Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
Kanalga Telegram’da o‘tish
ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

262 544
Obunachilar
-60124 soatlar
+7 0077 kunlar
+7 81230 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
እግዱ ተነስቷል‼️
በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት በማድረግ መንግሥት በሱር ኮንስትራክሽን ስር የሚተዳደሩ 22 ተቋማት ላይ ለማጣራት በሚል ጊዚያዊ እግድ ጥሎ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ የማጣራት ስራው ስለተጠናቀቀ እግዱ እንዲነሳ ፍትህ ሚኒስቴር ለሁሉም ባንኮች በደብዳቤ አሳውቋል።
አዩዘበሀሻ
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 58👍 27🙏 5🤨 4🥰 3🥱 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው
🎯እናም ከ 8 በላይ ሳይቶችን አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ በሳር ቤት ቫቲካን አካባቢ ለሽያጭ ያወጣነው አፓርትመንት
#ቴምርሪልስቴት
‼️ሳር ቤት ቫቲካን
🎯65/35 አከፍፈል
👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉2መኝታ 106ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 14👍 1🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Update❗ጋምቤላ‼️
በጋምቤላ ከተማ ጠዋት የጀመረው የተኩስ ልውውጥ እስካሁን እንደልቆመ ምንጮቻችን ገልጸዋል።
የተኩሱ መነሻ ብሔር ብሔረሰብ መንደር አካባቢ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ በየቦታው ተኩስ አለ ትልቅ ፍራቻ ላይ ነን ሰው ቤት ዘግቶ ተቀምጦ ነው ያለው ሲሉ ነዋሪዎቹ የአዩዘሀበሻ ቤተሰቦች ጠቁመዋል። አሁን ላይ ከባድ ተኩስ እየተሰማ ሲሆን ከአጎራባች ወረዳዎች ጭምር ታጣቂዎች እየገቡ ነው ብለዋል።
የፌደራል መንግሥት ጣልቃ በመግባት ሁኔታውን እንዲያረጋጋ ጠይቀዋል።
አዩዘሀበሻ
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
😢 94❤ 88👍 24🙏 15🕊 11🙊 8🥰 2
በመተት አስፈራርታ 3 መቶ ሺ ብር ከግል ተበዳይ ልትቀበል ያለች ተጠርጣሪ መያዙን ፖሊስ ገለጸ።
3መቶ ሺ ብር በባንክ ካላስገባህ በመተት በቤተሰብህ ላይ ጉዳት አደርሳለሁ እያለች ስታስፈራራ የነበረችን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
ግለሰቧ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ወሎ ሰፈር አካባቢ ከሚገኝ አንድ ፕላዛ ውስጥ በጽዳት ሰራተኝነት እና በአሳንሰር ተቆጣጣሪነት ተቀጥራ የምትሰራ ሲሆን የግል ተበዳይ በዚሁ ህንጻ ላይ ከሚገኝ የአንድ የግል ድርጅት የፋይናስ ኃላፊ ናቸው።
ተበዳይ ለፖሊስ በሰጡት ቃል የኔሰው የሚባል ግለሰብ ከአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ቢኮሎ ከሚባል አካባቢ እንደሚደውል ገልጸው 3መቶ ሺ ብር በባንክ ካላስገባህ ልጅህን የሰይጣን መሳቢያ አደርጋታለሁ የሚል የማስፈራሪያ መልዕክት በማያውቁት ስልክ ተደውሎ እንደደረሳቸው ተናግረዋል።
ተጠርጣሪዋ የግል ተበዳይን በመከታተል ካጠናች በኋላ ማንነቷን በመደበቅ እና ድምጿን በመቀየር አስፈራርታ 25ሺ ብር በባንክ እንዲያስገቡላት ካደረገች በኋላ ቀሪ 275ሺ ብር ለማስላክ ስትሞክር የግል ተበዳይ ለፖሊስ በሰጡት መረጃና ፖሊስ ባደረገው ምርመራ ልትያዝ ችላለች።
