Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Kanalga Telegram’da o‘tish
እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

241 651
Obunachilar
-57224 soatlar
+10 4727 kunlar
+19 74730 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው
🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች
#ቴምርሪልስቴት
‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ
🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን
👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 135ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን
👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 17😱 2👏 1😢 1
01:23
Video unavailableShow in Telegram
"አንድ የአማራ ክልል ቢሮ ኃላፊ በየወሩ ከኤርትራ መንግስት 2000 ዶላር ይከፈው ነበር።ዘርዝሮ የሚልክለት ልጅ እዚሁ አዲስ አበባ ነው ያለው" ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ለኤቢሲ የተናገረው
#ዋሱመሐመድ
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
25.21 MB
❤ 89🙉 58😁 38🙏 19😱 13😎 4💩 3🏆 3🆒 3😢 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
# MON Real Estate#
ሠፊ መንደር
በመዲናችን አይን ቦታ በተንጣለለው 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡ የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን ፣ ሠፊ ሰገነት ፣ በቂ ሊፍቶች ያላቸው፡
50% ባንክ ከወለድ ነጻ የተመቻቸላቸው
እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በመጠቀም ከባለ አንድ እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ።
እስከ 30% የዋጋ ቅናሽ
8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
💝💝💝አንድ መኝታ
80.17ካሬ =473,965ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇
97ካሬ=>573,464ብር
118,ካሬ=>700,453ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇
👉140ካሬ=827,680ብር
166ካሬ=>978,968ብር
ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ ይምረጡ
ለበለጠ መረጃ
💚በ+251960777779
+251988887676
ሀሎ ይበሉ
❤ 27👏 1
የናይሮቢ ግዛት ለሴት ሰራተኞች በወር የሁለት ቀናት እረፍት እንዲሰጥ ወስኗል።
የኬንያዋ ናይሮቢ ግዛት ሴቶች ከወር አበባ ጋር በተያያዘ በወር የሁለት ቀን እረፍት እንዲሰጣቸው ወስናለች።
የግዛቲቱ ግማሽ ያህል ሰራተኞች ሴቶች ናቸው ሲባሉ ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚገጥማቸው ህመም ስራቸው ላይ ተፅዕኖ ይፈጥራል።
ግዛቲቱ ከ65-80 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች የወር አበባ ህመም እንደሚያጋጥማቸው ጥናቶች ያሳያሉ ስትል ይህም በሰራተኞቹ እና በስራ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳለው ተገልጿል።
በአለም አቀፍ ደረጃ እንደ ዛምቢያ፣ ጃፓን፣ ስፔንና ደቡብ ኮሪያ ያሉ ሃገራት ከወር አበባ ጋር ተያይዞ ለሴት ሰራተኞች በወር የአንድ ቀን እረፍት ይሰጣሉ።
ዘገባው የኬንያንስ ነው።
❤ 125👏 46🤣 6🏆 4😱 3🥰 2🙉 2
የጨረታ ማስታወቂያ!
በአለምገና ከተማ ፣ ኬንቴሪ ሰፈር የሚገኝውን, በፉሪ ክፍለ ከተማ ጨፌ ካራቡ ወረዳ የሚገኝ 10 (አስር)
ክፍል ያለው በብሎኬት የተሰራ የመኖሪያ ቤት በ200 (ሁለት መቶ) ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ፤ አዋሰኞች
በምዕራብ መንገድ፣ በምስራቅ፣ በሰሜን እና በደቡብ መሪት የሆነ የጨረታ መነሻ ዋጋው
2,533,707.87 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰላሳ ሶስት ሺህ ሰባት መቶ ሰባት ብር
ከሰማንያ ሰባት ሳንቲም) በሆነ ዋጋ በጨረታ እንዲሸጥ ስለተፈለገ፤ ይህ ማስታወቂያ ለአንድ
(1) ወር በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ መወዳደር የምትፈልጉ ሰዎች የመነሻ ዋጋውን ¼ኛ (25%)
በባንክ በማስያዝ በቀን 22/04/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ እስከ 7:30 ድረስ ስሇሚካሄድ
ተወዳዳሪዎች ቀርባችሁ እንድትሳተፉ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አሳውቋል፡
በጫረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራጮች በሚከተለው ስልክ በመደወል ስለቦታው መጠየቅ ይችላሉ።
+251 911612253
+251 943111135
+251 973994841
❤ 43
00:18
Video unavailableShow in Telegram
ይህ ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው ክስተት ምንድነው?
