uz
Feedback
Best አማርኛ ጥቅሶች

Best አማርኛ ጥቅሶች

Yopiq kanal
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
182 168
Obunachilar
+62224 soatlar
+2137 kunlar
-57630 kunlar
Postlar arxiv
Repost from N/a
መላጣ👩‍🦲 በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
Hammasini ko'rsatish...
Cruly hiar
Bald
Grey hair
Receding hairline
Photo unavailable
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀
Hammasini ko'rsatish...
1
😂ሰለ ትምሮ😂😂
🤣🤣የክላስ ትረባ🤣🤣
🤣🤣የTiktok ኮሜንቶች🤣🤣
🤣🤣ኢትዮ ቀልዶች🤣🤣
🤣🤣አሽቄ ሚም🤣🤣
🤣🤣መርጌታ ሚም🤣🤣
🤣🤣PATRON ሚም🤣🤣
💀ሁሉም ያለበት💀
Repost from N/a
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more 📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
Hammasini ko'rsatish...
2
📝Read More....📝
Photo unavailable
ስለ ኮከቦ ያውቃሉ?🤔 በአሁን ጊዜ የሰው ባህሪ መተየቅ ቀርቷል ከታች ኮከቡን ነክተው ባህሪውን ይወቁ👇👇
Hammasini ko'rsatish...
♈️ኤሪስ
♌️ ሊዮ
♐️ ሳጁታሪየስ
♉️ታውረስ
♍️ ቪርጎ
♑️ ካፕሪኮርን
♊️ጄሚኒ
♎️ ሊብራ
♒️ አኳርየስ
♋️ካንሰር
♏️ ስኮርፒዮ
♓️ ፓይሰስ
♨️ኮከቡን ለማወቅ💫
Repost from N/a
መላጣ👩‍🦲 በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
Hammasini ko'rsatish...
Cruly hiar
Bald
Grey hair
Receding hairline
Photo unavailable
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
Hammasini ko'rsatish...
🤣የተማሪ ትረባ🤣
😂አዝናኝ ቀልዶች😁
😂ለመሳቅ ብቻ😂
😢አቤ እና ከቤ😁
😂አለመሳቅ ፖሌንጅ😆
😎ሁሉንም በ አንድ ላይ😁
Repost from N/a
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት see more....
Hammasini ko'rsatish...
1
❗️ሙሉ ታሪኩን ለማየት ❗️
👀see👀
Photo unavailable
😂😂ሁሌ ሳቅ😂😂
Hammasini ko'rsatish...
2
😂ሰለ ትምሮ😂😂
😂ስለ መምህር😂
😂አቤ እና ከቤ😂
😂ሁሉም ያለበት😂
😁 የቀድሞው የዙንባቤ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ የቀለዳቸውን አዝናኝ አስተማሪ እና ቁም ነገር አዘል ቀልዶች ለማግኘት ይሄን ቻናል ይቀላቀሉ 😊🙏 😅 እኔ በበኩሌ በጣም ያዝናናናኛል ለናንተም ጋበዝኳቹ 🙏
Hammasini ko'rsatish...
1
😂 ሮበርት ሙጋቤ 😅
😄Join 😄
​​  💖 የፍቅር ማእበል 💞💝 ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ ከBest አማርኛ ጥቅሶችየ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 2⃣8⃣ ትንሽ ከተኛሁ ቡሀላ ተነስቼ ልጄን አጣጥቤ ልብሱን ቀያይሬለት አብሬው ለመተኛት ሞከርኩ ። ለራሴ ምን ያህል የህፃን ስራ እንደሰራሁ በጣም ሞኝ እንደሆንኩ  እየነገርኩት ነበር። ለማክቤል ልጁ የሱ እንደሆነ ከነገርኩት ቡሀላ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ማሰብ በራሱ ከበደኝ ቀጥታ sms ሲሆን ወይ መደለት አልችል ግራ ገባኝ ፈጣሪዬ ሆይ ማታ ሰክሮ ስልኩን ጥሎት በገባ ብዬ ፀለይኩ ከእንቅልፉ ሲነቃ ደውሎ ምን ሊለኝ እንደሚችል ማሰብ በራሱ ከበደኝ ከዛ ሽሽት ስልኬን አጠፋሁ። ምሳ ሰአት ላይ ልዑሌ መጥቶ ቆንጆ ምሳ በላን ያው እኔ እንኳን ጭንቀቱ ሊያፈነዳኝ ትንሽ ነበር የቀረኝ አንብቦት ይሆን ካነበበው ቡሀላስ ምን ይወስን ይሆን ሄዶ ለናቴ ቢነግራትስ ብቻ  ምን የማላስበው አለ  ስልኬን ልክፈተው አልክፈተው ግራ ገባኝ ልክ እንደከፈትኩት ቢደውልልኝስ አንስቼ ምን አወራለሁ ። ማታ አካባቢ በቃ የፈለገው ይምጣ ብዬ ከፈትኩት እንደፈራሁት ልክ እንደከፈትኩት ማክቤል ደወለ ። ከእንቅልፌ ከተነሳሁበት ሰአት ጀምሮ ስደውልልሽ ስልክሽ ዝግ ነው አለኝ ። አዎ ዝግ ነበር ምነው ለምን ፈለከኝ አልኩት ልክ ምንም  እንዳልተፈጠረ ነገር    አሁን ካንቺ በላይ ልጄ ነው ሚያስፈልገኝ ደሞኮ ታውቆኝ ገበር ካስታወሽ ጠይቄሽ ገበር አንች ዋሸሽኝ እንጂ አለ ማታ በችኮላ የሆነ ነገር እራስህ ላይ እነሰዳታደርግ ስለፈራሁ ነው ያን ሁላ ውሸት የቀባጠርኩት እንጂ የምሬን አደለም ልጁ የልዑል ነው የሌለ ነገር ስላወራሁ ይቅርታ አድርግልኝ ቻው ብዬ ዘጋሁበት። መልሶ ደወለ በቃ ውሸቴን ነው አልኩህ አደል እየደወልክ አትጨቅጭቀኝ አልኩት ። እሱ ግን ምንም ሳያፍር ማታ ያንን text ስልክልሽ  ካንቺ የጠበኩት 1 ነገር ያንተ ልጅ ነው ለልጅህ ስትል ኑርለት እንድትይኝ ነበር ያልኩት አልቀረም  የጠቀኩትን text ላክሽልኝ አንቺ በዛ ፍጥነት ከልዑልጋ  አብረሽ አድረሽ ልታረግዢ አትችይም አቅሻለሁኮ አለኝ ። የዛኔ በጣሞ ተናደድኩ ታዲያ ምን ይጠበስ ልጁ ያንተ  ቢሆንስ ምን አገባህ በቃ እኔም ልጄም እንደሞትን ቁጠረው ልዑሌ ነው አፍርሶ የሰራን ትናት ምክንያትህን እንኳን ንገረኝ እያልኩ  ስለምንህ ዞረህ እንኳን አላየኸኝምኮ ቢያንስ አባቴ እንዲህ እንዲህ አለኝ ለትንሽ ጊዜ እንለያይ አብረን መፍትሄ እንፈልግ መች አልከኝ  ። የ6 አመት ፍቅሬን እንደቆሻሻ አውጥተህ ጣልከው መች ለኔ ስሜት ተጨነክ ያንን ሁላ ሴት አጠገቤ እያመጣህ ስትስም ስትለፋደድ አልነበር ዛሬ ደርሶ ምን አፍቃሪ አፍቃሪ ያጫውትሀል ልዑሌ እየመጣ ስለሆነ ስልኬ ላይ ደግመህ እንዳትደውል እንዲደብረው አልፈልግም እኔንም ልጄኝ አትበጥብጠን አልኩትና