በተጨማሪም ፖሊስ ግለሰቧ ለግል ተበዳይ ለመላክ ያዘጋጀችው የማስፈራሪያ ጽሑፍ የእጅ ስልኳ ላይ መገኘቱን የገለጸ ሲሆን በቁጥጥር ስር ውላ ምርመራ እየተጣራባት አስታውቋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 90🤣 86🤨 8👍 4😎 4😢 2🙈 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው
🎯እናም ከ 8 በላይ ሳይቶችን አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ በሳር ቤት ቫቲካን አካባቢ ለሽያጭ ያወጣነው አፓርትመንት
#ቴምርሪልስቴት
‼️ሳር ቤት ቫቲካን
🎯65/35 አከፍፈል
👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉2መኝታ 106ካሬ
20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን
👉3መኝታ 139ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 24👍 2🥰 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተኩስ‼️
በጋምቤላ ከተማ በርበርታብ መንደር በዚህ ሰዓት ከባድ የተኩስ ድምጽ እየተሰማ መሆኑን ከነዋሪዎቹ የደረሰን መረጃ ያመላክታል።
ተኩሱን የጀመሩት የአኝዋክ ጎሳዎች ናቸው ብለዋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Photo unavailableShow in Telegram
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል።
📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡
የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን።
☎️ ስልክ ፦ 0923526669
💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን
@Bussinessteam23
🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️
https://t.me/CQ2wKqFxyl4zYmM8
↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
❤ 15🔥 3👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመረጃ መንታፊዎች የሚያጋልጡ ጎጅ የስልክ አጠቃቀሞች ምንድን ናቸው?
-ያልተረጋገጡ አፕሊኬሽኖችን በስልካችን መጫን፦ ብዙዎቻችን ከዋናው የሶፍትዌር መደብር (Play Store/App Store) ውጭ ያሉ አፕሊኬሽኖች በተለያዩ ድረ-ገጾች አማካኝነት እንጭናለን። እነዚህ አፕሊኬሽኖች ስልካችንን ለመሰለል/መረጃ ለመሰረቅ የተዘጋጁ ቫይረሶችን ሊይዙ ይችላሉ።
-የሶፍትዌር ማሻሻያዎችን (Updates) አለማድረግ፦ የስልክ አምራቾች በየጊዜው የደህንነት ማሻሻያዎችን ይለቃሉ። እነዚህን ማሻሻያዎች ችላ ማለት ጠላፊዎች በድሮው የሶፍትዌር ስሪት ያሉ ክፍተቶችን ተጠቅመው ወደስልካችን ሰርገው እንዲገቡ ያጋልጣል።
-ለሁሉም አፕሊኬሽኖች "ፈቃድ" መስጠት፦ አንድ አፕሊኬሽን ስንጭን "Allow" የሚል ምርጫ ይጠይቀናል። ለአንድ ፎቶ ማቀናበሪያ አፕሊኬሽን ስልክ ቁጥሮችን፣ ያሉበትን ቦታ እንዲያይ ፈቃድ መስጠት አላስፈላጊ እና ለመረጃ ስርቆት ያጋልጣል።
-ደህንነታቸው ያልተጠበቁ የዋይፋይ (Public Wi-Fi) አጠቃቀም፦ ነፃ የዋይፋይ ኔትዎርኮች በቀላሉ ለመጠለፍ የተመቹ ናቸው። በእነዚህ ኔትዎርኮችን ተጠቅመን የባንክ አካውንት መክፈት/ሚስጥራዊ መረጃዎችን መላላክ ከፍተኛ አደጋ አለው።
-አጠራጣሪ ሊንኮችን መክፈት፦ "ሎተሪ ደርሶዎታል"፣ ወይም "ነፃ የኢንተርኔት ጥቅል" በሚሉ አሳሳች መልዕክቶች ያሉ ሊንኮችን መጫን ስልካችንን ለጠላፊዎች አሳልፎ ይሰጣል።
-ቀላል የይለፍ ቃላትን መጠቀም፦ እንደ "1234"፣ "0000" ወይም የልደት ቀንን የመሳሰሉ በቀላሉ የሚገመቱ የይለፍ ቃላትን መጠቀም ስልካችን በእጃችን ቢሆን እንኳ በሩቅ ሆኖ ለመገመት ለሚሞክር የመረጃ መንታፊ ስራውን ያቀልለታል።
#INSA
