ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
Kanalga Telegram’da o‘tish
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

27 352
Obunachilar
-824 soatlar
-1057 kunlar
-48530 kunlar
Postlar arxiv
🛑👉 ሁሉም ኪስ ላይ ሊገኙ የሚገቡ ወሳኝ ቁልፎች፦
من أقوال ابن القيم رحمه الله تعالى፦
" ከኢብኑል ቀይም ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ፦
☜ وقد جعل الله سبحانه لكل مطلوبا مفتاحاً يفتح به
«
አላህ ሱብሀነሁወተኣላ የምንፈልጋቸው ነገራቶች ሁሉ በእርግጥም የመክፈቻ ቁልፍ አድርጎባቸዋል።
☜ فجعل مفتاح الصلاة : الطهـــور
« የሶላት መክፈቻ ቁልፋ #ጦሀራ (ውዱእ) አድረገ።
☜ ومفــتـــاح الحـــج : الإحـــــرام
« የሀጅ መክፈቻው ቁልፍ #ኢህራም (ለበይከሏሁ ቢሀጂ) የሚለው አድርጓል።
☜ومفــتــــاح البــر : الصــــدق
«የመልካም ነገር ሁሉ መክፈቻው #እውነተኝነትን አደረገ።
☜ومفتاح الجـنـــة : التوحيـــد
«የጀነት መግቢያ ቁልፍ #ተውሂድን አድርጓል።
☜ومفتـــاح العلم : حسـن الســــؤال
«የእውቀት መግቢያ ቁልፍ #መልካም የሆነ አጠያየቅ አድርጓል።
☜ومفتــــاح النصــر : الظفر والصبــر
«የሶብር ቁልፋ #መታገስና ነገራቶችን ማሸነፍ አድርጓል።
☜ومفتــــاح المزيـــد : الشــكـــر
«የመልካም ነገር ጭማሬ #ማመስገን አድርጓል።
☜ومفتــــاح الولاية : المحبـة والذكــر
«የአላህን ውዴታ የማግኛ ቁልፋ #እሱን_መውደድና_መዘከር አድርጓል።
☜ومفتــــاح الفــلاح : الـتــقــــوى
«የስኬት ማግኛ ቁልፋ #እሱን መፍራት አድርጓል።
☜ومفتــــاح التوفيق : الرغبــة والرهبــة
«መልካም ነገርን የመገጠም ቁልፋ #እሱን_መከጀልና መፍራት አድርጓል ።
☜ومفتاح الإجابة : الدعــــاء
«የአላህን እሺታ ማግኛው ቁልፍ #ዱአ አድርጓል።
☜ومفتـــاح حياة القلب : تدبر القرآن والتضرع بالأسحار
«የቀልብ ህይወት መክፈቻው ቁርአንን ማስተንተንና እኩለ ሌሊት ላይ ወደሱ መዋደቅ አድርጓል።
☜ومفتـــاح الرزق : السعي مع الاستغفار والتقوى
«ሪዝቅ (ሲሳይ) ቁልፍ አላህን መሀርታ በመለመንና እሱን በመፍራት ላይ መንቀሳቀስን አድርጓል።
☜ومفتـــاح العــز : طاعــة الله
«የበላይነት ቁልፋ እሱን መታዘዝና በዚህም ላይ ቀጥ ማለትን አድርጓል።
☜ومفتاح كل شر : حب الدنيا وطول الأمل
« የመጥፎ ነገራቶች ሁሉ ቁልፍ ደሞ ዱንያን ከልክ በላይ መውደድና ረጅም የሆነ ምኞትና ተስፋ አድርጓል።
📚 حادي الأرواح ص : 100
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyruالشباب يذهب، والحياة لا تدوم ، والغنى لا يستقر، والصحة لا تستمر فلا يغتر عبدٌ بشبابه،
=
💥الشباب_يذهب_والحياة_لا_تدوم_فلا_تغتر_للشيخ_عبد_الرزاق_بن_عبد_المحسن.m4a1.32 MB
📍እውነተኛና አስመሳይ ጓደኛ……
