uz
Feedback
ETHIO-MEREJA®

ETHIO-MEREJA®

Kanalga Telegram’da o‘tish

News & Media Company® USA : Washington Addisababa, Ethiopia🇪🇹 . Buy ads: https://telega.io/c/ethio_mereja . ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!! 👉 @ethio_merejabot

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
110 209
Obunachilar
-5724 soatlar
-3197 kunlar
-1 31530 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ “ብር” ከዛሬ ሐምሌ 3 ጀምሮ “ከሩብል” ጋር ይፋዊ የምንዛሪ ተመን በማውጣት በሀገሪቱ ጥቅም ላይ እንደሚውል አስታወቀ #የኢትዮጵያ መገበያያ ገንዘብ ብር ከዛሬ ሐምሌ 3 ጀምሮ ከሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል ጋር ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ወጥቶለት በቀጥታ በምንዛሬ ደረጃ ጥቅም ላይ እንደሚውል ተገለጸ። የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብርን በውጭ ምንዛሪ ዝርዝሮቹ ውስጥ በይፋ ማካተቱን ተከትሎ ከዛሬ ከሐምሌ 10 ቀን 2025 ዓ.ም. ጀምሮ በይፋ ተቀብሎ እና ጥቅም ላይ እንዲውል እንደሚደረግ አስታውቋል። ከዛሬ ሐምሌ 10 ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያን ብር ጨምሮ የ12 ሀገራት መገበያያ ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን በማስቀመጥ መጠቀም እንደሚጀምር። ማዕከላዊ ባንኩ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሀገሪቱ የመገበያያ ገንዘብ ሩብል ከሌሎቹ የ12 ሀገራት መገበያያ ገንዘብ ጋር ያለውን ዕለታዊ የምንዛሬ ተመን ይፋ ያደርጋል። የባንግላዴሽ ታካ፣ የባህሬን ዲናር፣ የቦሊቪያ ቦሊቪያኖ፣ የኩባ ፔሶ፣ የአልጄሪያ ዲናር እና የኢራን ሪያል የመገበያያ ገንዘቦችን ከሩሲያው ሩብል ጋር ያላቸው ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ውሳኔ በባንኩ በኩል ይፋ ይደረጋል ተብሏል። የኢትዮጵያ ብር ከሩሲያ ሩብል ጋር በቀጥታ ለመገበያየት መበቃቱ የሀገራቱነ የተጠናከረ ግንኙነት ያመላክታል ተብሏል።በዶላር የውጭ ምንዛሬ ክምችት እጥረት ለሚፈተነው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አማራጭ ተደርጎ መቅረቡ ተጠቁሟል።
Hammasini ko'rsatish...
36👍 23
Photo unavailableShow in Telegram
🔥📣Afrosport bet - The best bet in Ethiopia 🇪🇹 🎉በአፍሮ ቤት የፈለጉትን አይነት ጨዋታ ሲጫወቱ የተለያዩ አስደሳች ቦነሶችን፣ትላልቅ ኦዶችን ያገኛሉ!🎁🔥 አፍሮ ቤት ይለያል!👌 ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉 https://bit.ly/406HvyU ሊንክ ይጫኑ። @afrosportsbet
Hammasini ko'rsatish...
7
Photo unavailableShow in Telegram
በአፍሮ ስፖርት በቀላሉ ስሞን እና ስልክ ቁጥሮን እንዲሁም ፓስወርድ በመስጠጥ እና Term & Condition በመቀበል ይመዝገቡ:: 📲 👇ለመመዝገብ ይህን link ይጠቀሙ 👇 https://bit.ly/406HvyU
Hammasini ko'rsatish...
