ar
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

الذهاب إلى القناة على Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
12 278
المشتركون
-624 ساعات
-297 أيام
-17430 أيام
أرشيف المشاركات
ሲዳማ ቡና መሪነቱን የሚያጠናክርበትን ዕድል ሲያመክን መቻል ድል ቀንቶታል። https://www.hatricksport.net/match-report-140/
إظهار الكل...
2
Repost from TgId: 1356483719
00:19
Video unavailableShow in Telegram
🏆ድምቅ ፍክት ፤ በራስ ቀለምና ውበት!!🏆 💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
إظهار الكل...
16.55 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ቡና ቀጣይ ጨዋታውን በቀድሞው ተጫዋቹ ይመራል ኢትዮጵያ ቡና በቀጣዩ ዕሮብ ከመቻል ጋር የሚያደርገውን የ12ኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊግን ጨዋታን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የቀድሞው የክለቡ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች በነበረው የአብይ ካሳሁን ረዳት የነበረው አሰልጣኝ ሐይሉ አድማሱ (ቻይና) ይመራዋል። አሰልጣኙ በተጫዋችነት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የተጫወተ ሲሆን በአሰልጣኝነት የኤሌክትሪክ ከሀያ አመት በታች እና በከፍተኛ ሊጉ ኤሌክክሪክን የአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ረዳት በመሆን ከኤልመዲን መሐመድ ጋር በጣምራ የሰሩ ሲሆን ከተሰናባቹ አሰልጣኝ አብይ ጋር ደግሞ በሀሌታ እና አሴጋ አካዳሚ ውስጥ አሰልጥኖ አልፏል። ቴዎድሮስ ታከለ
إظهار الكل...
8😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  የአስራ አንደኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ https://t.me/hatricksport
إظهار الكل...
🔥 4 2👍 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአስራ አንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ ውጤቶች https://t.me/hatricksport
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና 19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሐብታሙ ታደሰ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
80' | ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና 19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና 19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት አዳማ ከተማ 1-3 መቻል 85' አህመድ ሁሴን | 22' 64' መሀመድ አበራ 45+3' በረከት ደስታ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና 19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል አዳማ ! 85' አህመድ ሁሴን አዳማ ከተማ 1-3 መቻል
إظهار الكل...
72' | አዳማ ከተማ 0-3 መቻል 22' 64' መሀመድ አበራ 45+3' በረከት ደስታ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ሲዳማ ቡና ! 30' ብርሀኑ በቀለ ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና
إظهار الكل...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል መቻል! 64' መሀመድ አበራ አዳማ ከተማ 0-3 መቻል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልል ኢትዮጵያ መድን ! 19' ረመዳን የሱፍ ኢትዮጵያ መድን 1-0 ሲዳማ ቡና
إظهار الكل...
🔥 2
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | አዳማ ከተማ 0-2 መቻል 22' መሀመድ አበራ 45+3' በረከት ደስታ #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
1🔥 1
ወጣቱ አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን ባስገባው የመልቀቂያ ደብዳቤ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተለያየ። https://www.hatricksport.net/eth-buna-news-3/
إظهار الكل...
😁 2