መልካም ጓደኛ ለአላህ ብሎ ይመክርሀል። ከስህተትህ ይመልስሀል። ከዝንጋቴህ ያነቃሀል። በደስታህ ይደሰታል። በሀዘንህ ያዝናል። በድብቅ ይመክረሀል። ለጠላትህ አሳልፎ በፍፁም አይሰጥህም። በጥሩም በመጥፎ ከጎንህ ይሆናል። በመጥፎ ስትነሳ ይከላከልልሀል።
መጥፎና አስመሳይ ጓደኛ ግን በተቃራኒው ይሆናል። ስህተትህን ባገኘሁ ብሎ እግር በእግር ይከታተላል። ደስታህ ያስከፋዋል። ሀዘንና መከራህ ያስደስተዋል። ከጠላቶችህ ጋር ያብራል። አንተን ለማሳነስና ለማዋረድ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ለአላህ ብሎ መምከርና አይብን መሰተር የሚባል ነገር አያውቅም። ይህ ሁሉ ሲያደርግ ወዳጅህ መስሎ ነው። ምናልባትም ከሱ በላይ ወዳጅ የለኝም ብለህ ልታስብም ትችላለህ። ይሁን እንጂ በተለያዩ መንገዶችና ክስተቶች አላህ የተደበቀውን ማንነቱ እንድታውቅ ያደርግሀል። ባላሰበው መንገድ ያጋልጠዋል።
አላህ ከአስመሳይነት ይጠብቀን።
=🛑👉መጥፎ ጓደኛ መያዝ አይብ ነው‼️
"
የመጥፎ ጓደኛ አደገኝነትና ጉዳት
" ጓደኛ ስትመርጥ ወሳኝ ጥንቃቄ
" የጓደኛ ተፅእኖ በህይወት ላይ
" የጥሩ ጓደኛ አስፈላጊነት !
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyruጓደኛህ ማን ነው.mp32.79 MB
00:40
Video unavailableShow in Telegram
التهاون في الصلاة في المساجد ليس من علامات الخير .
#الشيخ_عبد_الرزاق_حفظه_الله
IMG_3431.MP47.00 MB
01:21
Video unavailableShow in Telegram
" የትልቁ ሽርክ እና የትንሹ ሽርክ ልዩነት !
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
8.29 MB
ጣፍጭ የማለዳ ቁርአን ግብዣ
ቁርአን ማዳመጥ ከመቅራት አያብቃቃም ነገር ግን ንያ አድርገን ትኩረት ሰጥተን ካዳመጥነው ግን ምንዳ ያለው ኢባዳ ነው ።
=_أتى_أمر_الله_فلا_تستعجلوه_تلاوة_قديمة_تفوق_الخيال_للشيخ_د_سعود.mp37.75 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔖
በወላጆቹ መልካምን የሚሰራ መጥፎ አሟሟትን አይሞትም ።
ሰዒድ ኢብኑል ሙሰየብ رحمه الله تعالى
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru«
ቁርአን ማንበብና እንዲሁም በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ኢባዳ ነው!»
ከቁርአን ጋር እንኑር !
= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru_أتأمرون_الناس_بالبر_وتنسون_أنفسكم_تلاوة_قديمة_للشيخ_د_سعود_الشريم.mp35.00 MB
Photo unavailableShow in Telegram
«ዑመር ኢብኑል ኸጧብ رضي الله عنه እንዲህ ይላሉ:-
ከሴቶች አስቀያሚ ማለት በወንድ ልጅ ላይ ደፋር የሆነች (ሀያእ የሌላት) ሴት ነች። [ ኢብን አቢ ሸይባ (32503)]
𝐓𝐞\\ t.me/Sadik_Ibnu_HeyruPhoto unavailableShow in Telegram
🛑👉ነብዩ ﷺእንዲህ ይላሉ:-
«
ምርጥ ሚስት ፦
1√ ስታያት የምታስደስትህ
2√ ስታዛት እሺ የምትልህ
3√ ከቤት ስትርቅ ራሷን እና ገንዘብህን የምትጠብቅ ናት።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 አቡል አስወድ ሴት ልጁን ሲድራት
" አባዬ ምከረኝ አለችው..?
