ar
Feedback
Tikvah-University

Tikvah-University

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
352 825
المشتركون
-4824 ساعات
+967 أيام
+1 45930 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
IFRS, IPSAS, IFRS Conversion, Quick Book, Peachtree and Asset Valuation ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 IFRS + Peachtree + Asset Valuation + IFRS Conversion + IPSAS + Quick Book በአንድ ላይ 👉 ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈና ፒስትሪ (Peachtree Software) ላይ የሚሰጥ ነው። ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
إظهار الكل...
47👍 3🙏 2🥰 1👏 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛው ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን በቀን መርሐግብር በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲዉ ድረ-ገጽ (www.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የማመልከቻ ቀናት፦ ከህዳር 30 እስከ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም የGAT መፈተኛ ቀናት፦ ከታህሳስ 24-27/2018 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ያለፉ አመልካቾች ውጤታችሁን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus በማየት ከታህሳስ 28 እስከ ጥር 06/2018 ዓ.ም በ https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms ማመልከት ይችላላችሁ ተብሏል። በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስረከቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ለሁለተኛ ሴሚስተር የተዘረዘሩ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ከላይ ተያይዘዋል።) @tikvahuniversity
إظهار الكل...
111👎 13👍 8
#AAU List of Graduate Programs for 2nd Semester 2025-26 AY Admission
إظهار الكل...
List_of_Graduate_Programs_for_2nd_Semester_2025_26_AY_Admission.xlsx0.22 KB
10
Photo unavailableShow in Telegram
#ያኔት_ኮሌጅ በ6 ኪሎ ካምፖስ እና በሰፈረ ሰላም ካምፓስ በምዝገባ ላይ ነን! BSc Fields of Study: → BSc in Medical Laboratory Science → BSc in Pharmacy → BSc in Nursing TVET Programs: → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Accounting and Finance → Hardware & Networking Service → Radiography የCPD ማዕከል አገልግሎት ☎️ 0929969696 / 0996828282 አድራሻ፦ 📍 መሳለሚያ ሰፈረ ሰላም ንጉሴ ቱሩፊ ህንፃ 📍 6 ኪሎ ካምፓስ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አጠገብ Telegram: @Yanet6kiloc
إظهار الكل...
40👍 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ካምፓሱ የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎችን በመቀበል በድጋሜ ሥራ አስጀምሯል። በርካቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ በላኩት መልዕክት የካምፓሱን የአዲስ አበባ አድራሻ ጠይቀዋል፡፡ የካምፓሱ አድራሻ፦ ካዛንቺስ፣ ከራዲሰን ብሉ ሆቴል ፊት ለፊት፣ የቀድሞው ዘመን ባንክ ዋና ቢሮ የነበረበት ስልክ ቁጥር 0978464748 / 0979464748 Email: info@alliance-academy.com ካምፓሱ በፕሮጀክት ማኔጅመንትና ፋይናንስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር እንዲሁም በሄልዝ ሞኒተሪንግ እና ኢቫሉዌሽን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
111👍 13👎 3😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
#WerabeUniversity 2ኛው የኢትዮጵያ "አጠቃላይ" ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ይካሔዳል፡፡ ጉባኤው ረቡዕ ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እንደሚካሔድ ተገልል፡፡ ማኅበሩ በመጋቢት 2017 ዓ.ም መመስረቱ ይታወሳል፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
31😢 5👍 3👎 3🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የጥናታዊ ጽሑፍ አሰራር እና አቀራረብ (Research Methods and Analysis) ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ምዝገባ ላይ ነን! 👉 Stata, SPSS እና NVivo ሶፍትዌሮችን በመጠቀም Quantitative እና Qualitative ሪሰርቾችን መስራትን በአንድ ላይ አካቶ የሚሰለጥኑበት 👉 ከፕሮፖዛል ቀረፃ ጀምሮ ሪሰርች አሰራር ቴክኒኮችን አካቶ እስከ ሪሰርች ሪፖርት አቀራረብ ያለውን አሰራር የሚሰለጥኑበት 👉 ልምድ ባላቸው የጥናታዊ ፅሑፍ ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
إظهار الكل...
40👍 3🥰 2🙏 1
ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1628 እጩ ተመራቂዎችን አስመርቋል። የኮሌጁ ባለቤትና ስራ አስፈጻሚ ካፒቴን አበራ ኮሌጃቸው የስልጠና ዘርፎቹን በማስፋት በጤናው ዘርፍ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም በነርሲንግና በፋርማሲ ስልጠና መስጠት መጀመሩን ገልፀዋል። ከሲቪል አቬሽን ባለስልጣን እውቅና ባገኘበት የአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሻንነት (Aircraft maintenance technician) ተማሪዎችን ተቀብሎ በማሰልጠን የመጀመሪያውን ባች በማስመረቅ የመጀመሪያው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መሆን እንደቻለ ተናግረዋል። በቅርቡም ናሽናል ዩኒቨርስቲ ለመሆን እየሰሩ መሆናቸውን ጠቁመዋል። ለ12ኛ ዙር ከተመረቁት እጩ ሰልጣኞች ውስጥ በሁለተኛ ዲግሪ በኢንተርናሽናል ትሬድ፣ በኢኮኖሚክስ እና በሎጅስቲክስ፣ በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት 130 እጩ ተመራቂዎች ናቸው። በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ደግሞ በአቬሽን ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በሆቴል ማኔጅመንትና ማርኬቲንግ ማኔጅመንት 93 እጩ ተመራቂዎች ናቸው። በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና በደረጃ IV በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፍሮንት ኦፊስ፣ ሀርድዌርና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት ፣ ነርሲንግ እና ፋርማሲ 1035 ሰልጣኞች ተመርቀዋል። በሠርተፍኬት ስልጠና በኤርክራፍትና ሜንቴናንስ ቴክኒሻን (ፓወር ፕላንት፣ኤር ፍሬም፣ አቪኦኒክስ)፣ ኤርላይን ካቢን ክሪው፣ ፍላይት ኦፕሬሽን ኦፊሰር እና በቲኬቲንግና ሪዘርቬሽን ያሰለጠናቸውን 370 ሲሆኑ በድምሩ 1628 እጩ ሰልጣኞች መሆናቸውን ገልጸዋል። @tikvahuniversity
إظهار الكل...
136👍 9😱 5👎 4🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ካምፓሱ የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀምሯል። ካምፓሱ በፕሮጀክት ማኔጅመንትና ፋይናንስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር እንዲሁም በሄልዝ ሞኒተሪንግ እና ኢቫሉዌሽን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሏል። የአዲስ አበባ ካምፓሱ ከዚህ ቀደም ከ2005 እስከ 2011 ዓ.ም ከ1800 በላይ ተማሪዎችን አስተምሮ ማስመረቁ ተገልጿል። ካምፓሱ በቀጣይ በሌሎች የትምህርት መስኮች ለማስተማር አዲስ አበባ ካዛንቺስ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ እንደሆነ ተገልጿል። @tikvahuniversity
إظهار الكل...
153👍 27👎 15😢 6😱 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ "የኒውክሊየር ኃይል ለዘላቂ ልማት በኢትዮጵያ" የሚል የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። መድረኩ በኢትዮጵያ የኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን፣ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተዘጋጀ ነው። የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሚካይል ቹዳኮቭ ገለጻውን የሚያቀርቡ ይሆናል። መድረኩ ነገ ህዳር 29/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰዓት በዋናው ግቢ የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ራስ መኮንን አዳራሽ ይካሔዳል። @tikvahuniversity
إظهار الكل...
124👍 9👎 2
#ጥቆማ #UnityUniversity ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ለጠቅላላ ትምህርት እና ለቴክኒክና ሙያ ዘርፍ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸው ባለመያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ➤ የሥራ መደብ፦ መምህራንና የተለያዩ ሙያዎች ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 43 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ (ለሁለት የሥራ መደቦች) እና የመጀመሪያ ዲግሪ ➤ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና 5 ዓመት በላይ ➤ የሥራ ቦታ፦ ገርጂ አካዳሚ፣ ቡራዩ አካዳሚ፣ አዳማ ካምፓስ እና ደሴ ካምፓስ የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፦ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ እንዲሁም የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ እስከ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ድረስ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡) @tikvahuniversity
إظهار الكل...
148👍 20😱 6🙏 5👏 4😢 1
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች “የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት“ በ2018 ዓ.ም አስጀምረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ ሆኖ ውጤታማ የሆነ ፕሮግራም ሲሆን፤ አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ተቋሙ ከሚገኝበት ከተማ ነዋሪዎች ጋር ጥብቅ ትስስር የሚፈጥሩበት ነው። ፕሮጀክቱን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለማስጀመር ሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል። ፕሮጀክቱን በዚህ ዓመት ካስጀመሩ በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል መቱ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአንደኛ ዓመት ተማሪዎችን ከቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸው ጋር የማስተሳሰር መርሐግብር አካሒዷል። ተማሪዎቹ እና የቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸውን በፊርማ እና በቃለ-መሃላ ማስተሳሰር ተችሏል። የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሔዱ ተማሪዎች መካከል የባህልና የቋንቋ ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ይታመናል። ምስል፦ መቱ ዩኒቨርሲቲ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
90👍 16🙏 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቋንቋ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! ስልጠናዎቹ በሦስት ደረጃ ተከፍለው መሰረታዊ (A1 and A2)፣ ማዕከላዊ (B1 and B2) እና ከፍተኛ ደረጃ (C1 and C2) ይሰጣሉ። ☎️   0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
إظهار الكل...
53🥰 2👏 2👍 1
ለአማራጭ መምህርነት ስልጠና ምዝገባ አድርገዋል? ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ አመልካቾች የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ከህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ስልጠናው በተመረጡ ስድስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን በቀን መርሐግብር የሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል። ኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንኮች፦ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms ➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9 ➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header ➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdRwj89yQ50AiUeZZeDe8tr8aJ5GQZO4B0IqUVJzJJCNJzWPQ/viewform 🔔 የተቀመጡት ሊንኮቹ ይሰራሉ፡፡ ካስቸገሩዎት ግን ቆየት ብለው በተለያዩ ሰዓታት ይሞክሯቸው፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
148👎 25😱 5🙏 3👍 1👏 1
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለተመደቡ ተማሪዎች ዘግይተው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በመቀበል ላይ ይገኛሉ፡፡ ለታህሳስ የመጀመሪያ ሁለት ሳምንታት ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ሲሆን፤ የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም ለተማሪዎቻቸው ጥሪ አለማድረጋቸውን ቲክቫህ ታዝቧል፡፡ እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ሲያደርጉ የምናደርሳችሁ ይሆናል፡፡ ምስል፦ ኦዳ ቡልቱም፣ ሠመራ፣ ደብረ ታቦር እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች @tikvahuniversity
إظهار الكل...
69🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
3 ቀን ብቻ ቀረው! ቀጣይ ሚሊየነር ማን ይሆን? 🏆💚 ዛሬውኑ የበሽ ጥቅልን ይግዙ! ሚሊየነር የመሆን ዕድልዎን ያስፉ! 📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን፦ https://t.me/official_safaricomet_bot ወደ *777*0# ይደውሉ ወይም በM-PESA የበሽ ጥቅል ይግዙ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #furtheraheadtogether #Besh
إظهار الكل...
29👍 1😱 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#DambiDolloUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 21 እና 22/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ 8 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡ @tikvahuniversity
إظهار الكل...
78👎 57👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
የህንፃ ኤሌክትሪክ፣ የዲሽ መስመር እና የሲሲቲቪ (CCTV) ካሜራ ዝርጋታ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ! 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 Security Solution ዝርጋታ በተጨማሪነት የሚሰጥበት  👉 ከትምህርት ቢሮ የCOC ምዘና የተዘጋጀለት ☎️  0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
إظهار الكل...
42🙏 4👍 3🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ #UnityUniversity ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ የትምህርት ዘርፉ የሚያገለግሉ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸው መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ➤ የሥራ መደብ፦ አካዳሚክ አስተዳዳሪ፣ ረዳት ፕ/ር እና መምህራን ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 24 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ➤ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና 5 ዓመት በላይ ➤ የሥራ ቦታ፦ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ (አዲስ አበባ፣ አዳማ እና ደሴ) የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፦ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ እንዲሁም የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ እስከ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልል፡፡ (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡) @tikvahuniversity
إظهار الكل...
117👎 20😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዕድልዎን በ በሽ ይሞክሩ! ዛሬውኑ በሽ ይግዙ እና እስከ 1 ሚሊዮን ብር የማሸነፍ ዕድሎን ከፍ ያድርጉ። *777*0# ላይ አሁኑኑ ይደውሉ! ዛሬውኑ የበሽ ጥቅሎችን እየገዙ በሽልማት ይንበሽበሹ! 📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን 👉🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #furtheraheadtogether #besh
إظهار الكل...
17👏 1