Yenesport
الذهاب إلى القناة على Telegram
2025 عام في الأرقام

10 914
المشتركون
-824 ساعات
-357 أيام
-12730 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
አንቶኒ በጥር ወር መጨረሻ ላይ ሪያል ቤቲስን ሲቀላቀል የላሊጋው ቡድን በ11ኛ ደረጃ በሰንጠረዡ ግርጌ አካባባቢ ነበሩ። ከአንድ ወር ሙሉ ግጥሚያዎች በኋላ፣ ሪል ቤቲስ አሁን በአውሮፓ ውድድር ተስትፎ በሚስግኝ የስንጠረዡ አጋማሽ ላይ ተቀጧል።
ተጽዕኖ 💪
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ2007 በዚህ ቀን ሜሲ የመጀመሪያውን 𝑯𝑨𝑻-𝑻𝑹𝑰𝑪𝑲 አስቆጠረ። አሁን ላይ 59 አለው 🥶✨
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 የታሚ አብርሀም ተወካዮች ስለ ክረምት ዝውውር ከዌስትሃም ጋር ተወያይተዋል።
(Source: Calciomercato)
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ
02:45 | ባርሴሎና ከ ቤኔፊካ
05:00 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ባየር ሙኒክ
05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ፌይኖርድ
05:00 | ፒኤስጂ ከ ሊቨርፑል
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
12:00 | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ አድግራት
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
😍 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ሀድያ ሆሳዕና 0-1 ባህር ዳር ከተማ
ሲዳማ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ዌስትሀም 0-1 ኒውካስትል
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
ኢስፓኞል 1-1 ጅሮና
🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ
ላዚዮ 1-1 ዩድንዜ
👍 1
🇬🇧 28 ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ!
ማን ዩናይትድ 1-1 አርሰናል
⚽️ብሩኖ(45+2') ⚽️ራይስ(74')
@Yenesport
