HaTrick sport 🇪🇹
前往频道在 Telegram
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com
显示更多2025 年数字统计

12 279
订阅者
-624 小时
-297 天
-17430 天
帖子存档
ሲዳማ ቡና መሪነቱን የሚያጠናክርበትን ዕድል ሲያመክን መቻል ድል ቀንቶታል።
https://www.hatricksport.net/match-report-140/
❤ 2
Repost from TgId: 1356483719
00:19
视频不可用在 Telegram 中显示
🏆ድምቅ ፍክት ፤ በራስ ቀለምና ውበት!!🏆
💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
16.55 MB
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢትዮጵያ ቡና ቀጣይ ጨዋታውን በቀድሞው ተጫዋቹ ይመራል
ኢትዮጵያ ቡና በቀጣዩ ዕሮብ ከመቻል ጋር የሚያደርገውን የ12ኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊግን ጨዋታን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የቀድሞው የክለቡ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች በነበረው የአብይ ካሳሁን ረዳት የነበረው አሰልጣኝ ሐይሉ አድማሱ (ቻይና) ይመራዋል።
አሰልጣኙ በተጫዋችነት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የተጫወተ ሲሆን በአሰልጣኝነት የኤሌክትሪክ ከሀያ አመት በታች እና በከፍተኛ ሊጉ ኤሌክክሪክን የአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ረዳት በመሆን ከኤልመዲን መሐመድ ጋር በጣምራ የሰሩ ሲሆን ከተሰናባቹ አሰልጣኝ አብይ ጋር ደግሞ በሀሌታ እና አሴጋ አካዳሚ ውስጥ አሰልጥኖ አልፏል።
ቴዎድሮስ ታከለ
❤ 8😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ አንደኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ
https://t.me/hatricksport
🔥 4❤ 2👍 2👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የሙሉ ሰአት ውጤት
ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና
19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
照片不可用在 Telegram 中显示
80' | ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና
19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
46' | ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና
19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
照片不可用在 Telegram 中显示
የሙሉ ሰአት ውጤት
አዳማ ከተማ 1-3 መቻል
85' አህመድ ሁሴን | 22' 64' መሀመድ አበራ
45+3' በረከት ደስታ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና
19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
72' | አዳማ ከተማ 0-3 መቻል
22' 64' መሀመድ አበራ
45+3' በረከት ደስታ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
46' | አዳማ ከተማ 0-2 መቻል
22' መሀመድ አበራ
45+3' በረከት ደስታ
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
🔥 2❤ 1
ወጣቱ አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን ባስገባው የመልቀቂያ ደብዳቤ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተለያየ።
https://www.hatricksport.net/eth-buna-news-3/
😁 2
