uz
Feedback
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

Kanalga Telegram’da o‘tish

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
142 972
Obunachilar
-1224 soatlar
-1947 kunlar
+1 07530 kunlar
Postlar arxiv
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ኅዳር ፰ አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የሥሉስ ቅዱስን መንበር ለመሸከም የተሾሙበት ዕለት ነው፡፡ አርባእቱ እንስሳ (ኪሩቤል)፦ እነዚህም የእግዚብሔርን መንበሩን የሚሸከሙ የእግዚአብሔር ሠረገላዎቹ ናቸው፡፡ ስለ እነርሱም ወንጌል የጻፈ ቅዱስ ዮሐንስእንዲህ ሲል ጻፈ፡- "በዚያ ዙፋን ፊት በረድ የሚመስል ባሕር አለ፣ በዙፋኑም ዙርያ አራት እንስሶች አሉ በፊትም በኋላም ዐይንን ተመሉ ናቸው፡፡ የፊተኛው አንበሳ ይመስላል፣ ሁለተኛውም ላም ይመስላል፣ ሦስተኛውም የሰው መልክ ይመስላል፣ አራተኛውም የሚበር አሞራ ይመስላል፡፡ እነዚህም የአራቱ እንስሶች እንያንዳንዱ ክንፋቸው ስድስት ስድስት ነው፣ ሁለተንተናቸውም ዐይኖችን የተመሉ ናቸው፡፡ በመዓልትና በሌሊት ዕረፍት የላቸውምና የነበረ የሚኖር የአማልክት አምላክ እግዚአብሔር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው እያሉ ያለመሰግናሉ፡፡"      ራእ ፬፥፯     ዳግመኛም ነቢዩ ኢሳይያስ በራእይ ያየውን ሲናገር ስለ እነርሱ እንዲህ አለ። "ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር፡፡ ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር፥ ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው፤ በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር፣ በሁለቱም ክንፍ ይበር ነበር፡፡ አንዱም ለአንዱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር፡፡ የመድረኩም መሠረት ከጭዋኺው ድምፅ የተነሣ ተናወጠ፣ ቤቱንም ጢስ ሞላበት፡፡"     ኢሳ ፷፩፥፬ ነቢዩ ዳዊትም "እግዚአብሔር በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ በረረ" አለ፡፡ሁለተኛም "በኪሩቤል ላይ የተቀመጠ እርሱ ምድርን አናወጻት" አለ፡፡      መዝ ፲፯፥፲ ሕዝቅኤልም "ከወደ ሰሜን እነሆ ጥቅል ነፋስ ሲመጣ አየሁ፣ ታላቅ ደመናም አለ፣ በዙሪያውም ብርሃን አለ፣ ከእርሱም እሳት ቦግ ብሎ ይወጣል፡፡ በደመናውም መካከል ባለ በእሳቱ ውስጥ እንደ አራት እራስ አሞራ መልክ የሚመስል አለ፣ በመካከሉም እንደ አራቱ ኪሩቤል መልክ ያለ አለ።"     ሕዝ ፩፥፬-፳፰ ወንጌላዊ ዮሐንስም ዳግመኛ እንዲህ አለ፡- "በዙፋኑ ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፣ የእንስሶቹንም የእነዚያ አለቆችንም ቃል ሰማሁ ቁጥራቸውም እልፍ አለቆች ያሏቸው ብዙ የብዙ ብዙ ነው፡፡ ለዚያ ለተገደለው በግ ኃይል ባለጸግነትን ጥበብን ጽናትን መንግሥትን ክብርን ጌትነትን ምስጋናን ገንዘብ ሊያደርግ ይገባዋል ብለው በታላቅ ቃል ተናገሩ፡፡" ዳግመኛም "በሰማይና በምድር ከምድርም በታች በባሕር ውስጥ የተፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ጌትነት ክብር ኃይል በረከት በዙፋኑ ለተቀመጠው ለእርሱ ለበጉም ለዘለዓለሙ ይባዋል፡፡ እነዚህም አራቱ እንስሶች አሜን ይላሉ፣ እነኚያም አለቆች ይሰግዳሉ፡፡ ስለ እርባዕቱ እንስሳ ስለ ልዕልናቸውና ስለ ክብራቸው ከብሉይና ከሐዲስ ብዙ መጻሕፍት መስክረዋል፡፡ መሐሪ ይቅር ባይ ልዑል እግዚአብሔርም ስለሁሉ ፍጥረት ይለምኑት ዘንድ ቀራቢቆቹ አደረጋቸው፡፡ ገጸ ሰብእ ስለ ሰው ፍጥረት ይለምናል፣ ገጸ አንበሳ ስለ አራዊት ይለምናል፣ ገጸ ላሕም ስለ እንስሳት ይለምናል፣ ገጸ ንስር ስለ አእዋፍ ይለምናል፡፡ ከሰማይ ሠራዊት ሁሉ እነርሱ በእግዚአብሔር ዘንድ በባለሟልነት እጅግ ቀረቡ ናቸውና፡፡ ስለዚህም በዓለሙ ሁሉ በስማቸው አብያተ ክርስቲያናት እንዲታነጹ በዚህችም ቀን መታሰቢያቸው እንዲደረግ አባቶች አዘዙ፡፡ የሥሉስ ቅዱስን መንበር ለመሸከም የተሾሙ የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) ጥበቃና ምልጃ አይለየን!!!አሜን።   ወስብሐት ለእግዚአብሔር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...
86🕊 10
ሼር 💛
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ደሞዝተኛ እናድርግዎ ! 📣 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ? 🚩መስፈርቶች✔️100+ Connection ✔️ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ ☎️ ስልክ ፦ +251934848429 ⬛️ በውስጥ መስመር ➡️ @linkedin_ethiop ያግኙን 🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa 📈ታማኝነት መገለጫችን ነው!
Hammasini ko'rsatish...
15🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
Hammasini ko'rsatish...
14
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
15👍 8
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
17
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
Repost from N/a
የኦርቶዶክስ መዝሙር ይፈልጋሉ?
Hammasini ko'rsatish...
✝ አዎ እፈልጋለሁ ✝
✝ መዝሙር ከ ግጥም ጋር ✍
Photo unavailableShow in Telegram
የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏 https://t.me/Abel_mekebeb https://t.me/Abel_mekebeb https://t.me/Abel_mekebeb
Hammasini ko'rsatish...
2💯 1
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
ሶስናን ከመደፈር እንታደጋት https://youtube.com/watch?v=eDcNONVmYFg&si=hbJBhsZM0adXSLeM
Hammasini ko'rsatish...
37👍 26😍 5
Repost from TgId: 2131344856
Photo unavailableShow in Telegram
« YouTube ላይ አለኮ  » ለምን ገንዘቤን አውጥቼ እማራለሁ ፣ አዎ እውነት ነው ሁሉም YouTube ላይ አለ ግን √ በሥርዓቱ የተዋቀረና ቅደም ተከተሉን የጠበቀ አካሄድ ትሄዳለህ ወይ ነው ዋናው ጉዳይ √ ደግሞስ ብቻህን ሆነህ ፕሮጀክት ያለምንም ድካም እየሠራህ ያለተቆጣጣሪ ማድረግ ትችላለህ ? አዎ ካልክ እሺ 😁 እሽ እሱም ይቅር √ አያቸዋለሁ ብለህ የሰበሰብካቸው በጣም ብዙ ኮርሶች ፋይልህን ከማጨናነቅ ያለፈ ምንም ሳይጠቅሙህ ወራት አላለፋቸውም ወይ 🙄 ለማንኛውም •  Laptop አለህ ? •  Internet አለህ ? •  በቂ ጊዜ አለህ ? ይሄው አሁን ተመዝገብ ባለሙያ ሁን @Greenbirdtechnology √ በ300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 🤭 √ ጠቅላላ ክፍያ ደግሞ 4500 🙈 √ የትም ሳትሄዱ ቤታቹ ሆናቹ የፊታችን እሑድ ሕዳር 7 ኮርሱ ይጀመራል @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Hammasini ko'rsatish...
20
Repost from TgId: 2131344856
« ግልጽ ጥያቄ » √ እንዲህ ተምረህ ባለሙያ የማትሆን ይመስልሃል ? √ 300 ብር ቅድመ ክፍያ ይከብድሃል ? እሽ እሱን ተወውና √ 4500 ብር የዓመት ኪራይ ፣ ትራንስፖርት ወይስ ሌላ በምን ተአምር ይሸፍንልሃል 🤭 • Laptop አለህ ? • Internet አለህ ? • በቂ ጊዜ አለህ ? ይሄው አሁን ተመዝገብ ባለሙያ ሁን @Greenbirdtechnology @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Hammasini ko'rsatish...
