uz
Feedback
@mensurabdulkeniofficial

@mensurabdulkeniofficial

Kanalga Telegram’da o‘tish

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
253 237
Obunachilar
-9024 soatlar
-4447 kunlar
-1 51230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Dekabr '25
Dekabr '25
+559
0 kanalda
Noyabr '25
+725
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+1 497
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+619
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+1 916
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+2 007
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+687
0 kanalda
Get PRO
May '25
+1 177
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+1 694
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+998
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+888
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+3 584
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+6 807
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+7 411
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+4 916
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+3 131
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+6 543
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+4 049
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+1 771
0 kanalda
Get PRO
May '24
+5 238
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+5 987
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+8 315
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+5 102
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+1 926
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+4 714
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+2 882
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+2 114
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+1 388
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+3 020
2 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+842
0 kanalda
Get PRO
Iyun '230
0 kanalda
Get PRO
May '23
+11 574
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+4 378
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+313
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+20 888
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '230
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '220
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '220
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+2 268
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+5 705
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+6 483
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+4 329
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+2 928
0 kanalda
Get PRO
May '22
+4 681
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+5 236
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+3 953
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+1 918
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+142 875
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
26 Dekabr+8
25 Dekabr+3
24 Dekabr+7
23 Dekabr+11
22 Dekabr+13
21 Dekabr+36
20 Dekabr+20
19 Dekabr+6
18 Dekabr+4
17 Dekabr+4
16 Dekabr+37
15 Dekabr+6
14 Dekabr+20
13 Dekabr+21
12 Dekabr+28
11 Dekabr+17
10 Dekabr+14
09 Dekabr+30
08 Dekabr+35
07 Dekabr+137
06 Dekabr+22
05 Dekabr+13
04 Dekabr+14
03 Dekabr+19
02 Dekabr+6
01 Dekabr+28
Kanal postlari
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=es00DN4bT0M

