uz
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

Kanalga Telegram’da o‘tish

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
182 917
Obunachilar
+9824 soatlar
+9867 kunlar
+4 67730 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
የሐዘን መግለጫ የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የሥራ አመራርና መላው ሠራተኞች በዕውቁ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን፡፡
Hammasini ko'rsatish...
😱 57 51🤔 11👌 7👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ህዳር 01፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Hammasini ko'rsatish...
42👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 28 ፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Hammasini ko'rsatish...
65👍 8👏 5😱 5🔥 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጉደኛው ማሽን ህይወት እንደጉድ እያቀለለ ነው! ውድ ደንበኛችን እነሆ ገንዘብ ገቢ፣ወጪ እንዲሁም ማስተላለፍ ሁሉንም በአንድ የሚያከናውኑበትን የሪሳይክለር ማሽን ይዘን መጥተናል። ይህን አገልግሎትም በካርድዎ፣ ያለ ካርድ በስልክዎ በሚደርስዎ አጭር ቁጥር አሊያም በሞባይል ባንክ መተግበሪያ ኪው.አር ኮድን በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranch#BanksinEthiopia#AddisAbaba#Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
61🔥 17👍 9👏 7
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 28 ፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Hammasini ko'rsatish...
34👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥቅምት 27 ፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
Hammasini ko'rsatish...
57👍 4👏 4😁 1
00:21
Video unavailableShow in Telegram
አቢሲንያ ማስገረሙን ቀጥሏል! ገንዘብ ለማውጣት ወይም ለማስገባት ወደ አቢሲንያ ቅርንጫፍ ሲሄዱ በአቢሲንያ ሞባይል APP ቀድመው ፎርሙን በመሙላት ጊዜ ይቆጥቡ። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Hammasini ko'rsatish...
BOA branch c.mp46.94 MB
65👏 21👍 10👌 8😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
Hammasini ko'rsatish...
40👍 9👏 3
42👏 18👍 6🔥 6🤩 5👌 3
ባንካችን የዲጂታል ግብይት ተጠቃሚ ደንበኞችን ለማበረታታት ያዘጋጀውን የመኖሪያ ቤት ሽልማት አሸናፊ ይፋ አደረገ   · የአባመላ ቅርንጫፍ ደንበኛችን የባለ 2 መኝታ አፓርታማ ዕድለኛ ሆነዋል ባንካችን አቢሲንያ ላለፉት አምስት ወራት ሲያከናውን የቆየውን በተለያዩ የዲጂታል ባንክ አማራጮች ግብይት የሚያከናውኑ ደንበኞችን የሚያበረታታ ዘመቻ (Merchant Engagement Campaign) በይፋ በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ለአሸናፊ ደንበኞች የተዘጋጀውን የመኖሪ ቤት ዕጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት አከናወነ። ዕጣ የማውጣቱ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ጥቅምት 25 ቀን 2018 ዓ.ም የባንካችን የዲጂታል ባንክ ዋና ኦፊሰር የሆኑት ወ/ሮ ሶስና መንገሻና ሌሎች የስራ ሃላፊዎች፣ተጋባዥ እንግዶችና ታዛቢዎች በተገኙበት በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ ተካሂዷል። በወጣው ዕጣ መሰረትም ባለ 2 መኝታ አፓርታማ የሚያስገኘው አሸናፊ የዕጣ ቁጥር 0001801876786 ሆኖ የወጣ ሲሆን ዕድለኛውም የባንካችን አባመላ ቅርንጫፍ ደንበኛ የሆኑትና በንግድ ሥራ የሚተዳደሩት የአዲስ አበባ ነዋሪው አቶ መሐመድ ከድር ሆነዋል። ይህ የሽልማት መርሃ-ግብር ይፋ ከተደረገበት ከሚያዚያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባለፉት  አምስት ወራት ከ10 ሚሊዮን በላይ ግብይቶች የተከናወኑ ሲሆን በዚህም ከብር 138 ቢሊዮን በላይ ማንቀሳቀስ ተችሏል። ባንካችን አቢሲንያ የዲጂታል መተግበሪያ በመጠቀም የሚደረጉ ግብይቶችን ለማበረታታትና አዳዲስ የዲጂታል ባንክ ደንበኞችን ለማፍራት ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጀው በዚህ መርሃ-ግብር በሞባይል ባንክ፣በፖስ  እና በሌሎች የዲጂታል አማራጮች ከብር 500 ጀምሮ ግብይት ለፈጸሙ ደንበኞች ከ3 ሚሊዮን በላይ የዕጣ ቁጥሮችን ወይም ኩፖኖችን ተደራሽ አድርጓል።   ባንካችን ዕድለኞችን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ በቀጣይም የባንካችንን እጅግ ዘመናዊ የዲጂታል ባንክአማራጮች በመጠቀም እግረ መንገዳቸውንም የተለያዩ ዕጣዎች ባለዕድል እንዲሆኑ ይጋብዛል።
Hammasini ko'rsatish...
35👍 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
Hammasini ko'rsatish...
33👍 1