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 95👍 25👏 2🙏 2🙊 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨የድርጅቶን ገበያ በ social media ማሳደግ እንደሚችሉ ያውቃሉ ✨
እንግዲያውስ አስደሳች ዜና ሹክ እንበሎ የሚላችሁ Bright Digital Marketing በተለያዩ የ package አማራጮች ቀርቦላቹሀል
👉🏻ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ discount😃
👉🏻content creation, video recording with camera man, edition, social media managing, ሁሉንም በአንድ እኛ ዘንድ ያገኛሉ
👉🏻ድርጅቶን እናስተዋውቅሎት, በየትኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ቢገኙ ለ promotion እንዳይጨነቁ: እርሶ ስራዎትን እኛ ስራዎት ሰው ዘንድ እንዲደርስ ማረግ ግዴታችን ነው 🤗
1st package
👉🏻በሳምንት 1 ቀን ቀረፃ
👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልግሎት
👉🏻ለ 3 የተመረጡ ቀኖች 1የ tiktok, 1 የ Instagram/Facebook እና 1የ LinkedIn ቨዲዮ posting
👉🏻price 6,500 ብር
2nd package
👉🏻በሳምንት 1 ቀን ቀረፃ
👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልግሎት
👉🏻ለ 2 የተመረጡ ቀኖች tiktok, Instagram/Facebook እና LinkedIn ቪዲዮ posting
👉🏻price 5,000 ብር
3rd package
👉🏻የአንድ ቀን ቀርፃ
👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልገሎት ለ አንድ ቪዲዮ
👉🏻ለ 1 የ tiktok እና የInstagram/Facebook ቪዲዮ ፖስቲንግ
👉🏻price 4,500ብር
✨ለሰርግ, ለልደት, ለተለያዩ ፕሮግራሞች የቀረፃ እና የኤዲቲንግ አገልግሎት እንሰጣለን
☎️ 0920541247
❤ 32👍 4🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በትላንተናው እለት ታህሳስ 7/2018 ዓ.ም በጋምቤላ ከተማ የ02 ቀበሌ ፓሊስ አዛዥ የሆኑት አቶ ኡመድ በጣቢያው ግቢ ውስጥ መገደላቸውን አስመልክቶ ከፍተኝ የሆነ የተኩስ ልውውጥ የተካሄደ ሲሆን በዛሬውም እለትም ጋንቤላ ከተማ ውጥረት ውስጥ መሆኗን የከተማዋ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
ትናንት ግድያው ከተፈፀመ ጀምሮ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት በሙሉ ዝግ ሲሆኑ የመከላከያ ሰራዊት እና ፌዴራል ፓሊስ የከተማውን ጸጥታ ለማረጋጋት ወደ ከተማዋ ገብተዋል። በጉዳዩ የተጠረጠሩ እስካሁን 4 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮቹ ጠቁመዋል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 73😢 18👍 16🙏 9🕊 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
‼️#ከዕሮብ-ቅዳሜ ለሚያዙ ደንበኞች ብቻ በ2199❌ በ 1999 ብር ከነፃ ማድረሻ ጋር😱
💥w26 smartwatch💥
✅👇👇👇👇👇👇👇👇✅
👉እየቀያየሩ ሚዘንጡበት 2 ማሰሪያ
👉ምርጥ ኤርፖድ በዉስጡ የያዘ
👉ስልክ መደወል ቢፈልጉ ቲክቶክ
👉ለወንድም ሆነ ለሴት የሚሆን
👉ተቆጥረዉ ማያልቁ አገልግሎቶች
ከ ሙሉ ዋስትና ጋር🙏
💰በ 1999 ብር ብቻ😱
#አዲስአበባ በ 30 ደቂቃ ሚደርስ ነፃ ዴሊቨሪ ሲኖረን ሌላ ቦታ ላላችሁ በፖስታ ቤት እንልካለን።
ፈጥነዉ ይደዉሉልን
👇👇👇👇👇👇👇
📞0954633900
📞0954633900
ወይም ስልክና አድራሻዎን
በ👉 @dubaitera_shop ይፃፉልን
❇️ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት❇️
👉@Dubai_tera2 ን
join ይበሉ!