ከ50 ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ እየተፈተነች ባለችው ኢራን ዝናብ ከዘነበ በኋላ የሆርሙዝ ደሴት በቀይ ውኃ መሸፈኑ ተነግሯል።
በኢራን 100 ሚሊሜትር መጠን ያለው ዝናብ የጣለ ሲሆን ይህም ከኢራን አማካይ ወርኃዊ የዝናብ መጠን በ5 እጥፍ የበለጠ ነው።
ከባድ ዝናቡ የውኃ እና የአሸዋውን ቀለም የቀየረው ሲሆን አንዳንዶች ኹነቱን ከመንፈሳዊ ነገሮች ጋር አያይዘውታል።
ሳይንቲስቶች ግን ቀይ ደም የሚመስለው ቀለም የሆርሙዝ አካባቢ ከፍተኛ የሆነ የአይረን ኦክሳይድ ክምችት ስላለውና ኦክሳይዱ ከዝናብ ጋር ሲገናኝ የሚፈጠር እንደሆነ ተናግረዋል።
የሆርሙዝ ደሴት የዓለማችን ዋነኛ የነዳጅ መሥመር በሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ የሚገኝ ሲሆን በተለያዩ ቀለማት ያሸበረቀ በመሆኑ ቀስተዳመናማው ደሴት የሚል ስያሜም አለው።
ይኸው ደሴት በሚገኝበት የኢራን የአስተዳደር ክፍል በከባድ ዝናቡ የተነሣ መንገዶችም ተዘግተዋል።
በአማካይ በዚህ ዓመት የዝናብ መጠኗ በ89% የቀነሰባት ኢራን ዳግም መዝነብ መጀመሩን ተከትሎ ሰዎች አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን ገልጸዋል።
ከወር በፊት ባለው የዝናብ እጥረት የተነሣ የዋና ከተማዋ ቴህራን 10 ሚሊዮን ነዋሪዎች ከተማዋን ለቅቀው እንዲወጡ ሊደረጉ ይችላሉ መባሉ ይታወሳል።
5.89 KB
❤ 153😱 21👏 11💔 7👍 6🔥 5🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ
ስልክ 0937411111
0938411111
ሊንክ:
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
❤ 11👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
"...አዲግራት በጠላቶች እጅ ልትወድቅ ጫፍ ላይ ነች..."ዶ/ር ደብረፂዮን
"የፕሪቶሪያው ስምምነቱ ይፈረማል ተብሎ በሚጠበቅበት ኖቬምበር 2፣ ደብረፅዮን በቦታው ያለው ሁኔታ ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ የሚገልጽ ሌላ መልዕክት ላከ፡"
"'ሰላም፣ አዲግራት በጠላቶች እጅ ልትወድቅ ጫፍ ላይ ነች... የግጭት ማቆም ስምምነቱ ዛሬ መፈረም ከተቻለ ጥሩ ነው። ካልሆነ፣ እንዴት መከላከል እንደምንቀጥል ስትራቴጂያዊ ውሳኔያችንን ዛሬ ማታ ወስነን ትግበራ እንጀምራለን።"
"ከክስተቱ በኋላ ምንም ዓይነት ማስተካከያ ቢደረግም፣ ፕሪቶሪያ በአመራሩ ዘንድ እንደ ህዝብ ግንኙነት ስራ አልታየም ነበር። ትግራይ ከዚህ በኋላ ልትሸከመው የማትችለውን ጦርነት ለማስቆም የተደረገ ሙከራ ነበረ። በኋላ ላይ በትግራይ በተሰጡ ብዙ አስተያየቶች... [አብዛኛውን ጊዜ በህጋዊነት ሽኩቻ ውስጥ ባሉ ልሂቃን የሚመሩት]፣ ልዑካን ቡድኑ ምዕራብ ትግራይን 'አሳልፎ ለመስጠት እንደፈለገ ወይም ህገ-መንግስታዊ የድንበር ጥያቄዎችን እንደተወ ይናገራሉ።....