ስልኩን ዘጋሁት። ፈጣሪ  ያክብረው ደግሞ አልደወለም ። ማታ ልዑሌ መጥቶ እራታችንን በላልተን ባባ ተኝቶ ስለነበር ፊልም ማየት ጀመርን ስንጨርስ በረንዳ ላይ ወጥተን አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰን ጨረቃዋን እያየን ማውራት ጀመርን ። ልዑሌ ምናለ ከሁለትና ከሶስት አመት በፊት ባወኩሽ ኖሮ አለኝ ። እንዴ ለምን አልኩት ?? በቃ የዛኔ አውቄሽ ቢሆን ህይወት ላይ ተስፋ አልቆርጥም ነበር አለኝ እንዴ ቆርጠህ ነበር እንዴ ሆ ሰው እንዴት ህይወት ላይ ተስፋ ይቆርጣል ግን ለምን እንደዛ አልክ አልኩት። በቃ ታቂያለሽ እኔ ብዙ ታሪክ አለኝ ያልነገርኩሽ ግን አንቺንና ልጄን ከመተዋወቄ በፊት በነበረው ህይወቴ ውስጥ ተስፋ ቆርጬ ነበር ማታ ስተኛ ጠዋት ከእንቅልፌ ስለመነሳት አላስብም ነበር በየትኛውም አጋጣሚ ብሞት አይጨንቀኝም አንድም ቀን ለህይወቴ ሰግቼ አላውቅም ነበር ። ይቀጥላል ከወደዳችሁት like ካልተመቻችሁ dislike አድርጉ share እያደረጋችሁ ቻናሉን ምርትና አግልግሎቶን ለማስተዋወቅ ያናግሩኝ !!! አሁን ግን በቃ እኔጃ ብቻ ላንቺ ቃል የለኝም ብሎ አቅፎ ሳመኝ ትንሽ ከቆየን ቡሀላ ወደውስጥ ገብተን አረፍ አልን ። ያው ባባ ቀን ቀን ስለሚተኛ ሌሊት በጣም ያስቸግራል አንዴ እኔ አንዴ ልዑሌ እየሆንን እንይዘዋለን ። ዛሬ ግን ልዑሌ እንቅልፍ ስለወሰደው ብቻዬን ባባን አቅፌ ማጫወት ጀመርኩ እንደለመደው ሌሊት አካባቢ ላይ ማክቤል ደወለ ዝም ብዬ አንስቼ ስልኩን ጆሮዬ ላይ አደረኩት እልም ያለ ጫጫታ ውስጥ ነበር። ዝም ብዬ ማዳመጥ ጀመርኩ ። አፉ ሁላ ተሳስሮ ነበር ። ህይወቴን በሰላም እንድኖርና የድሮውን ማክቤልን ማግኘት ከፈለግሽ ላንዴ ብቻ ልጄን አሳይኝ ምን እንደሚመስል አንዴ ብቻ ነው ማየት ምፈልገው ከዛ ቡሀላ አጠገብሽ አልደርስም አለኝ ። አላስቸግርሽም ካንቺ እርቄ አባቴንና እራሴን የሚጠቅም ስራ እሰራለሁ መጀመሪያ ግን አይኑን አሳይኝ አለ ። ዝም ብዬ ስልኩን ዘጋሁትና text ፃፍኩለት አሁን ወደቤትህ ግባና ሲነጋ እናወራለን አልኩት ። ጠዋት እኔ በተራዬ እንቅልፍ ጥሎኝ ባባን እያጫወተው የነበረው ልዑሌ ነበር ስነቃ ቁርስ ቀርቦ እኔን እየጠበቁ ስለነበር ተነስቼ ተጣጠብኩኝና አብረን ቁርስ በላን። ልዑሌ ወደስራ ሄደ እኔ ቁጭጭ ብዬ tv እያየሁ ማክቤል ደወለ ማታ ያወራነውን ምን አሰብሽ ቃል እገባልሻለሁ ላንዴ ብቻ ነው አይኑን ማየት ምፈልገው ከዛ ድጋሜ አላስቸግርሽም ቃሌ ነው አለኝ። እሺ አልኩት በቃ ዛሬ ከሰአት ቡሀላ እንገናኝ የት ነው የሚመችሽ አለኝ ። እኔ ሰፈር እመጣለሁ እዛው እንገናኛለን እደውልልሀለሁ አልኩትና ስልኩን ዘጋሁት እውነት ለመናገር ብዙ ሰአት ከራሴጋ ታግያለሁ ግን ቢያንስ እሱ ሚቀየር ከሆነ ላንዴ የልጁን አይን ባሳየው ችግር የለውም ብዬ አሰብኩ ። ክፍል ሀያ ዘጠኝ ከ3⃣0⃣0⃣👍በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ‼️
Hammasini ko'rsatish...
