚገኙት ራሳቸውን “ የትግራይ የሰላም ኃይል ታጣቂዎች (TPF) “ ብለው በሚጠሩት መካካል ግጭት መቀስቀሱ በማህበራዊ የትስስር ገፆች በስፋት ተነግሯል።
Photo unavailableShow in Telegram
ህወሓት በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ወሰን ውስጥ በማግባት 6 መንደሮችን በጉልበት በመቆጣጠር ንጹሃንን በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ ተኩስ ከፍቷል።
ይህ የህወሓት ቡድን በቶንሳ ቀበሌ ላይ ተኩስ በሚከፈትበት ወቅት የአፋር ሽማግሌዎች እንዲመለሱ ቢማፀኗቸውም አሻፈረኝ በማለት ግጭቱን አስከትሏል።
የህወሓት ቡድን ከድርጊቱ በአስቸኳይ ካልተቆጠበ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የዜጎች ደህንነትና የወሰኑን ክብር የማስጠበቅ፣ እንዲሁም ራስን ከማንኛውም ውጫዊ ጥቃት የመከላከል ኃላፊነቱን እንደሚወጣ እንገልፃለን።
02:45
Video unavailableShow in Telegram
እኛ እንደ ህወሓቱ ጄኔራል ምግበ ከሃዲ አይደለንም:: ምግበ እኛን በክህደት ሊከስ አይችልም:: ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ:: ጆሮ ያለው ይስማ!!!
ፊልድ ማርሻሉ ሲናገሩ ጠላት ጆሮ ሰጥቶ ይሰማል። ካድሬዎቹ ደግሞ ረጅም ምላሳቸውን ያወናጭፋሉ። በተለይ የህውሀት ሰዎች ፊልድ ማርሻሉን ጠንቅቀው ያውቋቸዋል። የማያውቋቸው የህውሀት ስልብ ባሮች ናቸው።
ከሞቃዲሾ እስከባድመ ከባድመ እስከ ዳርፉር፣ ከዳርፉር እስከኑባ ማውንቴኖች ከኑባ ተራሮች እስከ ቆላተንቤን የፊልድ ማርሻሉን ክንድ ያልቀመሰ ማን ነው? ሰውየውን እንኳን የሐገር ውስጥ ተላላኪ የሱዳንና የሶማሊያ አማፂያን ጠንቅቀው ያውቋቸዋል። ለዚህ ነው ፊልድ ማርሻል አንድ ነገር ሲናገሩ የአፍሪካ ወታደራዊ Military analyst የተባለ ረጃጅም ትንታኔውን ሲፅፍ የሚውለው። ለዚህ ነው ማርሻሉ ቃል ሲተነፍሱ ጎረቤት ሐገር ነውጥ የሚሆነው።
የሽምግልና ዘመኑን በሰላም መጨረስ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ከኢትዮጵያ ሃያላን የጦር መሪዎች ክንድ ጋር መላተም የለበትም ይላሉ ብዙ አዋቂዎች። ጆሮ ያለው ይስማ።
IMG_0509.MP414.51 MB
01:15
Video unavailableShow in Telegram
የፈራ ይመለስ ...
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር በሰላም ለመኖር መሄድ ከሚገባት እርቀት በላይ ሄዳለች። አለም እስኪገረም ድረስ ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ የተገነጠሉበትን ቀን “የነፃነት ቀን” ብለው እዚሁ ኢትዮጵያ እንዲያከብሩ የፈቀደች ሐገር ነች ሐገሬ ኢትዮጵያ።
"እፀድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች" እንዲሉ ይህ ሁሉ ትእግስትና የሰላም ፍላጎት ሻቢያ ለኢትዮጵያ ካለው ጥላቻ ሊፈውሰው አልቻለም። መሪው ባህር በር የሚል ቃል ከአፋችን በወጣ ቁጥር ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ቤት እየሮጠ ይሄዳል። እንደሐገር ብንቆጥረውም ራሱን እንደሐገር መቀበል አቅቶት ኢትዮጵያ ውስጥ ይልከሰከሳል።
የኢትዮጵያን አቅም ሁሉም ያውቃል። ከኢትዮጵያ ጋር በሰላም እኖራለሁ ካልክ 135 ሚሊየን ህዝብ ትልቅ ገበያ ነው። ቢሸጥልህም ብትሸጥለትም ታተርፋለህ። አርሶ ያበላሃል። አምርቶ ያበለፅግሀል። ሐገርህን የንግድና የቱሪዝም ማእከል ያደርግልሀል። ሰላም ከጠላህ፥ በተቃራኒው ይሆናል። ኢትዮጵያ ለሰላም ስትል ራሷን ዳግመኛ ስጋት መሆን እስከማትችል ድረስ ትከላለች። ታሪካዊና ህጋዊ መብቷን በሃይሏ ታስከብራለች። የሚያዋጣህን አንተ ታውቃለህ።
ኢትዮጵያ ግን በባሌም ሄድክ በቦሌ አላማዋን ሳታሳካ ውልፍት የለም! የፈራ ይመለስ!