"የሆነው ግን ይህ አይደለም።
" በመጨረሻዎቹ ሰዓታት፣ ለመፈራረስ የተቃረበው በፌደራሉ ወገን ነበር - እነሱም ከጠንካራ አቋም በመነሳት ይደራደሩ ነበር።"በ11ኛው ሰዓት... የፌደራል ልዑካን ቡድን ወደፊት የሚቋቋመው ጊዜያዊ ክልላዊ አስተዳደር በምዕራብ ትግራይ እና በራያ ላይ ስልጣን እንዳይኖረው የሚያደርግ ቃል ለማስገባት ሞክሮ ነበር። ለትግራይ ወገን... ይህ አንቀጽ በፖለቲካዊ መልኩ ተቀባይነት የሌለው ነበር። ትግራይን ወይ ጥያቄዋን እንድትተው ወይም ከድርድሩ እንድትወጣ የሚያስገድድ ነበር።
"ያ ቃል በስምምነቱ ውስጥ ቢቀጥል ኖሮ፣ ንግግሩ የመክሸፍ ዕድሉ ሰፊ ነበር። ስምምነቱ የዳነው በአመቻቾች ጣልቃ ገብነት፣ በቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ እና... በወሳኝነት... በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ነበር። አብይ ስምምነቱን ለማዳን ማገዛቸው ለአንዳንድ ትርክቶች የማይመች ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን እውነታው ይህ ነው።"
አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት “Ethiopia: Pretoria stopped the war. Politics is imperilling the peace” በሚል ካወጡት ጽሁፍ ዘሀበሻ ካጋራው የተወሰደ
❤ 142🤪 17👏 10😱 5🤣 5🕊 4👍 2🔥 2😭 2✍ 1💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩
💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ የከተማው እምብርት በሆነው ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን!
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ)
💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ)
💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 20% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች
💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
✅ ሌሎች ሳይቶቻችን
📍በተክለ ሀይማኖት
📍በ22 ማዞሪያ
📍ሲኤምሲ
📍አያት
📍ቦሌ አትላስ
መኖር በጊፍት መንደር!
ለበለጠ መረጃ:-
☎️ 0961009336
0936755615
WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
❤ 27😱 2🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጀኔራሉ በአዲስ አበባ‼
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ከሰሞኑ መቀሌ ከነበረው ግርግር በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋል።
ጀነራሉ ኃላፊነት ሲቀበሉ ከተሰጧቸው ስራዎች መካከል የፈፀሙት ነገር እንደሌለ የተዘገበ ሲሆን የዛሬው የአዲስ አበባ ጉዞ ምርጫ 2018:ወልቃይት እና በጀት ዋነኛ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር በ4 ኪሎ የሚመክሩባቸው ነጥቦች እንደሆነ ተጠቁሟል።በመቀሌው አለመረጋጋት ለቀናት ከጠፉ በኋላ በቅርቡ በቅርቡ ብቅ ማለታቸው ይታወሳል።
በጀነራሉ የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ ባወጣው መግለጫ የፌዴራል መንግሥት በወልቃይት ጉዳይ እርምጃ እንዲወሰድ የሚጠይቅ መሆኑን ተመልክቻለሁ።
❤ 121🤪 68🤣 22👏 17😱 12🕊 6🙉 6🥰 4😍 4😢 3🎉 3
አንድ የጎሚስታ ሰራተኛ ህይወቱ ያለፈበትን ክስተት መሠረት አድርጎ ፖሊስ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል።
አደጋው ያጋጠመው በኮንታ ዞን ጭዳ ከተማ አስተዳደር 03 ቀበሌ ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ስዓት አከባቢ አንድ በጎሚስታ ስራ በሚተዳደር ግለሰብ ላይ መሆኑን ፖሊስ ገልጿል፡፡