❤ 42👍 4🥰 4👏 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ጀመት ዓመት 800 ሺ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት በተለያየ ስራ ላይ ይሰማራሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል መንግስት ገለፀ‼️
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልን ጠቅሶ ኢዜአ እንደዘገበው ከሥራ ዕድሎች በተጨማሪ ሚኒስቴሩ ባለፉት ሦስት ዓመታት ከተለያዩ መዳረሻ አገሮች ጋር ስምምነቶችን የገባ ሲሆን ከእነዚህም መካከል በቅርቡ ከጣሊያን እና ከአንድ ጀርመን ኩባንያ ጋር የተደረጉ ትብብሮች ይገኙበታል።
“ለኢትዮጵያውያን ቁልፍ የውጭ አገር የሥራ መዳረሻ በሆነችው ሳዑዲ ዓረቢያ ውስጥ በሚሠሩ ዜጎች መካከል የእርካታ ዳሰሳ ጥናት አካሂደናል። ውጤቶቹ እንደሚያሳዩት 90 በመቶ የሚሆኑት ሠራተኞች በሥራቸው ረክተዋል” ሲሉ ሚኒስትሯ ተናግረዋል።
አክለውም ባለፈው በጀት አመት ግማሽ ሚልየን ኢትዮጵያዊ ዜጋ ያላቸው ሰዎች በውጭ ሀገራት በስራ ተሰማርተዋል ብለዋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
😢 70❤ 69👍 23🙈 18😎 3💔 2❤🔥 1🔥 1🙏 1🦄 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሁላችንም ቤት
አንድ የማንፈልገውና የማንጠቀምበት ያገለገለ እቃ አለ በተቃራኒው ደግሞ ያንን እቃ የሚፈልጉ ግን የት እንደሚገኝ የማያውቁ ሰዎች አሉ።
አላማችን እርሶ የማይጠቀሙበትን ያገለገለ እቃ በቀላሉ ካሉበት ሆነው ፖስት በማስደረግ እንዲሸጡ ማስቻል ሲሆን ያገለገለ እቃ መግዛት ሲፈልጉ ደግሞ በቀጥታ ከእቃው ባለቤት በጥሩ ዋጋ እንዲገዙ ማስቻል ነው።
ስለሆነም እርሶም ቤት አገልግሎት ሳይሰጥ ቦታ ይዞ የተቀመጠ ያገለገለ እቃ ካሎት ፎቶ አንስተው ይላኩልን ወይም በሌሎች ሰወች ፖስት የተደረጉ ያገለገሉ እቃዎችን ፎቶ ፣ አድራሻ ፣ ዋጋ እና የእቃውን ባለቤት ስልክ ቁጥር በ ET Creatives በቀላሉ ያገኛሉ።
❤️ 190,000 (190 ሺ) ገብተናል እናመሰግናለን 🙏
.
✅ JOIN 👉 https://t.me/ET_Creatives_Family
.
