ar
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

الذهاب إلى القناة على Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
12 261
المشتركون
-524 ساعات
-327 أيام
-17230 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልልል ኢትዮጵያ መድን ! 47' አማኑኤል ኤርቦ ኢትዮጵያ መድን 1-0 ሸገር ከተማ
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | ኢትዮጵያ መድን 0-0 ሸገር ከተማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/kkvme #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ኢትዮጵያ መድን 0-0 ሸገር ከተማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/kkvme #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! ኢትዮጵያ መድንሸገር ከተማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/kkvme #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላለፍ ኢትዮጵያ መድንሸገር ከተማ ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/kkvme #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ተስተካካይ የጨዋታ መርሀ ግብር ! ጨዋታው ስንት ለስንት ይጠናቀቃል ግምቶን ያስቀምጡ ?
إظهار الكل...
3
የአፍሪካ የትምህርት ቤቶች እግር ኳስ ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች። በወንዶች ፍጻሜ ኢትዮጵያ ከአስናጋጇ ኢትዮጵያ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቆ በመለያ ምቶች ዩጋንዳ 3-1 ስታሸንፍ በሴቶች ፍጻሜ ኢትዮጵያ ከ ታንዛንያ በተመሳሳይ ያለ ግብ መደበኛውን ክፍለ ጊዜ አጠናቀው በመለያ ምቶች ታንዛንያ 5-4 ማሸነፍ ችላለች።
إظهار الكل...
👍 8 3😭 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ ዋንጫ 3ኛ ዙር ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ ሀዋሳ ላይ ሊደረግ የነበረው ጨዋታ ላይ ማስተካከያ የተደረገበት ሲሆን በዚህም መሠረት ሰኞ ታኅሣሥ 6 በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 9:30 የሚካሄድ ይሆናል።
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
የሜዳው ድምቀት፤የደጋፊው ውበት ሁሌም ተመራጭ ነው ኦሜጋ ጋርመንት!! 🏆🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆🏆     #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የካፍ የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፒዮና በግማሽ ፍፃሜ በሴቶች ኢትዮጵያ ዩጋንዳን ገጥማ ያለ ምንም ግብ ቢለያዩም በተሰጠው መለያ ምት ኢትዮጵያ 3ለ2 አሸንፋለች።
إظهار الكل...
4
የካፍ የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፒዮና በግማሽ ፍፃሜ በወንዶች ኢትዮጵያ ብሩንዲን ገጥማ ያለ ምንም ግብ ቢለያዩም በተሰጠው መለያ ምት ኢትዮጵያ 14 ለ 13 አሸንፋለች።
إظهار الكل...
9
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️"ታላላቅ ሁነቶችን ከኦሜጋ ጋር ያቅዱ በስኬት ያከናውኑ"❤️❤️ 🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች "ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!" አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ። ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa #Omega_Garment #Hawassa_Sidaama_Ethiopia ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
إظهار الكل...
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ በወንዶች ሩዋንዳን 1-0 ስታሸንፍ፤ በሴቶች ከደቡብ ሱዳን ያለ ግብ አቻ ተለያይታለች።
إظهار الكل...
8
Photo unavailableShow in Telegram
በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ምክንያት የተራዘመው የ3ተኛ ሳምንት ተስካካይ ጨዋታ መርሃ-ግብር
إظهار الكل...
3
Photo unavailableShow in Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  የዘጠነኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ https://t.me/hatricksport
إظهار الكل...
5
Photo unavailableShow in Telegram
የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ ውጤቶች https://t.me/hatricksport
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሉ ሰአት ውጤት አርባምንጭ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
1
71' | አርባምንጭ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/Md9aL #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል 46' | አርባምንጭ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/Md9aL #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
1
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት አርባምንጭ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/Md9aL #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
إظهار الكل...
3