ar
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

الذهاب إلى القناة على Telegram

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
306 655
المشتركون
-5524 ساعات
-567 أيام
-1 19330 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
ኑ ጭቃ እናቡካ፤ ከቴሌብር ጋር! አንድ ቀለም ፌስቲቫል የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል፡፡ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp አስቀድመው ይግዙ! ለወላጆች መግቢያ በነፃ፤ ከ2 ትኬት በላይ ሲገዙ፤ ቅናሽ ይደረግልዎታል! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
😁 29 23👍 15
Photo unavailableShow in Telegram
📸👍 ልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅል!! ዘና እያሉ ቁምነገር የሚገበዩባቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች እንደምርጫዎ ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp በልዩ ቅናሽ ይግዙ። #SocialMediaPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 29 19
Photo unavailableShow in Telegram
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!! የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡ 👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ! 🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #DigitalID #Fayda #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
29👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
#BackToCampus ካምፔይን ይገምቱ ይሸለሙ!! ❓ ባሳለፍነው ዓመት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች አዝናኝ ካምፔይኖችን ማድረጋችን ይታወሳል፤ የዘንድሮውን የመጀመሪያ መዳረሻችንን በመገመት ይሸለሙ! 👉 ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 100 አሸናፊዎች ወርኃዊ የተማሪ ጥቅል እንሸልማለን! ✍️ በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች! #BackToCampus #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
33👍 13🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
✨🎁 ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ስጦታ ይውሰዱ!! ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን ✅ Ethio remit        ✅ EZECALL ✅ Prepaynation    ✅ ding ✅ reloady              ✅ Omnivas ✅ Boss በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:- 💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ የበዓል ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
45👍 21
01:18
Video unavailableShow in Telegram
ባለፈው ዓመት የ #BackToCampus ካምፔይናችንን #GoDigitalDoMore በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በደመቀ መልኩ ማካሄዳችን ይታወሳል። 📢 ነገ በሚያሸልም የተሳትፎ ውድድር እንገናኛለን! ✍️ አምና የተገኘንባቸውን ዩኒቨርስቲዎች እያስታወሳችሁን ጠብቁን። #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
IMG_5476.MP46.73 MB
👍 27 18😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
8ኛው "ኑ ጭቃ እናቡካ ፌስቲቫል" ትኬታችንን በቴሌብር በመግዛት ከቤተሰባችን፣ ከልጆቻችን ከወዳጆቻችን ጋር በመዝናናት የማይረሳ ጥሩ ጊዜ እናሳልፍ ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
إظهار الكل...
👍 41 23😁 20😢 4
إظهار الكل...
👍 34 12🥰 4👏 2