Ethio telecom
Kanalga Telegram’da o‘tish
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

306 655
Obunachilar
-5524 soatlar
-567 kunlar
-1 19330 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
ኑ ጭቃ እናቡካ፤ ከቴሌብር ጋር!
አንድ ቀለም ፌስቲቫል የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል፡፡
ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp አስቀድመው ይግዙ!
ለወላጆች መግቢያ በነፃ፤ ከ2 ትኬት በላይ ሲገዙ፤ ቅናሽ ይደረግልዎታል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
😁 29❤ 23👍 15
Photo unavailableShow in Telegram
📸👍 ልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅል!!
ዘና እያሉ ቁምነገር የሚገበዩባቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች እንደምርጫዎ
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp በልዩ ቅናሽ ይግዙ።
#SocialMediaPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍 29❤ 19
Photo unavailableShow in Telegram
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!
የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!
🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 29👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
#BackToCampus ካምፔይን ይገምቱ ይሸለሙ!!
❓ ባሳለፍነው ዓመት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች አዝናኝ ካምፔይኖችን ማድረጋችን ይታወሳል፤ የዘንድሮውን የመጀመሪያ መዳረሻችንን በመገመት ይሸለሙ!
👉 ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 100 አሸናፊዎች ወርኃዊ የተማሪ ጥቅል እንሸልማለን!
✍️ በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች!
#BackToCampus
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 33👍 13🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
✨🎁 ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ስጦታ ይውሰዱ!!
ከውጭ ሀገራት በአጋሮቻችን
✅ Ethio remit ✅ EZECALL
✅ Prepaynation ✅ ding
✅ reloady ✅ Omnivas
✅ Boss
በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ የበዓል ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎች 👉 https://bit.ly/4j7iOcI
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 45👍 21
01:18
Video unavailableShow in Telegram
ባለፈው ዓመት የ #BackToCampus ካምፔይናችንን #GoDigitalDoMore በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በደመቀ መልኩ ማካሄዳችን ይታወሳል።
📢 ነገ በሚያሸልም የተሳትፎ ውድድር እንገናኛለን!
✍️ አምና የተገኘንባቸውን ዩኒቨርስቲዎች እያስታወሳችሁን ጠብቁን።
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
IMG_5476.MP46.73 MB
👍 27❤ 18😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
8ኛው "ኑ ጭቃ እናቡካ ፌስቲቫል" ትኬታችንን በቴሌብር በመግዛት ከቤተሰባችን፣ ከልጆቻችን ከወዳጆቻችን ጋር በመዝናናት የማይረሳ ጥሩ ጊዜ እናሳልፍ !
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 41❤ 23😁 20😢 4
Hammasini ko'rsatish...
👍 34❤ 12🥰 4👏 2