ET Creatives
❤ 46👍 13🥰 1
ጋምቤላ ትኩረት ይፈልጋል‼️
በዛሬው ዕለት በጋምቤላ ከተማ 02 ፖሊስ ጣቢያ ላይ ታጣቂዎች ድንገተኛ ተኩስ ከፍተው አንድ የፖሊስ ኮሚሽን መገደሉን ምንጮቻችን ገልጸዋል። በከተማዋ ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ እስከ 7 ሰዓት አካባቢ የተኩስ ልውውጥ እንደነበር ምንጮቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
ይህን ተከትሎ ሁኔታው እስኪረጋጋ በከተማዋ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተከልክሏል ብለዋል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 115😢 47👍 19🥰 8👏 3🕊 3👌 2🥱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከ5000 በላይ የኢትዮጵያ ዜጎች በአዲሱ የአሜሪካ ውሳኔ ተጠቂ ይሆናሉ።
አሜሪካ ከሰሞኑ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ትሰጥ የነበረውን ጊዜያዊ የህግ ከለላ ማቋረጧ ይታወሳል።
በዚህ ከለላ ስርም 5001 ኢትዮጵያውያን የህግ ከለላ ተሰጥቷቸው እንደነበርና 263 የሚሆኑ ተጨማሪ ዜጎች አመልክተው በመጠባበቅ ላይ እንደነበሩ ተገልጿል።
ጊዜያዊ የህግ ከለላው መቼ ተሰጠ?
አሜሪካ በፈረንጆቹ ታህሳስ 12,2022 በኢትዮጵያ የነበረውን ግጭት ተከትሎ ለኢትዮጵያ ዜጎች ጊዜያዊ የህግ ከለላ መስጠት የጀመረች ሲሆን በሚያዚያ 2024 ዳግም ተራዝሞ ነበር።
የጊዜያዊ የህግ ከለላው ለምን ተነሳ?
አሜሪካ ውሳኔው ከመተላለፉ በፊት ከሚመለከታቸው የራሷ የመንግስት ተቋማት ጋር ንግግር በማድረግ የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ መገምገሙን አንስታለች።
በግምገማው የተዳሰሱ ነገሮች
- በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለ ግጭት ስለመኖሩ
- ይህ ግጭት በመኖሩ ግለሰቦች ቢመለሱ የሚያጋጥማቸው የደህንነት ስጋት ስለመኖሩ
- የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዳይመለሱ የሚያደርግ ከአቅም በላይ የሆነና ጊዜያዊ ችግር ስለመኖሩ
- የኢትዮጵያ ዜጎች በጊዜያዊነት በአሜሪካ ቢቆዩ የአሜሪካን ብሔራዊ ጥቅም ስለመፃረሩ
ከግምገማው በኋላ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እየተካሄደ ያለ ግጭት የተመላሽ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት ስጋት ውስጥ ይከታል የሚለውን መመዘኛ እንደማያሟላ ተቀምጧል።
አሜሪካ በ2022 በትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች የነበሩ ግጭቶች ይህ የጊዜያዊ ከለላ እንዲሰጥ ምክንያት ነበሩ ስትል የትግራዩ ጦርነት በሰላም ስምምነት መቋጨቱንና በኦሮሚያም የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አካል ጋር ክልሉ የሰላም ስምምነት መፈራረሙን፣ ታጣቂዎች መግባታቸውንና ከስምምነቱ በኋላ ግጭት መቀነሱንም አንስታለች።
አሜሪካ የትግራዩ ጦርነት ሲገባደድ በአማራ ክልል ግጭት መቀስቀሱን ጠቅሳ በመንግስት እና ፋኖ መካከል ያለው ግጭት መቀነሱን ንፁሃን ግን ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩ አንስታለች።
አሜሪካ ኢትዮጵያ ትኩረቱን መሰረተ ልማት እና የሰብዓዊ ልማት ግንባታ ላይ ያደረገ የ33.7 ቢሊየን ዶላር ታሪካዊ በጀት ማፅደቋን አንስታ እነዚህ ማሻሻያዎች የተመላሽ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት ስጋት ውስጥ የሚከት ነገር እንደሌለ ያሳያሉ ብላለች።
የውስጥ መፈናቀሎች ቀንሰዋል ያለችው አሜሪካ የምግብ እና ማህበራዊ አገልግሎቶች መሻሻላቸውን ለዚህም ማሳያው አሜሪካ ራሷ በሰሜን ኢትዮጵያ ትሰጥ የነበረውን የምግብ ድጋፍ ፕሮግራም ለጣምራ ኮሚቴ ማስተላለፏን አንስታለች።
ከ2022-2025 ድረስ 2147 የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የጉዞ ሰነድ መጠየቃቸውንም በጥሩ ጎን ተመልክቼዋለሁ ብላለች።
ከቪዛ ጊዜ በላይ መቆየትን በተመለከተ አሜሪካ ምን አለች?