43👍 3🔥 1

59👍 8👏 2🔥 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ውጪ ሀገር ዘመድ ይኑር እንጂ ፈጣንና አስተማማኝ በሆነው የቪዛ ዳይሬክት አገልግሎት የቪዛ ካርድ ቁጥርዎን ብቻ በመላክ ከውጪ ሃገር የተላከልዎትን ገንዘብ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይቀበሉ። #BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #የሁሉም_ምርጫ
Hammasini ko'rsatish...
32👍 8🔥 1🤩 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
Hammasini ko'rsatish...
32👍 4🤔 1👌 1
ባንካችን አቢሲንያ በባንክ ለባንክ ግብይት ላስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም ከኢትስዊች አ.ማ የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት ኢትስዊች አክሲዮን ማህበር ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ባካሄደው 12ኛው ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ማጠናቀቂያ ላይ ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በባንክ ለባንክ ግብይት ላስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የዕውቅና ሽልማት አበርክቶለታል። በዚህም መሰረት ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የባንክ ለባንክ የኤ.ቲ.ኤም ግብይት አፈጻጸም ከሁሉም የግል ባንኮች ጋር ተወዳድሮ የአንደኝት ደረጃን አግኝቷል። በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ የባንክ ለባንክ የፖስ ግብይት የሁለተኛነት ደረጃን ለመያዝ ችሏል። በዕለቱ የዲጂታል ባንኪንግ ኦፕሬሽንስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዳንኤል ረታ ባንካችን አቢሲንያን በመወከል የዕውቅና ሽልማቱን ተቀብለዋል። ኢትስዊች አክሲዮን ማህበር እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት የብር 741.1 ቢሊዮን ዋጋ ያላቸው 287.4 ሚሊዮን የባንክ ለባንክ ግብይቶችን እንዳካሄደ በዕለቱ ተገልጿል።
Hammasini ko'rsatish...
84👏 21👍 17🔥 2😱 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
Hammasini ko'rsatish...
28👍 6🔥 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ባንካችን መልካም የፋይናንስ ግንዛቤ ሳምንት እንዲሆንላችሁ እየተመኘ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና እጅግ ዘመናዊ የሆነውን የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎታችን በተሟላ መልኩ ለመጠቀም፣ የደንበኞቻችን የጣት አሻራና የፊት-ገጽታ ዋነኛ ግብዓት ነው፡፡ በመሆኑም፣ እርስዎም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የጣት አሻራና የፊት-ገጽታ መረጃ በመስጠት ፈጣን፣ቀላል እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ ! #FinancialLiteracy #FinancialLiteracyWeek #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel #BanksInEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Hammasini ko'rsatish...
36👍 21😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram #Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap #ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
Hammasini ko'rsatish...
23👍 4🔥 1

22👍 15😱 4🥰 2🤩 1