18👏 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ለኢትዮጵያ ብር ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን ነው ******* የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከሩብል ጋር ያለውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ሊወስን መሆኑን አስታውቋል። ባንኩ በይፋዊ ድረ ገፁ ባወጣው መረጃ፤ የኢትዮጵያን ብር ጨምሮ የ12 ሀገራት ገንዘቦች ከሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ ጋር ያላቸውን ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ለማስቀመጥ ውሳኔ ላይ መድረሱን ገልጿል። በዚህም የባንግላዴሽ ታካ፣ የባህሬን ዲናር፣ የቦሊቪያ ቦሊቪያኖ፣ የኩባ ፔሶ፣ የአልጄሪያ ዲናር እና የኢራን ሪያል ገንዘቦችን ከሩሲያው ሩብል ጋር ያላቸው ይፋዊ የምንዛሪ ተመን ውሳኔ እነደሚያገኝ ተመላክቷል። በተጨማሪም የማይናማር ኪያት፣ የሞንጎሊያ ቱግሪክ፣ የናይጄሪያ ናይራ፣ የኦማን ሪያል እና የሳዑዲ ሪያል ከሩብል ጋር የምንዛሪ ተመን እንደሚወጣላቸው ተመላክቷል። ባንኩ የምንዛሪ ተመኑን ከነገ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በራሳቸው ገንዘብ ሊገበያዩ መሆኑ መገለጹ የሚታወስ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
63👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
🔥🔥 አፍሮ ስፖርት እናንተን ቀን በቀን ማስደሰቱን ቀጥሏል🎉 💰ተጨማሪ ነጥብ መሰብሰብ አሸናፊ ያረግዎታል🏆🎉 በየቀኑ ሲጫወቱ ደግሞ እስከ 50,000 ብር ድረስ ያሸንፋሉ!💸🎊 ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉 https://bit.ly/406HvyU ሊንክ ይጫኑ። @afrosportsbet
Hammasini ko'rsatish...
15👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምር ሪልስቴት ‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጎን አፓርትመንት ሽያጭ 🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ አፓርትመንት ሽያጭ 👉1መኝታ 63 ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 693,000 ሙሉ ክፍያ 6,930,000ብር 👉2መኝታ 86ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 946,000ብር ሙሉ ክፍያ 9,460,000ብር 👉3መኝታ 114ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800ብር ሙሉ ክፍያ 12,198,000ብር 👉3መኝታ 146ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1,606,000ብር ሙሉ ክፍያ 16,060,000ብር                 👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት         👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Hammasini ko'rsatish...
12😱 1
በመኪና አደጋ የተጎዳን ግለሰብ ህክምና ሳያገኝ መንገድ ላይ ጥለው የተሰወሩ ግለሰቦችንና ተባባሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምርያ አስታወቀ፡፡  *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 8 ሰዓት ተኩል ላይ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 2A አዲስ አበባ  73886  አይነቱ  ፕላትዝ የሆነ ተሽከርካሪን የምታሽከረክር ግለሰብ  ከዊንጌት ወደ አስኮ በመጓዝ ላይ እያለች  ጨረታ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ አንድ  እግረኛ ላይ ጉዳት ታደርሳለች፡፡ አደጋ አድራሿ በአካባቢው ከነበሩ ግለሰቦች ጋር በመተባበር አደጋ  የደረሰበትን ተጎጂ በአቅራቢያቸው  ወደሚገኝ  የግል የህክምና ተቋም ይዘውት እንደሄዱና ካርድ ካወጡ በኋላ የተጎጂው ማንነት የሚገልፅ መታወቃያ የሌለው በመሆኑ እርዳታ ለመስጠት እንደሚቸገሩና  ወደ ሌላ ሆስፒታል  ይዛው እንደሄዱ ግለሰቧ ለፖሊስ ከሰጠችው ቃል ማወቅ ተችሏል ። አሽከርካሪዋ ያጋጠማትን ችግር ለባለቤቷ በስልክ ደውላ ማሳወቋን ተከትሎ ባለቤቷ ከጓደኛው ጋር በመምጣት እሷን በሌላ መኪና  ወደቤቷ በመሸኘት የአደጋ አድራሿ ባለቤትና ጓደኛው ተጎጂውን ይዘው ይሄዳሉ፡፡ በምርመራ መዝገቡ እንደተገለፀው ግለሰቦቹ ተጎጂውን ይዘውት ከሄዱ በኃላ ከአሁን አሁን ይነቃል በሚል ምንም አይነት ህክምና ሳያገኝ  እስከ ምሽቱ 2፡00 ሲጠባበቁ ቆይተው  ባለመንቃቱ  አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7  ልዩ ቦታው አቧሬ ተብሎ  ከሚጠራው ስፍራ  ጭር ያለ ቦታ  አጥር ጥግ  ጥለውት መሰወራቸው ተረጋግጧል።  ተጎጂው በወደቀበት  አድሮ ዝናብ አበስብሶት ጠዋት ላይ የአካባቢው ሰዎች ለፖሊስ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡ ሪፖርት የደረሰው ፖሊስ ግለሰቡ ወደ ሆስፒታል እንዲሄድ ካደረገ በኃላ ባደረገው ምርመራ የማስፋት ሥራ በአደጋው ወቅት  ተጎጂው ህክምና እንዲያገኝ ከአሽከርካሪዋ ጋር በመተባበር ተጎጂውን ወደ ህክምና ተቋም ያደረሱ ሰዎች በማግኘት ስለ አደጋው ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ በመቀበል ባደረገው ክትትል  አደጋ ያደረሰችውን አሽከርካሪ፣ ባለቤቷን እንዲሁም ከፖሊስ ማስረጃ ሳያገኝ አደጋ ያደረሰውን ተሽከርካሪ የፊት መስታወት የቀየረን ግለሰብን ይዞ ምርመራው  መቀጠሉን እና አንድ ተጠርጣሪን ለመያዝ ክትትል እያደረገ መሆኑን የጉለሌ ክፍለ ከተማ  ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የህክምና ተቋማት በትራፊክ አደጋ ጉዳት የደረሰበትን ግለሰብ የማከም እንዲሁም ስለ አደጋው ለፖሊስ ሪፖርት የማድረግ ኃላፊነታቸው በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸውና አሽከርካሪዎችም የትራፊክ ተጎጂዎች ህክምና እንዲያገኝ የማድረግ ግዴታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ፖሊስ አሳስቦ  ጋራዥ ቤቶችም እንደ አደጋው ሁኔታ ከፖሊስ ሪፖርት ሳያገኙ የሚያደርጉት ጥገና የህግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑን ማወቅ እንዳለባቸው ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡  የአደጋው ተጎጂው ህክምና እየተደረገለት እንደሚገኝም የአዲስ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ጨምሮ ገልጿል።     T.me/ethio_mereja         ኢትዮ-መረጃ
Hammasini ko'rsatish...
95👍 7👎 4😱 1
4👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
💸🤑 በአፍሮ ስፖርት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት በምትችሉባቸው የIGOAL እና Spin win ጨዋታዎች እየተዝናናችሁ አሸናፊ ይሁኑ።🏆 ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉https://afrobetting.net/ ሊንክ ይጫኑ። @afrosportsbet
Hammasini ko'rsatish...
4
🎉የአፍሮስፖርት ውድድር የቴሌግራም መላሽ አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ🎉 💵ከዚህ በፊት ባዘጋጀነው የይመልሱ ይሸለሙ ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ መለሰው ያሸንፉ እና በተሰጠው የጊዜ ገደብ መሰረት ስልካቸውን የላኩልን ተሸላሚዎች እነዚህ ናቸው። ከዚም በኋላ በምናደርጋቸው ውድድሮች በመሳተፍ የተለያዩ ሽልማቶች ይውሰዱ። 🏆🏆🏆የአፍሮስፖርት ተከታይ በመሆን ተሸላሚ የሚያደርጓችሁ ውድድሮች ላይ ተሳተፉ ❗️ @afrosportsbet
Hammasini ko'rsatish...
4
Photo unavailableShow in Telegram
🥳🏆እንኳን ደስ አላችሁ 🥳🏆 📣የምስራች ለአፍሮ ስፖርት ደንበኞቻችን በሙሉ ጥሩ ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል። በአፍሮ ቤት በአዲሱ ቶርናመንት ጨዋታዎቻችንን ወይም በተለያዩ ቨርችዋል ጌሞቻችንን በመጫወት እና ነጥቦችን በመሰብሰብ እስከ 50,000 ብር ድረስ ተሸላሚ ይሁኑ። 🎁 ሽልማቶቻችን 1️⃣አንደኛ 50,000 ብር 2️⃣ሁለተኛ 30,000 ብር 3️⃣ሶስተኛ 20,000 ብር 4️⃣አራተኛ 10,000 ብር 5️⃣-አምስተኛ 5,000 ብር ከ6-10ኛ 1,000 ብር ከ11- 20ኛ 500 ብር በየቀኑ እንሸልማለን! ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ https://afrobetting.net ይግቡና ይጫወቱ። @afrosportsbet #Betwithafrosport #bestodds #afrosportsbet #winbig #afrobet #premierleague
Hammasini ko'rsatish...
14😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉በአፍሮ ቤት የደስታ ሰዓት ይንበሽበሹ🎉🎉 በቀን 2 ጊዜ ከሳምንት እስከ ሳምንት የደስታ ሰዓት በምታገኙበት አፍሮስፖርት 👉 https://afrobetting.net/ ይጫወቱ
Hammasini ko'rsatish...
4
ቶምቦላ ሎተሪ 2017 ዕጣ ዛሬ  ሰኔ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
Hammasini ko'rsatish...
63👍 8😭 5👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
🎊እንኳን ደስ አላችሁ🎉 አፍሮ ስፖርት በመልቲ ቦነስ ሲጫወቱ 60% ቦነስ የሚያገኙበትን እድል ይዞላቹ መጥቷል!🔥 🚀 እንዲሁም ሌሎችን ያካተቱ ቦነሶቻችንን ይጠቀሙ። ብልህ ይሁኑ አሁኑኑ https://afrobetting.net ላይ ይቀላቀሉ እና በትልቁ ያሸንፉ! @afrosportsbet
Hammasini ko'rsatish...
11👍 1
ለአንዱአለም የተሰጠው ሽልማት ተነጠቀ አዲስ አበባ – የሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ይቅርታ ጠይቆ ለአንዱአለም የሰጠውን ሽልማት መነጠቁን አስታወቀ። ይህ ውሳኔ የህብረተሰቡን ድምፅ ያዳመጠ እና አዎንታዊ ምላሽ የሰጠ መሆኑን ብዙዎች ገልጸዋል። የሽልማቱ መነጠቅን ተከትሎ፣ ለቀነኒ ፍትህ የማግኘት ጥያቄዎች በህብረተሰቡ ዘንድ ዳግም እያየሉ መጥተዋል። የመርማሪ አካላት ምርመራውን እና ክሱን በድጋሚ እንዲያዩት ጥሪ ቀርቧል፤ በተለይም በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ብቻ ሳይሆን የቤት ውስጥ ጥቃትንም ጨምሮ ሁሉንም ገጽታዎች ማካተት እንዳለበት ተጠቁሟል። የዚህ ጥያቄ አቅራቢዎች፣ ትግላቸውን በማህበራዊ ሚዲያ ብቻ ሳይወሰኑ በመሬት ላይም አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። ይህ ዘመቻ በየቤቱ የቤት ውስጥ ጥቃት ለሚደርስባቸው ምስኪን ሴቶች ሁሉ የሚደረግ ትግል መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል። Via ሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን
Hammasini ko'rsatish...
👍 94 84👎 10😁 4🤔 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
💸🤑 በአፍሮ ስፖርት ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት በምትችሉባቸው የአቪዬተር ✈️ እና ኬኖ ጨዋታዎች እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ።🏆 ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉https://afrobetting.net/ ሊንክ ይጫኑ። @afrosportsbet
Hammasini ko'rsatish...
17👎 3👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
💵💸በርካታ ገንዘብ በሚያሸንፉበት የአፍሮስፖርት ፈረስ ግልብያ እና የውሻ ውድድር ቨርቿል ጨዋታዎች እየተዝናናችሁ ተሸላሚ ሁኑ!🎁 የተለያዩ ቨርቿል ጨዋታዎችን ለማግኘት ድህረ ገጻችንን https://afrobetting.net/ ይጎብኙ።
Hammasini ko'rsatish...
13👍 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ1 ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱ የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እና አካታች የኢኮኖሚ እድገትን ለማገዝ እንደሚውል ተመላክቷል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ማሪያም ሳሊም ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የሪፎርም አጀንዳ ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት እንደሚያሳይ መጠቀሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ለፋና ዲጂታል የላከው መረጃ ያመላክታል፡፡ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሪፎርም ለመደገፍ በሚተገብረው መርሐ ግብር ማዕቀፍ መሰረት ስምምነቱ በድጋፍ እና በተራዘመ ብድር አማካኝነት የቀረበ ነው፡፡ መርሐ ግብሩ የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት፣ የንግድ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ፣ ዘላቂ የማህበራዊ አገልግሎትን ለማረጋገጥና ሌሎች የሪፎርሙን ቁልፍ ተግባራትን ለመደገፍ ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡   T.me/ethio_mereja         ኢትዮ-መረጃ
Hammasini ko'rsatish...
59😢 13👎 9🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
💵በአፍሮ ስፖርት ለመጀመሪያ ጊዜ በመመዝገብ እና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ቦነስ ያግኙ💸 🎁 የአፍሮስፖርት ሪፈራል ሊንክዎን  🔗ለጓደኞችዎ  በማጋራት እንዲመዘገቡ እና እንዲወራረዱ ሲያደርጉ በጓደኞችዎ ልክ ቦነስ ያገኛሉ። አሁኑኑ ሊንክዎን በማጋራት ጓደኞቻችሁን ይጋብዙ እና ቦነስዎን ያሳድጉ! 🚀 ስለ ሪፈራል ቦነስ የበለጠ ለማወቅ ይህን ሊንክ ይጫኑ! https://afrobetting.net/promotion/6
Hammasini ko'rsatish...
12
00:18
Video unavailableShow in Telegram
#ቴምር ሪልስቴት ‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ ‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ  👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ 👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ 👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ 👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ 👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል 👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
Hammasini ko'rsatish...
2.20 MB
11