ፖሊስ መረጃ እንደደረሰው ሁኔታውን ለማወቅ ባደረገው ማጣራት ግለሰብ ለአምስት አመታት በጎሚስታ በስራ ላይ መቆየቱን በዕለቱ የሲኖትራክ ጎማ በመበላሸቱ ብልሽቱን በመስራት ጎማውን ንፋስ እየሞላ መጠኑን በማለፉ የጎማዉ ቀለበት ተፈናጥሮ ግንባሩ ላይ መቶት የደረሰበት ጉዳት ከፍተኛ በመሆኑ ወደ ህክምና ተወስዶ ህክምና ላይ እያለ ህይወቱ ማለፉን ፖሊስ አረጋግጧል፡፡
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ቦንጋ አከባቢ የሚገኙ የጎሚስታ ስራ ላይ ተሰማርቶ የሚገኙ ባለሙያዎችን በጉዳዩ ላይ አነጋግረናቸዉ አልፎ አልፎ የሚያጋጥም መሆኑንና ጎማ ንፋስ በሚሞላበት ጊዜ ትልቁን ዲጅኖ ብረት ወጥሮ እንዲያዝ ማድረግ አደጋዉን ለመከላከል ጠቀሚታ እንዳለዉና በስራ ላይ ትኩረት በማድረግ የንፋስ መጠኑን 6 እንዳያልፍ መጠንቀቅ እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡
ሌሎች መሰል ስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ጎሚስታ ባለሙያዎች ስራቸውን ሲያከናውኑ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው ፖሊስ አሳስቧል ሲል የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።
❤ 147😢 47👍 19💔 13🏆 2🎉 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው
🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች
#ቴምርሪልስቴት
‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ
🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን
👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 78ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 117ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.6ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን
👉3 መኝታ 135ካሬ
20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን
👉 157ካሬ =
20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን
ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 80% በ 15ዙር ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 26👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
‹‹ኤርትራ ኤርትራ የሆነችበት ምክንያት ይፈርሳል›› ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
‹‹ኤርትራ የተገነጠለችው ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ ታስቦ ነው፤ ኢትዮጵያ የባህር በር ስታገኝ ኤርትራ ኤርትራ የሆነችበት ምክንያት ይፈርሳል፡፡ ኤርትራ ኤርትራ እንድትሆን ያደረጋት መነሻው እና ሌሎች አገራትም የተቀበሉት ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታገኝ ነው፡፡ ልክ ኢትዮጵያ የባህር በር ካገኘች ኤርትራ ምን ታደርግላቸዋለች?››
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሰሞኑ ከኪነጥበባ ባለሙያዎች ጋርጨበመከሩበት መድረክ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
❤ 167👍 22🤣 18🔥 15😱 9🥱 7👏 6🙊 5🥴 4💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
# MON Real Estate#
ሠፊ መንደር
በመዲናችን አይን ቦታ በተንጣለለው 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡ የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን ፣ ሠፊ ሰገነት ፣ በቂ ሊፍቶች ያላቸው፡
50% ባንክ ከወለድ ነጻ የተመቻቸላቸው
እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በመጠቀም ከባለ አንድ እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ።
