ch
Feedback
Yenesport

Yenesport

前往频道在 Telegram

The Right place for sport news

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
10 914
订阅者
-824 小时
-357
-12730
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ኖቲንግሃም ፎረስት 3ኛ እና በርንማውዝ በ9ኛ ደረጃ በ7 ነጥብ ብቻ ተለያይተዋል። 😤
显示全部...
01:13
视频不可用在 Telegram 中显示
በወፍ በረር ትውስታ Jay-Jay Okocha 🇳🇬
显示全部...
5.51 MB
🤯 1
照片不可用在 Telegram 中显示
አንቶኒ በጥር ወር መጨረሻ ላይ ሪያል ቤቲስን ሲቀላቀል የላሊጋው ቡድን በ11ኛ ደረጃ በሰንጠረዡ ግርጌ አካባባቢ ነበሩ። ከአንድ ወር ሙሉ ግጥሚያዎች በኋላ፣ ሪል ቤቲስ አሁን በአውሮፓ ውድድር ተስትፎ በሚስግኝ የስንጠረዡ አጋማሽ ላይ ተቀጧል። ተጽዕኖ 💪
显示全部...
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሚካኤልን መልሰን ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል! 👏
显示全部...
4
照片不可用在 Telegram 中显示
በ2007 በዚህ ቀን ሜሲ የመጀመሪያውን 𝑯𝑨𝑻-𝑻𝑹𝑰𝑪𝑲 አስቆጠረ። አሁን ላይ 59 አለው 🥶✨
显示全部...
👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ሮናልዶ በ ሰርጂዮ ራሞስ የደስታ አገላለፅ ተደስቷል 😂🇲🇽
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አሞሪም 🗣️
显示全部...
ሚኬል አርቴታ 😂
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨 የታሚ አብርሀም ተወካዮች ስለ ክረምት ዝውውር ከዌስትሃም ጋር ተወያይተዋል። (Source: Calciomercato)
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
Bruno gumaresh🇧🇷✨
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
አዲስ ሪከርድ ⏳
显示全部...
👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🤯🐐
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 02:45 | ባርሴሎና ከ ቤኔፊካ 05:00 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ባየር ሙኒክ 05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ፌይኖርድ 05:00 | ፒኤስጂ ከ ሊቨርፑል 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 12:00 | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ አድግራት
显示全部...
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
😍 | ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና 0-1 ባህር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዌስትሀም 0-1 ኒውካስትል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ኢስፓኞል 1-1 ጅሮና 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ ላዚዮ 1-1 ዩድንዜ
显示全部...
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ስፐርስ 😭
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
😎🔵🔵🇫🇷 ፒኤስጂ በሊግ 1 ሲዝን አንድም ጨዋታ አለመሸነፉን ለማስታወስ ያህል ነው።
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ይህ የሴሪኤ የዋንጫ ውድድር ጠንከር ያለ እየሆነ መጥቷል 😅🔵🇮🇹
显示全部...
🇬🇧 28 ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ!              ማን ዩናይትድ 1-1 አርሰናል      ⚽️ብሩኖ(45+2')      ⚽️ራይስ(74') @Yenesport
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ለኡስማን ዴምቤሌ በ23 ጨዋታዎች 20 ጎሎች ያስቆጠረው ነው👏🤩
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
መሀመድ ሳላህ 🤝 ሪከርዶችን መስበር
显示全部...
👍 3