አሜሪካ በ2024 የኢትዮጵያ ዜጎች ከፍተኛ የሆነ ከቪዛ ጊዜ በላይ የመቆየት ምጣኔ ነበራቸው ብላለች። በዚህም:
- ለB-1/B-2 ቪዛ የ8.27 በመቶ ከቪዛ ጊዜ በላይ የመቆየት ይህም ከአማካዩ በ250% እንደሚበልጥ
- ለF,M እና J ቪዛ የ13.95% የመቆየት ምጣኔና ይህም ከአማካዩ በ330% እንደሚበልጥ እና የብሔራዊ ደህንነት ጉዳይ እንደሆነባትም ጨምራ ገልፃለች።
ምን ያህል ሰዎች ከለላው ነበራቸው?
የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ 5001 የኢትዮጵያ ዜጎች ይህ ከለላ ፀድቆላቸው ተጠቃሚ እንደነበሩ ሲገልፅ እንደ ባለፈው ህዳር መረጃ ተጨማሪ 263 ሰዎች ይህንን ከለላ ለማግኘት ጥያቄ አቅርበዋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 135👍 10😢 7🥱 4💔 3🥰 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል።
📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡
የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን።
☎️ ስልክ ፦ 0923526669
💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን
@Bussinessteam23
🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️
https://t.me/CQ2wKqFxyl4zYmM8
↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
❤ 15👍 6👏 2😢 1🙈 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ መሠረት የሁሉም ባንክ ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ግዴታ ሆኗል።
በዚህ አዲስ መመሪያ መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርን በማቅረብ የባንክ ሂሳብ ቁጥርን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ ጥሪ አቅርቧል።
አዩዘሀበሻ
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 55🙈 16👍 13👌 12🔥 6👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው
🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች
#ቴምርሪልስቴት
‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ
🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን
👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 135ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን
👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው
🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች
#ቴምርሪልስቴት
‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ
🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን
👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 135ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን
👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 15👍 4👏 2🥰 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ቀጠናውን እየረበሸ ነው:-ኢሳይያስ አፈወርቂ‼️
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ሳውዲ አቅንተው ከሳውዲው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ ለአንድ ሚዲያ በሰጡት ቃለምልልስ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ከበርካታ ሀገራት የጦር መሳሪያ እየጎረፈለት ይገኛል ያሉ ሲሆን ይህ ሀይል ለሱዳን እንዲሁም ለቀጠናው ከባድ ስጋት ደንቅኗል ሲሉ መናገራቸውን አዩዘሀበሻ ተመልክቷል።
ፈጥኖ ደራሽ ጦሩ በሱዳን ሲቪሊያንን እየገደለ ነው፣አስገድዶ መድፈር እየፈፀመ ነው...ለዚህ ሀይል የሚደረገው የጦር መሳሪያ ድጋፍ መቆም እንዳለበት ለሳውዲው አልጋ ወራሽ እንደተናገሩ በቃለምልልሳቸው ላይ አንስተዋል።
ኤርትራ ለሱዳኑ ወታደራዊ መሪ አልቡርሃን ድጋፍ እያደረገች መሆኑን ተከትሎ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር በኤርትራ ላይ እርምጃ እንደሚስድ በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ይታወሳል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 114🙊 20👍 18🤨 17🙈 11🙏 7🕊 4💔 4🥰 3🔥 1😢 1
