ቢራቢሮ MUSIC
Kanalga Telegram’da o‘tish
I respect copyright and only share for promo or education. I'll remove content if copyright holder contacts me @muxxegh Buy ads: https://telega.io/c/birabiromusic
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

109 344
Obunachilar
-1724 soatlar
-267 kunlar
-11530 kunlar
Postlar arxiv
የኢትዮጵያ ዲጄዎች ድምጻዊያን ከእኛ ይልቅ ቲክቶከሮችን እያስቀደሙ ነው አሉ።
የኢትዮጵያ ዲጄዎች ማህበር ድሮ ድሮ አንድ አርቲስት አልበም ሊያወጣ ሲል ዲጄውን ይሰበስብና ግማሽ ሊትር ውሀ ጋብዞ አልበሜን ስሙልኝ ብሎ ይጎዘጎዛል ከዛ የሙዚቃ ባለሙያ ስለሆንን በትክክል ሰምተን ጥሩ የሆነውን በየክለቡ እና በየዝግጅቱ አጫውተን እናስለምድለታለን።
አልበሙ ፌመስ ከሆነ በኋላ ለማህበራቸን የአመሰግናለሁ ደብዳቤ እንኳን አይልኩም የጋራ ጥቅም ስለሆነ ይመቸው ብለን እንዘለዋለን።
አሁን ደግሞ የሙዚቃን አልበም ሚገመግሙት ቲክቶከሮች ሆነዋል ምንም አይነት ዲጄ ተጠርቶ እንደሙያ ስማልኝ ቀርቷል። በዚህ አንድ አመት ውስጥ የወጡ ትልልቅ የአልበም ሊስኒንግ ፓርቲዎችን ብታዩ ዲጄው አይጠራም ግን በየክለቡና በየዝግጅቱ እረ ዘፈኔን አጫውቱልኝ ይባላል።
ኢትዮጲያ ውስጥ ከ7000 በላይ ዲጄ አሉ ሁሉም ዲጄ የኢትዮጲያን ሙዚቃ ለኢትዮጲያውያን አሽሞንሙኖ ቆንጆውን ከተመታው አቻችሎ በማቅረብና በማስተዋወቅ ግንባር ቀደም ነን። ወደፊትም ይቀጥላል።
እና ስንጠቀልለው ለምን አልተጠራንም እያልን ሳይሆን አሁንም ሙያው የተሳሰረ መሆኑን አትርሱት ዞሮ ዞሮ እዚሁ ናችሁ ለማለት ያህል ነው ብለዋል።
አስተያየት ስጡበት
@Birabiromusic
❤ 71👍 51💯 8😢 5
🎙 • Nina Girma
🔊 • ዎላሎ አይሲጋይ
@Birabiromusic
@mussegirma
ዎላሎ አይሲጋይ - Nina Girma.mp33.60 MB
❤ 64👍 16🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
👤 • Nina Girma
🔊 • ዎላሎ አይሲጋይ
🎥 • https://youtu.be/kjPVHbi7aLA?si=tHUxCaBMLBilZbUM
To Download Mp3 Song
👇👇👇👇👇
@Birabiromusic
🦋🦋🦋🦋🦋🦋
❤ 40👍 8💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
#አስደሳች ዜና የስንፈተ ወሲብ ችግሮች መፍትሔ አስመጣንልዎ።
📞☎️ 0991135633
🪐ፍቱን የተመሰከረላቸው ኦርጅናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን ከኛ ላይ ያገኛሉ።
🌏በብዙ ሃገሮች ላይ ተሞክረው ፈጣን እና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በሚቀባ:በሚዋጥና በሚረጭ በተመጣጣኝ አቅርበንላችኋል።
⚠️ መፍትሄ ተገኘለት 🌍የ21ኛው ክፍለ ዘመን እውቅ ዶክተሮች ምርምር ውጤት
🔥ቶሎ ለሚጨርሱ
🔥በግንኙነት ወቅት ለስሜት መቀዛቀዝ
🔥ለብልት ጡንቻ ጥንካሬ
🔥ቁመት እና ውፍረት ለመጨመር
ዘላቂ መፍትሄ ያላቸው
#Vimax Made in Canada 🇨🇦 4000Birr
#Maxman Made in Thailand🇹🇭&America🇺🇸2500Birr
#Largo Cream Made in Germany🇩🇪3000Birr
#Viga Spray Made in Germany 2000birr
#Handsome up Vacuum penis Pump = 4000Birr
#Biomanix Made in USA 6000Birr
#Strong Man Cream = 3500birr
📌አዲስ አበባ ላላቹህ ያሉበት እናደርሳለን🏍
📌ክፍለ ሃገር ያላችሁ ደንበኞቻችን በፈጣን ፖስታ ቤት(EMS,DHL,UPS) እንልካለን📦
#ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
#ታማኝነት መለያችን ነው።
#inbox @Suc_Life
Or
@Arat_Killo
#Call +251991135633
+251945513899
🌪CHOOSE More Products by Joining Our Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+4xuzURZZO-wxMmI0
https://t.me/+4xuzURZZO-wxMmI0
https://t.me/+4xuzURZZO-wxMmI0
❤ 12🔥 2👍 1
🎙 • ልዑል ኃይሉ
🔊 • ዋኔ
@Birabiromusic
@mussegirma
ዋኔ - ልዑል ኃይሉ.mp34.53 MB
👍 64❤ 38❤🔥 10👌 6
Hammasini ko'rsatish...
live mix Dj Dave Ethiopia.mp358.39 MB
❤ 38👍 16🙏 6💔 2
Photo unavailableShow in Telegram
live mix Dj Dave Ethiopia 🔥🔥🔥
@Birabiromusic
❤ 18🙏 7
Photo unavailableShow in Telegram
🕯
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት (ሙፍቲ) የነበሩት ክቡር ሐጂ ኡመር ኢድሪስ፣ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገለጸ።
በብዙዎች ዘንድ "የሀገር ዋርካ" እና "የሁሉም አባት" በመባል የሚታወቁት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር፣ በሀይማኖት አባትነታቸውና በአገር ሽማግሌነታቸው ከፍተኛ መከበርን ያገኙ ታላቅ መሪ ነበሩ። ህልፈታቸውም በመላው የሀገሪቱ የእስልምና እምነት ተከታዮችና በሌሎችም ኢትዮጵያውያን ዘንድ ጥልቅ ሀዘንን ፈጥሯል።
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ በኢትዮጵያ የሃይማኖቶች መቻቻልና አብሮነት እንዲጎለብት ባደረጉት አስተዋጽኦ ሲታወሱ ይኖራሉ። ቢራቢሮ Music ለመላው ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን።
@Birabiromusic
😢 194😭 62❤ 44💔 39🙏 15😱 3
🎙 • ጀምበሩ
🔊 • ምነው ውዴ
@Birabiromusic
@mussegirma
ምነው ውዴ - ጀምበሩ.mp32.08 MB
❤ 34👍 8👎 6
Photo unavailableShow in Telegram
👤 • ጀምበሩ
🔊 • ምነው ውዴ
🎥 • https://youtu.be/UkqEA4N-EMg?si=c9pIs7735nBNP4_v
To Download Mp3 Song
👇👇👇👇👇
@Birabiromusic
🦋🦋🦋🦋🦋🦋
❤ 23
🎙 • Melat Kelemework
🔊 • በቃኝ
@Birabiromusic
@mussegirma
በቃኝ - Melat Kelemework.mp33.81 MB
👍 42❤ 36🔥 7💯 4🍾 4
