ar
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

الذهاب إلى القناة على Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
207 991
المشتركون
-7124 ساعات
-2437 أيام
-82430 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
በቆላማ አከባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በሀገሪቱ ቆላማ አካባቢ ያለን ሰፊ የእርሻ መሬት ለማልማት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን በረዓኖ እና ጎዴ ወረዳ የተለያዩ የግብርና ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷ በክልሉ 10 ሚሊየን ሔክታር የሚጠጋ መሬት ለእርሻ የሚውል መሆኑንና… https://www.fanamc.com/archives/306848
إظهار الكل...
👍 6 3🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሼፍ መክብብ ዘውዴ የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር ሆነ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሎንግ ሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ ሼፍ መክብብ ዘውዴን የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር አድርጓል፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ በዘርፉ ሲሰራ የቆየው ሼፍ መክብብ ዘውዴ “ምርጡ ገበታ” በተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በዳኝነት የሚሳተፍ ሲሆን፥ ከማይ-ክሽን ጋር በርካታ ስራዎችን ለመስራት ማቀዱን ተናግሯል። የሎንግ ሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ የሥራ ኃላፊዎች እንዳሉት፥ ኩባንያው በምግብና ቅመማቅመም… https://www.fanamc.com/archives/306838
إظهار الكل...
23👏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል! በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ። ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ! #StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
إظهار الكل...
13👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ዘጠነኛ ሳምንት ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ዘጠነኛ ሳምንት የድምጻውያን ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡ በርካታ ባለተሰጥኦ ድምጻውያን ብርቱ ፉክክር የሚያሳዩበት የፋና ላምሮት ውድድር በመጪው ቅዳሜም ለሁለት ወራት በ2 ምድብ ተከፍለው ሲወዳደሩ የቆዩት ስምንት ምርጦች ይገናኙበታል። በቅዳሜው ውድድር ዳዊት ኪ/ማሪያም፣ ታፈረ አሰፋ፣ አሮን ሀይሉ፣ አቤል ጌትነት፣ የአብስራ ዘውዱ፣… https://www.fanamc.com/archives/306831
إظهار الكل...
17👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በመዲናዋ ለሚከናወኑ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች የሀይማኖት ተቋማት ድጋፋቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀይማኖት ተቋማት በመዲናዋ እየተከናወኑ ለሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ድጋፋቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ የሕብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽነር ይመር ከበደ። ኮሚሽኑ ከአዲስ አበባ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር በበጎ ፈቃድ አገልግሎትና ማህበራዊ ኃላፊነት ደንብ ዙሪያ ያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ… https://www.fanamc.com/archives/306826
إظهار الكل...
👍 6 5👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሬዚዳንት ታዬ ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት÷ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ https://www.fanamc.com/archives/306823
إظهار الكل...
25👏 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ከ29 ዓመታት ቆይታ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ አቶ ሀሰን አሊ ከቤተሰቦቻቸው ጋር አዲስ አበባ ሲገቡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዚህ ወቅት÷አቶ ሀሰን አሊ ከሶስት አስርት ዓመታት ቆይታ… https://www.fanamc.com/archives/306819
إظهار الكل...
23🤔 3👍 2👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከጥር 15 እስከ 19 ይከበራል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከጥር 15 እስከ 19/2018 ዓ.ም በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል። በኢትዮጵያ አየር ኃይል የ1ኛ አየር ምድብ አዛዥና የበዓሉ አስተባባሪ ብ/ጄነራል ብሩክ ሰይፉ በሰጡት መግለጫ፥ በዓሉ “የኢትዮጵያ አየር ኃይል የነፃነትና የአንድነት ምልክት” በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚከበር ገልጸዋል፡፡ “የአንበሶች ሰማይ! ኢትዮጵያ”… https://www.fanamc.com/archives/306816
إظهار الكل...
8👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ስለኢትዮጵያ የውይይት መድረክ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስለኢትዮጵያ የውይይት መድረክ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መገኛ ጉባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ እና የተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። አቶ አሻድሊ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ መድረኩ የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬነት… https://www.fanamc.com/archives/306810
إظهار الكل...
11👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ÷ በክልሉ እየታየ ያለው ዘላቂ የሰላም ግንባታ ሒደት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡ እንደ ሀገርም ሆነ በክልሉ እየተመዘገበ ያለው ሁለንተናዊ የልማት እመርታ የዜጎችን… https://www.fanamc.com/archives/306807
إظهار الكل...
13👍 5👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል በ6 ሺህ 386 ተፋሰሶች ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ይከናወናል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ነጥብ 193 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ብሩ እንዳሉት ÷ የአካባቢ ሥነ ምሕዳርን መጠበቅ የሚያስችለውን የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ በስኬት ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል፡፡… https://www.fanamc.com/archives/306802
إظهار الكل...
12👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
إظهار الكل...
41👍 12😁 9👏 3💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቡርኪና ፋሶ ኢኳቶሪያል ጊኒን አሸነፈች አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ቡርኪና ፋሶ ኢኳቶሪያል ጊኒን 2 ለ 1 አሸንፋለች። ቀን 9:30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ቡርኪና ፋሶ በጭማሪ ደቂቃ ላይ ