ar
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

الذهاب إلى القناة على Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
240 870
المشتركون
-9824 ساعات
-7097 أيام
-3 74230 أيام
أرشيف المشاركات
00:30
Video unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
10 ✳️
0 ✳️
20 ✳️
👉 Online ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ join 💴 የተለያዩ የWebsite ስራዎችን ከፈለጋችሁ 💰
إظهار الكل...
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
إظهار الكل...
JOIN 🥶
1GB ስንት MB ነው?
إظهار الكل...
1024MB
1056MB
ተማሪ ነህ/ሽ?
إظهار الكل...
አው😳
አይ💀
👉 Online ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ join 💴 የተለያዩ የWebsite ስራዎችን ከፈለጋችሁ 💰
إظهار الكل...
JOIN✅
1GB ስንት MB ነው?
إظهار الكل...
1024MB
1056MB
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
إظهار الكل...
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
إظهار الكل...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
إظهار الكل...
አው😳
አይ💀
👉 Online ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ join 💴 የተለያዩ የWebsite ስራዎችን ከፈለጋችሁ 💰
إظهار الكل...
1
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
ላጤው ወዳጄ ከአልጋው ቀድሞ የገዛው☝️                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
إظهار الكل...
😁 43 4
Photo unavailableShow in Telegram
❗️የ ጥንቃቄ መልዕክት ✔️በተለምዶ ሿሿ ብለን የምጠራው ሙሉ ታክሲ ሰው ይዞ አንድ ሰው የጎደለው በማስመሰል አንድ ሰውን ብቻ ጭነው ያደርጉት የነበረው ስርቆት አሁን መልኩን ቀይሮ መጥቷል!ይሄንን ዘዴ አብዛኛው ሰው እያወቀ ስለመጣ አሁን ደግሞ ዘዴ ቀይረው አለን ብለዋል (በ ቴክኖሎጂው ዘርፍ System Update በሉት 😁)። አሁን ላይ እንደመጀመርያው 1 ሰው የጎደለው ታክሲ ሳይሆን የሚያጋጥማቹ ከ 5 እስከ 6 ከፍ ሲልም ባዶ ታክሲ ሁላ ሊሆን ይችላል ከዛ ታርጌት ያደረጉትን ሰው እንዳስገቡ ሌሎች ግብረ አበሮች ደግሞ እናንተን ተከትለው ይገባሉ በዚ መሃል ምንም የማያውቅ ሁለት ወይንም 3 ሰው ሊገባ ይችላል እነዛ ሰዎች ተጠቂ ይሆናሉ ማለት ነው። አሁን ላይ ከምታስቡት በላይ በጣም የተስፋፋ ነገር ነው ተመሳሳይ መኪና የተለያዩ ቦታዎች የዚ አይነት ተግባሮችን ሲያደርግ ቆይቶ አመሻሹ ላይ አጋጣሚ ተይዘውም እይየው ነበር ከምን ግዜም በላይ Alert ሆናቹ ራሳቹን ጠብቁ እንደዚ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ አካባቢያቹ ላይ ያሉትንም ሰዎች ለማየት ሞክሩ 🙌🏾 ✔️ሁለተኛው ሿሿ የሚሰራው እንደዚ በ transport ዘርፉ ላይ ሲሆን እቺ ለየት የሚያደርጋት ህግ አስከባሪ በሚባሉ አካላት መሰራቱ ነው😅 🔑ይሄኛው ደግሞ አንድ ሹፌር አጋጣሚ ሆኖ በሚያሽከረክርበት ሰአት የ ህግ ጥሰት አድርሶ ይያዛል በመቀጠል ህግ አስከባሪውም አካል በዚ በዚ ምክንያት እከስካለው ይላል ክሱን የሚከፈለው ነገሮችን ለማቅለል በሚል በ ቴሌብር ከሆነ ሰነባብቷል።አክፋፈሉም ህግ እስከባሪው System ላይ ስልክ ቁጥር ያስገባና የቅጣቱን መጠን ፅፎ Send ሲል ቀጥታ ወደሚቀጣው ሰው ስልክ Confirmation Box ይመጣል ያ ግለሰብ Code እስገብቶ Confirm ሲያደርግ በቀጥታ ወደ System ይገባና ሰውየው በዚ መልክ ቅጣቱን ይከፍላል ማለት ነው።ነገር ግን ህግ አስከባሪው ይሄንን Process ላለማንዛዛት በሚል መንጃ ፍቃዳቹን Photo ያነሳውና Confirmation box ሲመጣላቹ Cofirm ታደርጋላቹ  አሁን ሂዱ ይላል ነገር ግን እናንተ ቀጥታ መንገድ Transport ሄዳቹ እስካልጠየቃቹ ድረስ ምንም አይነት የቅጣት Payment ስልካቹ ላይ Confirm እንድታደርጉ አይመጣላቹም።ይሄ ደግሞ ጉዳቱ ቅጣቱን ያልከፈላቹበት ቀን በረዘመ ቁጥር የሚወልድ የብር መጠን ስላለ ነው እብዛኛው ሰው በመዘናጋት ወይም ባለማወቅ ከ 3 እስከ 5 እጥፍ ድረስ ወልዶ እየጠበቀው ነው ፈሚገኘው ስለዚ ጥንቃቄ አድርጉ።😊ይሄንን ነገር ከምን አንፃር ትመለከቱታላቹ  የ System ችግር ወይንስ ገንዘብ መሰብሰብያ መንገድ?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
إظهار الكل...
19👍 14
Should this be applied to Ethiopia 🇪🇹 too?Anonymous voting
  • YES 💯
  • NO 🚫
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአውስትራሊያ ውስጥ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች Instagram, Tiktok፣ Youtube፣ FaceBook ወይም Twitterን መጠቀም አይፈቀድላቸውም። ወላጆችም ቢሆኑ ፈቃድ መስጠት አይችሉም። የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች ይህንን ህግ ካላከበሩ እስከ 49.5 ሚሊዮን ዶላር ሊቀጡ ይችላሉ። የዚህ እርምጃ ዋና ዓላማ ልጆችን ከጎጂ ይዘቶች እና ሱስ ከሚያስይዙ AI Algorithm መጠበቅ ነው። Watch here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMAK4xRMo/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖
إظهار الكل...
👍 35 8🔥 4😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአውሮፕላን ውስጥ ኢንተርኔት መጠቀም በጣም ቀርፋፋ ነው ወይም ጨርሶም አይቻልም ነበር ። አሁን ግን በ Elon Musk የተመሰረተው Starlink በርካታ ትንንሽ ሳተላይቶችን በመጠቀም ፈጣን የሰማይ ላይ ኢንተርኔት ይሰጣል፤ ይህም በገጠር፣ በተራራዎች ላይ እንዲሁም በሌሎችም ስፍራዎች ላይ Internetን ተደራሽ አድርጓል እንደ Qatar Airways ✈️ ያሉ አንዳንድ አየር መንገዶች ቀድሞውንም እየተጠቀሙበት ሲሆን በጣም ፈጣን ፍጥነቶችን እያገኙ ነው። ነገር ግን 🇪🇹 የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ሌሎችም አሁንም ድረስ ቆየት ያለና ፈጣን ያልሆነ System (Panasonic Avionics) ነው የሚጠቀሙት። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከ TechTalk with Solomon ጋር በነበራቸው ቆይታ Ethiopia ስታርሊንክን መጠቀም ያልጀመረችበትን ምክንያት ተናግረው ነበር። Watch Here 👇🏽 https://vm.tiktok.com/ZMAKmn5RW/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖
إظهار الكل...
🔥 10 5