239 530
Obunachilar
-6724 soatlar
+3437 kunlar
+2 36530 kunlar
Postlar arxiv
3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ ካልፈረሙ ፈተናቸው የማይያዝ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
5. ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:-
ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ በታች ከተያያሁት ፋይሎች የመረጣችሁትን(የተመደባችሁበትን) የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል።
ማሳሰቢያ፦
- ጎንደር ዩኒቨርስቲ ቴዎድሮስ ካምፓስ መፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ ተመዛኞች ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጂ የፈተና ጣቢያ የተመደባችሁ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
- አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ የPublic Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Environmental Health እና Human Nutrition ሙያ ተመዛኞች ወደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ(ጥቁር አንበሳ) የፈተና ጣቢያ እንዲሁም የMedicine, Nursing, Anesthesia, Midwifery, Dental Medicine, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Surgical Nursing እና Physiotherapy ሙያ ተመዛኞች ወደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ(5 ኪሎ) የፈተና ጣቢያ የተመደባችሁ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
- ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
❤ 17🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
______________
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው በታህሳስ 23 እና 24/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1. የፈተናው መርሃ-ግብር
- በ23/04/2018 ዓ.ም…… Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Environmental Health እና Human Nutrition
- በ24/04/2018 ዓ.ም…… Medicine, Nursing, Anesthesia, Midwifery, Dental Medicine, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Surgical Nursing እና Physiotherapy
ሁሉም ተፈታኝ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::
2. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
❤ 16🤡 1
Carraa kaasisuu Ogeessoota Fayyaa.pdf
Carraa kaasisuu Ogeessoota Fayyaa.pdf5.00 MB
❤ 12
▪️For Fresh graduates🎴Droga Pharma PLC🎴
▪️Job Position - Junior Regulatory Affairs Officer (African Registration and Pharmacovigilance Representation)
Education:Bachelor’s degree in Pharmacy.
▪️Find More Detail here
💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/droga-pharma-plc-7/
▪️Deadline : January 1st, 2026
❤ 23
🎴OVID Construction PLC🎴
▪️Job Position - Senior HR Officer
Education:BA in HRM, Management Business Administration and related
▪️Find More Detail here
💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/ovid-construction-plc-2/
▪️Deadline : December 28th, 2025
❤ 34
🎴Organic Liquid Fertilizer Producing PLC🎴
▪️Job Position -Sales Representative
Education:Bachelor’s Degree or Diploma in Agronomy, Plant Science, Horticulture, Agricultural Economics, Marketing, Business Administration, or related fields
▪️Find More Detail here
💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/organic-liquid-fertilizer-producing-plc-3/
▪️Deadline : December 30th, 2025
❤ 28
🎴Dashen Bank S.C 🎴
▪️Job Position - Branch Business Manager I - FIFB - Kawakoto Branch
Education:Bachelor Degree in a business related field e.g. Marketing Management, Accounting, Management, Economics, Business Administration, Information
▪️Find More Detail here
💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/dashen-bank-s-c-14/
▪️Deadline : January 1st, 2026
❤ 34🤝 4👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#Addunyaa kanarraa #qabeenyi ilmi namaa wal qixa qabu yeroodha. #Yeroo callaan ati of harkaa qabdu amma qofa itti fayyadami
➡️Waa'ee kaleessaa yaaduu dhiisi! Amma murteessi! Murtoon tokko jireenya kee bara baraan jijjiiruu dandaʼa! Saatii kana irraa eegaluun waanan danda'u hunda nan raawwadha(godha) jedhii murteessi!
➡️Nama kutannoo hin qabne namni barbaadu hin jiru! Kutannoo hin qabdu taanaan ofiifis warra jaallattuufis humaa gochuu hin dandeessu. Namni duubatti deebi'u ni qisaasama! Wantoonni ati barbaaddu hundi sodaa kee duuba ta'uu isaa beekuun murannoo qabaachuu qabda!
➡️Duubatti deebitee homaa jijjiiruu hin dandeessu; Amma yoo jalqabde garuu xumura kee miidhagsuu dandeessa; Nama fooyya'aa ta'uu qabda! Ammuma murteeffadhu Waanuma murteeffatte keessa jiraatta waan ta'eef!
Toora miidiyaa koo sirrin kan #qofa
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
Telegram | Facebook | TikTok | page
Keessan na argachuuf @WABIISG
tiktok.com/@sanyiigudataa2
Galatoomaa
Sanyii Guddataa
❤ 45👍 13👌 1
▪️🚩በ 2017 ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት የተመረቁ ተመራቂዎች ለዋናው ሰነድ ዓላማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት ሪፖርት እንዲያደርጉ ተጠይቀዋል።
❤ 67👍 4
▪️For Fresh Graduates🎴Ethiopian Airlines🎴
▪️🚩Call For 2017 E.C UNIVERSITIES GRADUATES FOR COLLEGE TRAINEE POSITIONS
▪️Find More Details here
💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/job/2017-e-c-universities-graduates-for-college-trainee-positions/
▪️Deadline: PLEASE REFER YOUR SPECIFIC DATE & TIME SCHEDULE FROM THE BELOW TABLE)
❤ 45👍 6🙏 6🤡 3
🎴Dandii Boru School🎴
Job Position-1 English Teacher (Lower Primary)
Job Position-2 Marketing and
Sales Teacher (High School)
▪️Find More Detail here
💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/dandii-boru-school-3/
▪️Deadline : December 29th, 2025
❤ 25🏆 2
Photo unavailableShow in Telegram
#Gatii_Madaalawaan
Omishaafi Tajaajila keessan
Miliyoonatti beeksifadhaa!
#Beeksisaalee Omisha keessan ittiin Uummata biraan geessaniif, Bu'aa oomisha keessanii firii isaa daftanii akka argattaniif isiin beeksisan.
Akkuma beekamu #daldala, #biizinaasii fi hojii kamuu keessatti beeksifni maallaqa caalaatti murteessaa akka ta'e ogeessonni diinagdee fi hayyoonni ni himu.
Toora miidiyaa koo sirrin kan #qofa
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
Telegram | Facebook | TikTok | page
Keessan na argachuuf @WABIISG
tiktok.com/@sanyiigudataa2
Galatoomaa
Sanyii Guddataa
❤ 49👍 4
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በተገለጹ ክፍት መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አማካኝነት አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
ከታች በማሳሰቢያው በተራ ቁጥር 7 ላይ በተገለጸው አድራሻ እስከ ታህሳስ 18-2018 ዓ.ም ድረስ በኦንላይን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
❤ 34✍ 4🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Haramaya_University
#Vacancy_announcement
❤ 15🤡 2
Photo unavailableShow in Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ራጅ አግሮ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ (RaJ Agro Industries PLC) ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስተር ጋር በመተባበር ከታች የተዘረዘሩትን የሞያ ዘርፎች ከቴክኒክና ሙያ ከተመረቁ አንድ አመት ያላለፋቸው ወይም ዘንድሮ ተመራቂዎች የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
📍 Agriculture Tractor Operators
📍 JCB Operators
📍Excavator Operators
📍UD Operators
📍Agriculture Field Operators
☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ ወይም ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ይዛችሁ በዚህ ማስፈንጠሪያ https://forms.lmis.gov.et/raj/በመግባት የሥራ የልምድ ደብዳቤ፤ የታደሰ መንጃ ፍቃድ፤ የታደሰ መታወቂያእና አስፈላጊ መረጃዎችን በማስገባት ከታህሳስ 14 2018 እስከ ታህሳስ 21 2018 መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር ይደውሉ።
📅 ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም
❤ 28✍ 3👍 3🙏 3