እስከ 30% የዋጋ ቅናሽ
8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
💝💝💝አንድ መኝታ
80.17ካሬ =473,965ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇
97ካሬ=>573,464ብር
118,ካሬ=>700,453ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇
👉140ካሬ=827,680ብር
166ካሬ=>978,968ብር
ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ ይምረጡ
ለበለጠ መረጃ
💚በ+251960777779
+251988887676
ሀሎ ይበሉ
❤ 21👏 2
"ነዳጁ ወጥቷል" ፕሮፌሰሩ
የወሎው ነዳጅ‼
" ትልቁ ችግር የተፈጥሮ ነዳጅ የሚከማችበት የአለት አይነት በቅልጥ አለት ተሸፍኗል። ያ ደግሞ የተፈጥሮ ነዳጁን ሙሉ በሙሉ ወደላይ እንዳይወጣ ያደርገዋል "- ደረጀ አያሌው (ፕ/ር)
"በትንሹ ከ1 ኪሎሜትር የማያንስ ቅልጥ አለት ነው የሸፈነው! "
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ የተፈጥሮ ነዳጅ በራሱ ኃይል ወደ መሬት ገንፌሎ እየፈሰሰ እንዳለ በተደጋጋሚ ተዘግቧል።
ነዳጁን አውጥቶ ለመጠቀም ምን አይነት ቴክኖሎጂ ነው የሚያስፈልገው ? በቀጣይ ምንስ መደረግ አለበት ? በማለት ቲክቫህ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምድር ትምህርት የእሳተ ገሞራ መምህርና ተመራማሪ ደረጀ አያሌው (ፕ/ር)ን ጠይቆ ተመራማሪ እና መምህሩ ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተዋል።
" ነዳጁ ወጥቷል። በእርግጥ ከዚህ በፊትም ነበር። ግን አንዳንዴ ጎላ ብሎ ይፈሳል፤ አንዳንዴም ይጠፋል።
የወጣው የተፈጥሮ ነዳጅ ፍሳሽ የሚያሳየው በአካባቢው ድፍድፍ ዘይት እንዳለ ነው። ነገር ግን ትልቁ ችግር የተፈጥሮ ነዳጅ የሚከማችበት የአለት አይነት በቅልጥ አለት ተሸፍኗል። ያ ደግሞ የተፈጥሮ ነዳጁን ሙሉ በሙሉ ወደላይ እንዳይወጣ ያደርገዋል።
ምክንያቱም በውስጡ ሰፊ ቀዳዳዎች ስለሌሉ ነው። እናም ትልቁ ነዳጅ በቅልጥ አለት ስለተሸፈነ ያን የግድ ቆፎሮ ማግኘት ያስፈልጋል፤ ትልቁ ችግር እሱን ቆፍሮ የተፈጥሮ ነዳጅ የተከማቸበትን አካባቢ የአለት አይነት የማግኘት ነው፤ እንጅ ሌላም ሀገር እንደተለመደው ቆፎሮ ማውጣት ይቻላል።
እኛ ጋ ልዩነቱ ነዳጅ የሚፈጥረውና የሚያከማቸው የአለት አይነት በቅልጥ አለት የተሸፈነ ስለሆነ ነው፣ ግን ደግሞ በተፈጥሮ አነስተኛ እፍግታ ስላለው ወደላይ በመጠኑ ይወጣል። በአካባቢው ብዙ ጊዜ ሲወጣ የሚታየው ነዳጅ በቀለጠው አለት ውስጥ ነው የሚፈሰው፤ ያ የሆነው የተሰነጣጠቀ አለት ስላለ ነዳጁ የተወሰነ በዚያ ውስጥ ስለሚፈስ ነው" ብለዋል።
ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በጉዳይ ጥናት ሰርቶ እንደነበር ተነግሯል፤ የጥናቱ ውጤት ምንድን ነው ? የተፈጥሮ ነዳጁ ምን ያክል ቦታ ይሸፍናል ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄ፣ በተለያየ ጊዜ መጠናቱን አስረድተዋል።
" ምን ያህል ርቀት ላይ ይገኛል? መጠኑ ምን ያህል ነው? የሚለው በእርግጥ ብዙ ዝርዝር ጥናቶች አሉ። ትልቁና ዋናው ቁልፍ ችግር የተፈጥሮ ነዳጁ አከማችቶ የሚይዘው አለት በቅልጥ አለት መሸፈኑ ነው ብዙ ነገሮችን በትክክል እናዳናውቅ ያደረገው። በትንሹ ከ1 ኪሎሜትር የማያንስ ቅልጥ አለት ነው የሸፈነው " ብለዋል።
❤ 200👌 11🔥 8😍 6👏 5🥰 4😱 4😢 4🤝 4🙉 3🙈 1
"ነዳጁ ወጥቷል" ፕሮፌሰሩ
የወሎው ነዳጅ‼
" ትልቁ ችግር የተፈጥሮ ነዳጅ የሚከማችበት የአለት አይነት በቅልጥ አለት ተሸፍኗል። ያ ደግሞ የተፈጥሮ ነዳጁን ሙሉ በሙሉ ወደላይ እንዳይወጣ ያደርገዋል "- ደረጀ አያሌው (ፕ/ር)
"በትንሹ ከ1 ኪሎሜትር የማያንስ ቅልጥ አለት ነው የሸፈነው! "
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ የተፈጥሮ ነዳጅ በራሱ ኃይል ወደ መሬት ገንፌሎ እየፈሰሰ እንዳለ በተደጋጋሚ ተዘግቧል።