የባልሽን አይኖቹን፣ አፍንጫውን እና ጆሮዎቹን አክብሪ" አላት:: (ሙዕጀሙል ኡደባእ (4/1467)
√ አይኖቹን ጠብቂ ሲል:-
ሲያይሽ ደስ የምታሰኚው ሁኚ ተዋውበሽ ቅረቢለት።
√ አፍንጫውን አክብሪለት ማለቱ:-
ቤት ካፈራው ሽቶ, ቡኹር ,የጥርስና የሰውነትሽን ንፅህና በመጠበቅ ካንቺ ጥሩ መኣዛ ይሽተተው። ስራ በሰራሽበት, በኩሽና ልብስ, ሳትተጣጠቢ አትቅረቢው።
√ ጆሮዎቹን አክብሪው ሚለው:-
ከምላስሽ መጥፎ አይውጣ,ለስጦታው አመሰግናለሁ, ለግድፈቱ ና ጉድለቱ ይቅር ብየሀለው, እና መሰል ለዘብ ያሉ ቃላቶችን ተጠቀሚ ማለታቸው ነው።
╭┈───────
╰┈➤ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።
──────⊱◈◈◈⊰──────
ከቁርአን ጋር እንኑር_إن_الله_لا_يغير_ما_بقوم_حتى_يغيروا_ما_بأنفسهم_تلاوة_قديمة_ألشيخ.m4a11.46 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ለሴቶች!
~
ሰበብ እየፈለጉ ያለ ቤተሰብ እውቅና በየመንደሩ የድብቅ ኒካሕ ከሚያስሩ ጎረምሶች፣ ደረሳዎች፣ የዱዓት ጭንብል ካጠለቁ ዱርየዎች ተጠንቀቁ! ጋብቻችሁም አይሰምርም። መለያየታችሁም አያምርም። የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
«لا نِكَاحَ إِلّا بِوَليٍّ»
"ያለ ወሊይ ኒካሕ የለም።"
አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል። [ሶሒሕ ኢብኒ ማጀህ፡ 1537]
በሆነ ሸሪዐዊ ምክንያት አባትን መጠቀም ካልተቻለ ቅደም ተከተሉን ጠብቆ ሌሎችን መጠቀም እንጂ ሰበብ እየፈለጉ ከወሊይ እውቅና ውጭ የድብቅ ጋብቻ መፈፀም ተቀባይነት የለውም። በዲንና በደዕዋ ስም ስማቸውን ከተከሉ፣ ታማኝነትን ካገኙ በኋላ ብዙ ጥፋት የሚፈፅሙ አሉ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Photo unavailableShow in Telegram
🔖 ሱፍያን አስሰውሪይ رحمهاللهእንዲህ ብለዋል:-
"
አንድ ወጣት በዒልም የቱንም ያክል ደረጃ ቢደርስም ትልልቅ መሻይኾች ፊት ሲናገር ካየኸው መልካም ነገርን ከሱ ተስፋ ቁረጥ። ምክኒያቱም ሀያኡ(አደቡ) የቀለለ ነውና "
" አልመድኸል ሊል በይሀቂይ-(388)"
=
t.me/Sadik_Ibnu_HeyruPhoto unavailableShow in Telegram
🔖 ኡብኑል ቀይም رحمه الله እንዲህ ብለዋል:-
በምድር ላይ የሸይጧን ምትኮች ማለት፦
ሰዎችን ዲናዊ እውቀት እና ግንዛቤን እንዳይማሩ ወደ ኋላ የሚጎትቱ አካላቶች ናቸው ።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru