HaTrick sport 🇪🇹
前往频道在 Telegram
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com
显示更多2025 年数字统计

12 261
订阅者
-524 小时
-327 天
-17230 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
46' | ኢትዮጵያ መድን 0-0 ሸገር ከተማ
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/kkvme
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
照片不可用在 Telegram 中显示
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
ኢትዮጵያ መድን 0-0 ሸገር ከተማ
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/kkvme
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ጨዋታው ተጀምሯል !
ኢትዮጵያ መድን ከ ሸገር ከተማ
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/kkvme
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
照片不可用在 Telegram 中显示
አሰላለፍ
ኢትዮጵያ መድን ከ ሸገር ከተማ
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/kkvme
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ተስተካካይ የጨዋታ መርሀ ግብር !
ጨዋታው ስንት ለስንት ይጠናቀቃል ግምቶን ያስቀምጡ ?
❤ 3
የአፍሪካ የትምህርት ቤቶች እግር ኳስ ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
በወንዶች ፍጻሜ ኢትዮጵያ ከአስናጋጇ ኢትዮጵያ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቆ በመለያ ምቶች ዩጋንዳ 3-1 ስታሸንፍ በሴቶች ፍጻሜ ኢትዮጵያ ከ ታንዛንያ በተመሳሳይ ያለ ግብ መደበኛውን ክፍለ ጊዜ አጠናቀው በመለያ ምቶች ታንዛንያ 5-4 ማሸነፍ ችላለች።
👍 8❤ 3😭 2🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በኢትዮጵያ ዋንጫ 3ኛ ዙር
ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ ሀዋሳ ላይ ሊደረግ የነበረው ጨዋታ ላይ ማስተካከያ የተደረገበት ሲሆን በዚህም መሠረት ሰኞ ታኅሣሥ 6 በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 9:30 የሚካሄድ ይሆናል።
❤ 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የሜዳው ድምቀት፤የደጋፊው ውበት ሁሌም ተመራጭ ነው ኦሜጋ ጋርመንት!!
🏆🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
照片不可用在 Telegram 中显示
የካፍ የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፒዮና በግማሽ ፍፃሜ በሴቶች ኢትዮጵያ ዩጋንዳን ገጥማ ያለ ምንም ግብ ቢለያዩም በተሰጠው መለያ ምት ኢትዮጵያ 3ለ2 አሸንፋለች።
❤ 4
የካፍ የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፒዮና በግማሽ ፍፃሜ በወንዶች ኢትዮጵያ ብሩንዲን ገጥማ ያለ ምንም ግብ ቢለያዩም በተሰጠው መለያ ምት ኢትዮጵያ 14 ለ 13 አሸንፋለች።
❤ 9
照片不可用在 Telegram 中显示
❤️❤️"ታላላቅ ሁነቶችን ከኦሜጋ ጋር ያቅዱ በስኬት ያከናውኑ"❤️❤️
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ በወንዶች ሩዋንዳን 1-0 ስታሸንፍ፤ በሴቶች ከደቡብ ሱዳን ያለ ግብ አቻ ተለያይታለች።
❤ 8
71' | አርባምንጭ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/Md9aL
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
46' | አርባምንጭ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/Md9aL
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 1
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
አርባምንጭ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/Md9aL
#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤ 3