ነዳጁን አውጥቶ ለመጠቀም ምን አይነት ቴክኖሎጂ ነው የሚያስፈልገው ? በቀጣይ ምንስ መደረግ አለበት ? በማለት ቲክቫህ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምድር ትምህርት የእሳተ ገሞራ መምህርና ተመራማሪ ደረጀ አያሌው (ፕ/ር)ን ጠይቆ ተመራማሪ እና መምህሩ ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተዋል።
" ነዳጁ ወጥቷል። በእርግጥ ከዚህ በፊትም ነበር። ግን አንዳንዴ ጎላ ብሎ ይፈሳል፤ አንዳንዴም ይጠፋል።
የወጣው የተፈጥሮ ነዳጅ ፍሳሽ የሚያሳየው በአካባቢው ድፍድፍ ዘይት እንዳለ ነው። ነገር ግን ትልቁ ችግር የተፈጥሮ ነዳጅ የሚከማችበት የአለት አይነት በቅልጥ አለት ተሸፍኗል። ያ ደግሞ የተፈጥሮ ነዳጁን ሙሉ በሙሉ ወደላይ እንዳይወጣ ያደርገዋል።
ምክንያቱም በውስጡ ሰፊ ቀዳዳዎች ስለሌሉ ነው። እናም ትልቁ ነዳጅ በቅልጥ አለት ስለተሸፈነ ያን የግድ ቆፎሮ ማግኘት ያስፈልጋል፤ ትልቁ ችግር እሱን ቆፍሮ የተፈጥሮ ነዳጅ የተከማቸበትን አካባቢ የአለት አይነት የማግኘት ነው፤ እንጅ ሌላም ሀገር እንደተለመደው ቆፎሮ ማውጣት ይቻላል።
እኛ ጋ ልዩነቱ ነዳጅ የሚፈጥረውና የሚያከማቸው የአለት አይነት በቅልጥ አለት የተሸፈነ ስለሆነ ነው፣ ግን ደግሞ በተፈጥሮ አነስተኛ እፍግታ ስላለው ወደላይ በመጠኑ ይወጣል። በአካባቢው ብዙ ጊዜ ሲወጣ የሚታየው ነዳጅ በቀለጠው አለት ውስጥ ነው የሚፈሰው፤ ያ የሆነው የተሰነጣጠቀ አለት ስላለ ነዳጁ የተወሰነ በዚያ ውስጥ ስለሚፈስ ነው" ብለዋል።
ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በጉዳይ ጥናት ሰርቶ እንደነበር ተነግሯል፤ የጥናቱ ውጤት ምንድን ነው ? የተፈጥሮ ነዳጁ ምን ያክል ቦታ ይሸፍናል ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄ፣ በተለያየ ጊዜ መጠናቱን አስረድተዋል።
" ምን ያህል ርቀት ላይ ይገኛል? መጠኑ ምን ያህል ነው? የሚለው በእርግጥ ብዙ ዝርዝር ጥናቶች አሉ። ትልቁና ዋናው ቁልፍ ችግር የተፈጥሮ ነዳጁ አከማችቶ የሚይዘው አለት በቅልጥ አለት መሸፈኑ ነው ብዙ ነገሮችን በትክክል እናዳናውቅ ያደረገው። በትንሹ ከ1 ኪሎሜትር የማያንስ ቅልጥ አለት ነው የሸፈነው " ብለዋል።
Ads.
የፖለቲካ ምልከታዎችን ከቻናላችን ይከታታሉ።
- ሀገራዊ
- አለምአቀፋዊ
-አካባቢያዊ መረጃዎች ይቀርባሉ subscribe አድርጉን።
Ethio 547
https://youtube.com/@ethiopianlink99?si=QcKcSJHvOKaWW8d-
❤ 5🔥 1
በአዲሱ የአሜሪካ ውሳኔ ከ5000 በላይ የኢትዮጵያ ዜጎች ተጠቂ ይሆናሉ‼
አሜሪካ ከሰሞኑ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ትሰጥ የነበረውን ጊዜያዊ የህግ ከለላ ማቋረጧ ይታወሳል።
በዚህ ከለላ ስርም 5001 ኢትዮጵያውያን የህግ ከለላ ተሰጥቷቸው እንደነበርና 263 የሚሆኑ ተጨማሪ ዜጎች አመልክተው በመጠባበቅ ላይ እንደነበሩ ተገልጿል።
አሜሪካ የከለላ መቋረጥ ውሳኔው ከመተላለፉ በፊት ከሚመለከታቸው የራሷ የመንግስት ተቋማት ጋር ንግግር በማድረግ የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ መገምገሙን አንስታለች።በግምገማው የተዳሰሱ ነገሮች:-
- በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለ ግጭት ስለመኖሩ ታይቷል።
- ይህ ግጭት በመኖሩ ምክንያት ግለሰቦች ቢመለሱ የሚያጋጥማቸው የደህንነት ስጋት አለመኖሩ ተጠቁሟል።
- የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዳይመለሱ የሚያደርግ ከአቅም በላይ የሆነና ጊዜያዊ ችግር አለመኖሩም በግምገማው መገለፁን ተመልክተናል።
ይህን ተከትሎ የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ክርስቲ ኖዬም በአሜሪካ ለመቆየት ህጋዊ መሰረት ካላቸው ኢትዮጵያውያን ውጪ በጊዜያዊ የህግ ከለላ ውስጥ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎች በ60 ቀናት ከሃገራቸው እንዲወጡ አሳስበዋል።
❤ 80👍 7👏 6😱 5😭 4😍 2🔥 1😢 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩
💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ የከተማው እምብርት በሆነው ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን!
💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!!
💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ)
💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ)
💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ)
💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ
በተጨማሪም ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት!
✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት
✍️ በተጨማሪም እስከ 20% እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል
⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች:
💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች
💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች
💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች
✅ ሌሎች ሳይቶቻችን
📍በተክለ ሀይማኖት
📍በ22 ማዞሪያ
📍ሲኤምሲ
📍አያት
📍ቦሌ አትላስ
መኖር በጊፍት መንደር!
ለበለጠ መረጃ:-
☎️ 0961009336
0936755615
WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
❤ 27👏 1😱 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
"የትራፊክ ቅጣቱ አንሷል" ሚንስትሩ
በኢትዮጵያ ከሚፈፀመው የትራፊክ ደንብ ጥፋት ብዛት ጋር ሲተያይ የሚቀጣው አሽከርካሪ አነስተኛ ነው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ተናገሩ።
ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከአባላቱ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ዛሬ ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ምላሽ በሰጡበት ወቅት ነው።
የምክር ቤት አባሉ አቶ ዳዉድ መሃመድ አሽከርካሪዎች የመንግስት ገቢ እቅድን ለማሳደግ በሚል በትራፊክ እንደሚቀጡ መናገራቸውን አስረድተዋል።
አቶ ዳውድ አሽከርካሪዎች በተለይም በአዲስ አበባ የመንግስት ገቢ ለማሳደግ በሚል እቅድ አሽከርካሪዎች እንቀጣለን የሚል ቅሬታ እንደሚቀርቡ ጠቁመዋል።
ከፍተኛ ገቢ ለማግኝት እንደሚታቀድ፤ እቅዱን ለማሳካት ደግሞ በወሩ አልያም በዓመቱ መጨረሻ ላይ ብዙ አሽከርካሪዎች እንደሚቀጡ ይናገራሉ እውነቱ ይህ የደንብ ማስከበር ሂደት የትራፊክ ስርዓቱን ለማስከበር ነው ወይስ ገቢ እንዲጨምር ነው? ግባቹ የቱ ነው ሲሉ ጠይቀዋል።
ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር አለሙ ስሜ "በእኛ አገር፣ በእኛ እምነት ቅጣት ነው የሌለው" ሲሉ መልሰዋል።
"ስላልተቀጣ ነው ሰው የሚያጠፋው" ያሉት ሚኒስትሩ ‘’የምናሽከረክር ሰዎች ብንታዘብ ሰው መብራት አያከብርም የሚቆጣጠር ትራፊክ ከሌለ ቀይ መብራትም ይጥሳል" ሲሉ ተናግረዋል።
ቅጣት የሚጣለው ጥፉት ሲፈፀም እንደሆነ ያስረዱት ሚኒስትር አለሙ "ሳያጠፋ ሰው አይቀጣም፤ በዝቷል፣ አንሷል ከማለታችን በፊት አሽከርካሪው ቅጣትን መፍራት አለበት" ብለዋል።
ሰው ካሜራ ተገጥሞ እንኳን አይፈራም ህግንም አያከብርም የተለመደውን ዩኒፎርም የለበሰ ፖሊስ ካላየ በቀር ሲሉ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ አሽከርካሪ ህግን እንዲያከብር ነው መረባረብ ያለብን እንጂ ቅጣት በዛ የሚሊው ከሌሎች ጎረቤት ሀገሮች አንጻር ገና የእኛ አገር ቅጣት በጣም ትንሽ ነው ሲሉ ከምክር ቤት አባል ለተነሳላቸው ጥያቄ መልሰዋል።
‘’ያለአግባብ የሚቀጡ ካለ እነሱን ማረም ይገባል ነገር ግን በእኛ ድምዳሜ ግን ቅጣት ያንሳል" ብለዋል።
ይህ ደግሞ ከጂቡቲ ጋር እንኳን ምን እንደሚመስል ማየት ይቻላል ሲሊ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ዘገባው የሸገር ሬዲዬ ነው
❤ 154😁 28💩 17👍 15🍌 9💔 9😱 6😍 3🙊 3🤪 2👏 1