27 43300

2
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=uEspueEx7Mk
28 686
3
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=TXoPY3hX638
28 914
4
🔴🔴🔴 (ዓርብ ታህሳስ 17 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) -ዛሬ Boxing Day ነው። ግን ከዚህ ቀደም በዚህ ዕለት እንደ ተለመደው የፕሪምየር ሊግ ሙሉ ጨዋታዎች አይከናወኑም። አንድ ጨዋታ ብቻ ይኖራል። ማንቸስተር ዩናይትድና ኒውካስል ዩናይትድ! ዩናይትድ ያለአምበሉ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የተደራራቢ ጨዋታ ፈተናውን እንዴት ይወጣዋል? - ዊልያም ሳሊባ አራት ዋንጫ እንደሚያሸንፉና እንዳለፉት ዓመታት ደርሶ ደርሶ መቅረት እንደማይኖር ተናግሯል። ከተከላካዩ ሐሳብ ጋር እንስማማ? ወይስ ለተነሳሽነትና ኮንፊደንስ ብቻ የተናገረው ይሆን? አርሰናል አራት ዋንጫ ማሸነፍ ይችላል? በእርስዎ ምክንያታዊ ግምት በስንት ዋንጫ ይጨርሳል? ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
35 982
5
No text
No text
34 011
6
No text
No text
33 794
7
No text
No text
33 752
8
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=pUxh-L0i50Q
43 052
9
🔴🔴🔴 (ሐሙስ ታህሳስ 16 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - ካፍ ከ2028 በኋላ የአፍሪካ ዋንጫን በየሁለት ዓመቱ ቀርቶ በየአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ እንዲዘጋጅ ከወሰነ በኋላ የኢትዮጵያ ፉትቦል ፌዴሬሽን ለሚድያው ያጋራውን መረጃ ተመልከቱት። የኮንፌዴሬሽኑን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔ አያይዞ  ለ2029 ዝግጅት ለመወዳደር ያሰበችው የኢትዮጵያ ጉዳይ በ2028 እንደሚታይ አስታውቋል። ** (እንኳን በአንድ ዓመት ቀርቦ በ2028 ይቅርና) በ2029ስ ቢሆን ኢትዮጵያ እውን የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ዝግጁ መሆን ትችላለች? ** የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት መሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ምን ምን ናቸው? ** ተሳክቶልን ብናዘጋጅ የምናገኘው ስፖርታዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የገጽታ ጥቅሞችስ? በዚህና በተያያዥ ንዑስ ርዕሶች ላይ መረጃዎችንና አስተያየቴን አቀርባለሁ። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
45 902
10
No text
No text
42 886
11
https://www.youtube.com/watch?v=inKoQ2zvg0c 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
48 256
12
https://www.youtube.com/watch?v=jVY2AqgexrI 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
46 344
13
🔴🔴🔴 (ረቡዕ ታህሳስ 15 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) - በተራዘመ የመለያ ምት አርሰናል ለካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ ደርሷል። የመለያ ምቱ እንከን የለሽ አፈጻጸም ስለአርሰናል የዘንድሮ ቡድን የሚነግረን አንድ በጎ ነገር አለ። - የጃንዋሪ መስኮት እስኪከፈት ለአንቷን ሴሜንዮ ዝውውር ተፋጠው ከነበሩት ክለቦች ማንቸስተር ሲቲ ፉክክሩን ወደ ማሸነፍ እየተጠጋ ነው። ሲቲ ሴሞንዮን ካስፈረመ የዋንጫ ፉክክሩ ላይ ይበልጥ አቅም ሊያገኝ? አስተያየት ስጡበት። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
48 882
14
No text
No text
47 529
15
No text
No text
47 749
16
🇸🇳⚔️🇧🇼 ሴኔጋል ከ ቦትስዋና ማን ያሸንፋል? የመጨረሻው ውጤትስ ስንት ለስንት ይሆናል? 🎁 ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ፕሪምየም ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸር
🇸🇳⚔️🇧🇼 ሴኔጋል ከ ቦትስዋና ማን ያሸንፋል? የመጨረሻው ውጤትስ ስንት ለስንት ይሆናል? 🎁 ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ፕሪምየም ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸርቶችን እንሸልማለን። የውድድሩ ህጎች፦ ✔️ የዋናው ስፖርትስዌርን (Wanaw Sportswear) የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ። ✔️ትክክለኛ ግምትዎን በዚህ ፖስት ኮሜንት (Comment) ላይ ይጻፉ። ✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ (Share)። ⚠️ ⚠️⚠️ማሳሰቢያ⚠️⚠️⚠️ በዋናው ስፖርትስዌር ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተሰጡ ግምቶች ብቻ ናቸው ተቀባይነት የሚኖራቸው። ውጤት ሳይጠቅሱ አሸናፊውን ብቻ መገመት ለሽልማት አያበቃም። ያለፍውን ይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች ይፍ እናደርጋለን!
48 631
17
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=6wo_t6jw6-Y
50 051
18
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=bQGK0f49Qbo
47 864
19
🔴🔴🔴 (ማክሰኞ ታህሳስ 14 ቀን 2018 - ብስራት-ስፖርት) ዛሬም የማንቸስተር ዩናይትድ መሐል ሜዴ አስተማማኝነት የለውም። ችግሩ ከሮይ ኪን መልቀቅ በኋላ መታየት ቢጀምርም ይበልጡኑ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን የመጨረሻዎቹ ዓመታት ጀምሮ ግን ዘላቂ መፍትሔ ያልተገኘለት ጉዳይ ሆኖ ኖሯል። ብሩኖ ፈርናንዴዝ የመልቀቅ አዝማሚያ አሳይቷል። የካሴሚሮ ዕድሜ ገፍቷል። ሁኔታው ሬድ ዴቭልስ የዘመናቱን (የአማካይ ክፍል ተጣማሪዎች ምልመላ) ስህተት በዘላቂው ከማረም ግዴታ ጋር አፋጧቸዋል። የችግሩን ስፋትና አዳም ዋርተን ለዘለቂ መፍትሔነት የመታጨቱን ምክንያት ዛሬ አብይ አጀንዳችን ይሆናል። ......... አስተያየትዎን በጽሁፍ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ወይም በዚህ👇 የቴሌግራም ቦት በኩል በድምጽ ቀርጸው ይላኩልን። https://t.me/MensurAbdulkeniOfficialbot ............ ለማስታወቂያ ጉዳዮች ለስልክ መልዕክትዎ:- 0973-505050 👇👇👇👇👇👇👇 (ረፋድ 3:30 እስከ 5:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እና በMensur Abdulkeni Official የዩቲዩብ ቻነል በኩል በቀጥታ)
51 840
20
No text
No text
46 809