👍 337 48🥰 3👌 3💯 3👏 2
Photo unavailable
ስለ ኮከቦ ያውቃሉ?🤔 በአሁን ጊዜ የሰው ባህሪ መተየቅ ቀርቷል ከታች ኮከቡን ነክተው ባህሪውን ይወቁ👇👇
Hammasini ko'rsatish...
♈️ኤሪስ
♌️ ሊዮ
♐️ ሳጁታሪየስ
♉️ታውረስ
♍️ ቪርጎ
♑️ ካፕሪኮርን
♊️ጄሚኒ
♎️ ሊብራ
♒️ አኳርየስ
♋️ካንሰር
♏️ ስኮርፒዮ
♓️ ፓይሰስ
♨️ኮከቡን ለማወቅ💫
"ተስፋ አትቆርጥ" በእንግሊዝኛ ??
Hammasini ko'rsatish...
Don’t lose hope
Don't be late
Don't give up on me
Don't stay behind
እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ምርጥ ቻነል ተገኝቷል። የምትፈልጉትን መርጣችሁ ተቀላቀሉ 👇
Hammasini ko'rsatish...
ፍቅር ❤️
ሰላምታ
ስለ ስራ
ስልክ ስናወራ
ምህፃረ ቃላት
ገበያ ላይ
Phrasal Verbs
ምሳሌያዊ ንግግሮች
ስለ ጊዜ
ስለ Passive እና Active
ስለ Reported Speech
በነፃ ይማሩ 📚
Repost from N/a
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more 📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
Hammasini ko'rsatish...
📝Read More....📝
Photo unavailable
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀
Hammasini ko'rsatish...
😂ሰለ ትምሮ😂😂
🤣🤣የክላስ ትረባ🤣🤣
🤣🤣የTiktok ኮሜንቶች🤣🤣
🤣🤣ኢትዮ ቀልዶች🤣🤣
🤣🤣አሽቄ ሚም🤣🤣
🤣🤣መርጌታ ሚም🤣🤣
🤣🤣PATRON ሚም🤣🤣
💀ሁሉም ያለበት💀
Repost from N/a
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት see more....
Hammasini ko'rsatish...
❗️ሙሉ ታሪኩን ለማየት ❗️
👀see👀
Photo unavailable
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
Hammasini ko'rsatish...
1
🤣የተማሪ ትረባ🤣
😂አዝናኝ ቀልዶች😁
😂ለመሳቅ ብቻ😂
😢አቤ እና ከቤ😁
😂አለመሳቅ ፖሌንጅ😆
😎ሁሉንም በ አንድ ላይ😁
Repost from N/a
ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more 📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ
Hammasini ko'rsatish...
📝Read More....📝
Photo unavailable
❤️❤️ ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችህ  እምታቅባቸው 5 ወሳኝ ምክንያቶች:
Hammasini ko'rsatish...
1
OPEN
JOIN
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Hammasini ko'rsatish...
🔥ጀምር🔥