Ethio ቴክ'ˢ
Open in Telegram
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
Show more2025 year in numbers

240 870
Subscribers
-9824 hours
-7097 days
-3 74230 days
Posts Archive
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ እና ነገ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ባላችሁበት ቦታ በስልካችሁ መከታተል ትችላላቹ ጨዋታውን ለመከታተል ይህንን ከስር JOIN ሚለውን በመንካት ዌብሳይቱን ማግኘት ትችላላችሁ።👇
JOIN ✅
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🇬🇧😀ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን ደጋፊ ኖት😀
🏴🏴🏴🏴🏴🏴
🔹ማን ሲቲ🔹
🔴አርሰናል🔴
⚪️ቶተነሀም⚪️
🔵ቼልሲ🔵
🔴ሊቨርፑል🔴
🔺ማን ዩናይትድ🔺
⚫️የሌላ⚪️
00:30
Video unavailableShow in Telegram
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
10 ✳️
0 ✳️
20 ✳️
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
Join
Show all...
Show all...
❤ 1
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ላጤው ወዳጄ ከአልጋው ቀድሞ የገዛው☝️
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁 43❤ 4
Photo unavailableShow in Telegram
❗️የ ጥንቃቄ መልዕክት
✔️በተለምዶ ሿሿ ብለን የምጠራው ሙሉ ታክሲ ሰው ይዞ አንድ ሰው የጎደለው በማስመሰል አንድ ሰውን ብቻ ጭነው ያደርጉት የነበረው ስርቆት አሁን መልኩን ቀይሮ መጥቷል!ይሄንን ዘዴ አብዛኛው ሰው እያወቀ ስለመጣ አሁን ደግሞ ዘዴ ቀይረው አለን ብለዋል (በ ቴክኖሎጂው ዘርፍ System Update በሉት 😁)። አሁን ላይ እንደመጀመርያው 1 ሰው የጎደለው ታክሲ ሳይሆን የሚያጋጥማቹ ከ 5 እስከ 6 ከፍ ሲልም ባዶ ታክሲ ሁላ ሊሆን ይችላል ከዛ ታርጌት ያደረጉትን ሰው እንዳስገቡ ሌሎች ግብረ አበሮች ደግሞ እናንተን ተከትለው ይገባሉ በዚ መሃል ምንም የማያውቅ ሁለት ወይንም 3 ሰው ሊገባ ይችላል እነዛ ሰዎች ተጠቂ ይሆናሉ ማለት ነው። አሁን ላይ ከምታስቡት በላይ በጣም የተስፋፋ ነገር ነው ተመሳሳይ መኪና የተለያዩ ቦታዎች የዚ አይነት ተግባሮችን ሲያደርግ ቆይቶ አመሻሹ ላይ አጋጣሚ ተይዘውም እይየው ነበር ከምን ግዜም በላይ Alert ሆናቹ ራሳቹን ጠብቁ እንደዚ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ አካባቢያቹ ላይ ያሉትንም ሰዎች ለማየት ሞክሩ 🙌🏾
✔️ሁለተኛው ሿሿ የሚሰራው እንደዚ በ transport ዘርፉ ላይ ሲሆን እቺ ለየት የሚያደርጋት ህግ አስከባሪ በሚባሉ አካላት መሰራቱ ነው😅
🔑ይሄኛው ደግሞ አንድ ሹፌር አጋጣሚ ሆኖ በሚያሽከረክርበት ሰአት የ ህግ ጥሰት አድርሶ ይያዛል በመቀጠል ህግ አስከባሪውም አካል በዚ በዚ ምክንያት እከስካለው ይላል ክሱን የሚከፈለው ነገሮችን ለማቅለል በሚል በ ቴሌብር ከሆነ ሰነባብቷል።አክፋፈሉም ህግ እስከባሪው System ላይ ስልክ ቁጥር ያስገባና የቅጣቱን መጠን ፅፎ Send ሲል ቀጥታ ወደሚቀጣው ሰው ስልክ Confirmation Box ይመጣል ያ ግለሰብ Code እስገብቶ Confirm ሲያደርግ በቀጥታ ወደ System ይገባና ሰውየው በዚ መልክ ቅጣቱን ይከፍላል ማለት ነው።ነገር ግን ህግ አስከባሪው ይሄንን Process ላለማንዛዛት በሚል መንጃ ፍቃዳቹን Photo ያነሳውና Confirmation box ሲመጣላቹ Cofirm ታደርጋላቹ አሁን ሂዱ ይላል ነገር ግን እናንተ ቀጥታ መንገድ Transport ሄዳቹ እስካልጠየቃቹ ድረስ ምንም አይነት የቅጣት Payment ስልካቹ ላይ Confirm እንድታደርጉ አይመጣላቹም።ይሄ ደግሞ ጉዳቱ ቅጣቱን ያልከፈላቹበት ቀን በረዘመ ቁጥር የሚወልድ የብር መጠን ስላለ ነው እብዛኛው ሰው በመዘናጋት ወይም ባለማወቅ ከ 3 እስከ 5 እጥፍ ድረስ ወልዶ እየጠበቀው ነው ፈሚገኘው ስለዚ ጥንቃቄ አድርጉ።😊ይሄንን ነገር ከምን አንፃር ትመለከቱታላቹ የ System ችግር ወይንስ ገንዘብ መሰብሰብያ መንገድ?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤ 19👍 14