IMG_0459.MP424.86 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አምባሳደር ብርቱካን በአሁን ሰአት አዲስ አበባ ቤቷ ነች በአምባሳደሯ ዙሪያ የሚወራው ቀደዳ እሷንና ቤተሰቧን እንዲሁም የቅርብ ወዳጆቿን ሳያስቅ አይቀርም::
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)
ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)
ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
02:15
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያን አክብሮ የሚያስከብራት መሪ በተነሳበት በእርስዎ ዘመን በመፈጠሬና ይሄንን ዘመን በማየቴ ኩራት ይሰማኛል። ከ35 አመት በኋላ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም አንገቱን ቀና አድርጎ የሚጠይቅ ወንድ መሪ አየን!!!
ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያን በራሳቸው ልክ አሳንሰው በሚያዩ ፈሪ መሪዎች ተመርታ ታውቃለች። 130 ሚሊየን ህዝብ ያላት ሐገር፣ ረጅም ታሪክ፣ ሰፊ የቆዳ ስፋት፣ ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላት ሐገር በትንንሾች ተመርታ አይተናል። አንሰው እኛንም አሳንሰውን የባህር በር የሚያህል ነገር እንደዘበት አሳልፈው መስጠታቸው ሳያንስ የባህር በር መጠየቅ ነውር እንዲመስለን አድርገውን ኖረዋል።
አሁን ግን የሐገሩን ታላቅነት ጠንቅቆ የሚረዳ ወንድ መሪ ተፈጥሯል። የባህር በር ጥያቄ በሱ ዘመን ተመለሰ አልተመለሰ የኢትዮጵያውያንን ህመም በዘመኑ አክሟል!!!
ክቡርነትዎ በርስዎ ዘመን በመኖሬ! ከእርስዎ ወገን በመሰለፌ እጅግ ኩራት ይሰማኛል!! ክቡርነትዎ ከዚህ በፊት የጻፍኩትን አንድ አጭር ጽሁፍ ልድገመው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጫማዬን የምሰቅለው ቀይ ባህር ላይ ነው 🫡 Good Night #Ethiopiaዬ
IMG_0300.MP411.85 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከአምስት አመት በፊት ባህር ኃይል ያቋቋምነው በብርጭቆ ውሃ ውስጥ እንዲዋኝ አይደለም።
ለቻይና፣ ለአሜሪካ፣ለራሺያ ከኤርትራ ጋር እንዲያሸማግሉን ጥሪ አቅርበናል።
ጉዳዩ በሽምግልና እና በሰላማዊ መንገድ የማይፈታ ከሆነ አሰብን በተፈጥሮአዊ መንገድ እንዳጣነው ሁሉ በተፈጥሮአዊ መንገድ መመለሱ አይቀሬ ነው ብለዋል። አሰብን ለማስመለስ ሌላ 30 አመት የምንጠብቅ አይመስለኝም ብለዋል።
አሰብ ያለህግና ካቢኔ ውሳኔ ነው የሄደው፣ከኤርትራ ጋር ወደ ውጊያ መግባት አንፈልግም፣ ከገባን ግን ውጤቱ ይታወቃል፣ አስተማማኝ ሀይል አለን ብለዋል።
የኤርትራ መሪዎች ለታጣቂዎች ጥይት ማቀበሉን እንዲያቆሙ አሳስበዋል።