35
Photo unavailableShow in Telegram
የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏 https://t.me/Abel_mekebeb https://t.me/Abel_mekebeb https://t.me/Abel_mekebeb
Hammasini ko'rsatish...
1
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
የ100 ብር ካርድ ሽልማት ይሔን ፎቶ ገብታቹህ Vote አርጉ👇👇 https://woobox.com/hwoxfe/gallery/jQy2FUIyXec Vote ካረጋቹህ በኋላ Screenshot አንስታቹህ በዚህ ላኩልን👇 @send_here21 የሚጠበቅባችሁ 10 ሰዎችን Vote ማስደረግና ከዛ screenshot ለኛ መላክ ብቻ ላስደረጉ ለሁሉም ለእያንዳንዳቸው 100 ብር ካርድ እንሞላለን።የሚቆየው እስከ ማታ 3 ሰአት ብቻ ነው። ✅ እስፖንሰሩ የቻናላችን አድሚን ስለሆነ ሽልማቱን አትጠራጠሩ
Hammasini ko'rsatish...
11
Repost from TgId: 2131344856
Photo unavailableShow in Telegram
« እንዴት ልመናችሁ ? » የብዙዎቻቹ ጥያቄ ነው ። ይሄው አጭር መልስ ለአንድ ሳምንት በ300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 3 ኮርሶችን ወስዳቹ ውሳኔ ላይ ትደርሳላቹ በ3 ኮርስ ደግሞ አይደለም ዕምነት ሙያውን በራሱ አጋመሳቹት አይደለም ወይ 😄 ደስ ካላቹ ሙሉ ክፍያ ከፍላቹ መቀጠል ወይም 300 ብር ተመልሶላቹ ማቋረጥ በሚገባ ትችላላችሁ ፣ አሁኑኑ ተመዝገቡ ፣ በማትጠብቁት ፍጥነት ባለሙያ ሁኑ @Greenbirdtechnology @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Hammasini ko'rsatish...
16🥰 5
Repost from TgId: 2131344856
Photo unavailableShow in Telegram
ጀ    መ       ረ ቤታቹ ሆናቹ በ300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ የ1 ሳምንት የምዝገባ ጊዜ (4500 ጠቅላላ ክፍያ ) ~ 5ኛው ዙር የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና  ፣ 2 ወር ምን ተአምር ሊሠራበት እንደሚችል ገብታችሁ እዩ ፣ « ካልወደዳችሁት ደግሞ ገንዘባችሁን የማስመለስ ምርጫቹ የናንተ ነው      » ሌላ የምሥራች 🎉 በዚህ ዙር አሸናፊውን የቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ በነጻ ልንሸልም ነው ፣ May be You are 🤭 መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ አሁኑኑ እዚህ ላይ ተመዝገቡ ኮርሱ የፊታችን እሑድ ሕዳር 7 ይጀምራል @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Hammasini ko'rsatish...
3
Repost from TgId: 2131344856
Photo unavailableShow in Telegram
ጀ    መ       ረ ቤታቹ ሆናቹ በ300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ የ1 ሳምንት የምዝገባ ጊዜ (4500 ጠቅላላ ክፍያ ) ~ 5ኛው ዙር የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና  ፣ 2 ወር ምን ተአምር ሊሠራበት እንደሚችል ገብታችሁ እዩ ፣ « ካልወደዳችሁት ደግሞ ገንዘባችሁን የማስመለስ ምርጫቹ የናንተ ነው      » ሌላ የምሥራች 🎉 በዚህ ዙር አሸናፊውን የቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ በነጻ ልንሸልም ነው ፣ May be You are 🤭 መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ አሁኑኑ እዚህ ላይ ተመዝገቡ ኮርሱ የፊታችን እሑድ ሕዳር 7 ይጀምራል @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Hammasini ko'rsatish...
star reaction 50 25🥰 8😍 5💯 5👍 4🔥 3🎉 3
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
11💯 3
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
7
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች