352 768
المشتركون
-9324 ساعات
+37 أيام
+1 19630 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
Mesirat Mahber is a dedicated space for Ethiopian entrepreneurs who need more than just motivation:
Expert-built resources: In-depth PDFs on business development, finance, legal, investment, and marketing — all tailored to the local context
Practical toolkits to help you manage and scale your business
A supportive community of people
Events and resources designed to help you move forward strategically
Access these resources and grow your business
Join Now 👉 https://mahber.mesirat.org/wp-login.php?redirect_to=https%3A%2F%2Fmahber.mesirat.org%2F&bp-auth=1&action=bpnoaccess
❤ 30👍 2👎 1👏 1
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑት ሲሃም አህመድ እና ቶፊቅ ሙሐመድ በናይሮቢ ኬንያ በተካሔደው የመላው አፍሪካ "ዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕግ" የምስለ ችሎት ውድድር ተሸላሚ ሆነዋል፡፡
ኢትዮጵያን የወከሉት ተማሪዎቹ በውድድሩ ወደ ግማሽ ፍጻሜ የደረሱ ሲሆን፤ ባሳዩት የላቀ ተሟጋችነት፣ የህግ ምክንያታዊነት ልህቀት እና ለሰብአዊነት ሀሳቦች ባላቸው ቁርጠኝነት የተከበረውን የ Henry Dunant ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል።
ውድድሩ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) የተዘጋጀ ነው።
@tikvahuniversity
👏 483❤ 197👍 31🥰 13😢 5😱 4🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች “የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት“ በ2018 ዓ.ም በማስጀመር ላይ ይገኛሉ፡፡
የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮግራም ለማስጀመር በቅርቡ ስምምነት መደረሱ ይታወሳል።
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ፣ አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፣ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ “የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት“ ማስጀመሪያ መርሐግብር ካካሔዱ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡
ፕሮጀክቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ ሆኖ ውጤታማ የሆነ ፕሮግራም ሲሆን፤ አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ተቋሙ ከሚገኝበት ከተማ ነዋሪዎች ጋር ጥብቅ ትስስር የሚፈጥሩበት ነው።
ፕሮጀክቱ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሔዱ ተማሪዎች መካከል የባህልና የቋንቋ ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ይታመናል።
@tikvahuniversity
❤ 83👍 14👎 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#BongaUniversity
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ሬዲዮ የሙከራ ስርጭት ማድረግ ጀምሯል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከመማር ማስተማር እና የምርምር ሥራዎች በተጨማሪ የማኅበረሰብ አገልግሎት የሬዲዮ ሙከራ ስርጭት መጀመሩን ገልጿል፡፡
የዩኒቨርሲቲው FM 92.1 የማኅበረሰብ ሬዲዮ ስርጭት ቦንጋ ከተማና አካባቢ የሚገኙ ማኅበረሶችን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity
❤ 38👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#DebarkUniversity
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በTEFL የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ለመጀመር የስርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሒዷል፡፡
አዲስ የሚከፈተው ፕሮግራም (TEFL/Teaching English as a Foreign Language) በገበያ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው በመድረኩ ተገልጿል፡፡
@tikvahuniversity
❤ 30👍 3👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ያኔት_ኮሌጅ
በ6 ኪሎ ካምፖስ እና በሰፈረ ሰላም ካምፓስ የ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጀምረናል!
BSc Fields of Study:
→ BSc in Medical Laboratory Science
→ Bachelor of Pharmacy
→ BSc in Nursing
TVET Programs:
→ Nursing
→ Medical Laboratory
→ Pharmacy
→ Accounting and Finance
የCPD ማዕከል አገልግሎት
☎️ 0929969696/ 0996828282
አድራሻ፦
መሳለሚያ ሰፈረ ሰላም ንጉሴ ቱሩፊ ህንፃ
6 ኪሎ ካምፓስ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አጠገብ
Telegram: @Yanet6kiloc
❤ 24😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
የህንፃ ኤሌክትሪክ፣ የዲሽ መስመር እና የሲሲቲቪ (CCTV) ካሜራ ዝርጋታ ስልጠና በምዝገባ ላይ ነን!
🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 Security Solution ዝርጋታ በተጨማሪነት የሚሰጥበት
👉 ከትምህርት ቢሮ የCOC ምዘና የተዘጋጀለት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
❤ 46
Photo unavailableShow in Telegram
#JigjigaUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ከህዳር 05-08/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ8-12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት ፓስፖርት መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ፡፡
ህዳር 09/2018 ዓ.ም ለአዲስ ገቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን፤ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት ህዳር 10/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።
@tikvahuniversity
❤ 183👍 31🙏 3😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
#BahirDarUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 11 እና 12/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - ግሽ አባይ ግቢ
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - ዘንዘልማ ግቢ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
❤ 71👍 8😢 2👏 1🙏 1
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሦስተኛ ካምፓሱን በጎዴ ከተማ ለመክፈት ዝግጅት እያደረገ ነው።
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አሁን ላይ በሁለት ካምፓሶች ማለትም በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እና በሼኽ ሀሰን የበሬ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ካምፓስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ሦስተኛ ካምፓሱን በጎዴ ከተማ ለመክፈት ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ በዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት አብዲ አህመድ ሀሰን (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በመጋቢት 1999 ዓ.ም የተቋቋመና ከሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው፡፡
@tikvahuniversity
❤ 51👎 6👍 4👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰቨን ስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
የበርካታ ዓመታት የማስተማር ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሐኪሞች የተመሰረተ ኮሌጅ!
🔔 ለ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጀምረናል!
በዲግሪ የጤና መርሐግብሮች
➫ ነርሲንግ ➫ ፐብሊክ ሄልዝ
➫ ፋርማሲ ➫ ሚድዋይፈሪ
➫ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ
➫ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ
በዲግሪ የቢዝነስ መርሐግብሮች (በቀን እና በማታ)
➫ አካውንቲንግና ፋይናንስ
➫ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
➫ ቢዝነስ ማኔጅመንት
➫ ሰው ሀብት አስተዳደር
በጤና በደረጃ-4 መርሐግብሮች
➫ በፋርማሲ ➫ በላብራቶሪ
➫ በነርሲንግ ➫ በሚድዋይፈሪ
➫ በሜዲካል ራዲዮግራፊ
በቢዝነስ በደረጃ-4 መርሐግብሮች
➫ በአካውንቲንግና ፋይናንስ
➫ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት
በሪሚዲያል መርሐግብር
⏩ ፈጥነው ይመዝገቡ!
አድራሻ፡-
አዲስ አበባ፣ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊት ለፊት
☎️ 0982373737 / 0965686819
❤ 28
Photo unavailableShow in Telegram
የቋንቋ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!
ስልጠናዎቹ በሦስት ደረጃ ተከፍለው መሰረታዊ (A1 and A2)፣ ማዕከላዊ (B1 and B2) እና በከፍተኛ ደረጃ (C1 and C2) ተብሎ የሚሰጥ ይሆናል።
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥
Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute
Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
❤ 36👍 3🥰 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመማር የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ባላችሁበት ሆናችሁ ከዚህ በፊት ባመለከታችሁበት ሊንክ በመግባት እስከ ህዳር 03/2018 ዓ.ም ድረስ በኦንላይን ምዝገባ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።
የመመዝገቢያ ሊንክ 👉 sbs.moe.gov.et
@tikvhauniversity
❤ 87🙏 6👎 4😢 4
Photo unavailableShow in Telegram
#WerabeUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ወደ ፊት የሚገለጽ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
እስከዛ ድረስ ጉርድ ፎቶግራፍ ተነስታችሁ በ https://ssms.wru.edu.et/sp አማካኝነት ወደ ሲስተም ከጥቅምት 30/2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 05/2018 ዓ.ም እንድታስገቡ ተብሏል፡፡
የምታስገቡት ጉርድ ፎቶግራፍ ጥራት ባለው ስማርት ስልክ የተነሳችሁት መሆን ይኖርበታል፡፡ ፎቶው ወደ ሲስተሙ ከገባ በኋላ ተቀባይነት እስከሚያገኝ ድረስ Waiting for Approval የሚል ምላሽ ሲስተሙ የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ተቀባይነት ካገኘ Approved ፤ ተቀባይነት ካላገኘ Rejected የሚል ምላሽ ሲሰተሙ የሚሰጥ ሲሆን Rejected የተባለው ፎቶግራፍ በሌላ ጥራት ባለው ጉርድ ፎቶግራፍ መቀየር ይኖርብዎታል፡፡
ለበለጠ መረጃ፦
0925139032 / 0712595832 መኪ
0913737976 / 0717737976 ሀሺም
@tikvahuniversity
❤ 162👍 27👎 18😱 11👏 10😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
#DambiDolloUniversity
በ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ትምህርታችሁን በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ለመከታተል ያመለከታችሁ የምዝገባ ጊዜው በአንድ ሳምንት መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
በዚህም፦
➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማስገቢያ ቀን፦ ህዳር 09/2018 ዓ.ም
➫ የትምህርት ክፍያ መክፈያ የመጨረሻ ቀን፦ ህዳር 09/2018 ዓ.ም
➫ የኦንላይን ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን፦ ህዳር 10/2018 ዓ.ም
➫ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፦ ህዳር 11/2018 ዓ.ም (ለመደበኛ) እና ህዳር 13/2018 ዓ.ም (ለእረፍት ቀናት መርሐግብር ተማሪዎች)
@tikvahuniversity
❤ 34
በአዲስ አበባ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ ነው፡፡
በከተማዋ የማጠናከሪያ ትምህርቱ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተቋቋሙ የክላስተር ማዕከላት በየአቅራቢያው ከሚገኙ የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቅዳሜ ሙሉ ቀን በመሰጠት ላይ ይገኛል።
በክላስተር ማዕከላቱ የሚማሩ ተማሪዎች ለብሔራዊ ፈተናው ዝግጁ እንዲሆኑ ከ9-12ኛ ክፍል የሚሰጠው ትምህርት ተጨምቆ እንዲማሩ እየተደረገ መሆኑን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡
ሽመልስ ሀብቴ፣ ደራርቱ ቱሉ እና ኢትዮ-ጃፓን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የማጠናከሪያ ትምህርቱ እየተሰጠባቸው ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡
@tikvahuniversity
❤ 57😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
መስራት ማህበር ለኢትዮጵያውያን ሥራ ፈጣሪዎች ተግባራዊ ድጋፍ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ መድረክ ነው፡፡
✅ በንግድ፣ በፋይናንስ፣ በማርኬቲንግ፣ በኢንቨስትመንት፣ በገበያ ማፈላለግ እና በህግ ጉዳዮች ዙርያ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተዘጋጁ ፅሁፎችን ማጋራት
✅ የንግድ ሥራችሁን ለማስተዳደር የምትጠቀሙበት መመሪያዎችና ሃሳቦችን ማጋራት
✅ በናንተ የሥራ ፈጠራ መንገድ ቀድመው ካለፉና ብዙ ልምድ ማካፈል ከሚችሉ ጋር ሃሳብ የምትለዋወጡበት መድረክ
✅ በሥራችሁ ወደፊት ለመራመድ የሚያግዟችሁን የተለያዩ ሃሳቦች ማጋራት እንዲሁም ጠቃሚ ግንኙነቶችን የምትፈጥሩባቸው ኹነቶችን መጠቆም
የንግድ ሥራችሁን አሳድጉ 👇
https://mahber.mesirat.org/wp-login.php?loggedout=true&wp_lang=en_US
❤ 13
Photo unavailableShow in Telegram
የድረ-ገፅ እና ሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Full-Stack Website and Mobile Application Development) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!
👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 ፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን አካቶ ከ UI/UX ዲዛይን ጋር የሚሰጥ
👉 Front-end እና Back-end በአንድ ላይ እስከ Deployment ያካተተ
👉 በተግባር ድረ-ገፆችን እና ሞባይል መተግበሪያዎችን እያበለፀጉ የሚሰለጥኑበት
☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
❤ 33
Photo unavailableShow in Telegram
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በኅብረተሰብ ጤና ትምህርት የማስተርስ ፕሮግራም (MPH) በ2018 ዓ.ም ለመማር ተመዝግባችሁ መስፈርቱን በማሟላት ለፈተና የተመረጣችሁ የመግቢያ ፈተና ነገ ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም በጠዋት እና በከሰዓት ፕሮግራም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡
ተፈታኞች ፈተናው በሚሰጥበት የአካዳሚክ ግቢ ዲጅታል ላይብረሪ በወጣላችሁ መርሐግብር መሠረት ፈተናው ከመጀመሩ 30 ደቂቃ በፊት መገኘት ይኖርባችኋል። (የተፈታኞች ስም እና User name ዝርዝር በኮሌጁ የቴሌግራም ገፅ ይገኛል።)
ወደ ፈተና ማዕከል በምትሔዱበት ወቅት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
ሞባይል ስልክን ጨምሮ የትኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ ነገሮች ይዞ በፈተና ማዕከል መገኘት ፈፅሞ የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል።
@tikvahuniversity
❤ 91😢 3🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጥር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን ሁለተኛ ዙር ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞችን ዝርዝር እስከ ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ከላይ የተያያዘውን ቅፅ በመጠቀም በኢ-ሜይል አድራሻ eyobie2002@yahoo.com ለትምህርት ሚኒስቴር እንድትልኩ ተጠይቋል፡፡
@tikvahuniversity
❤ 68👍 5🙏 3👏 2👎 1

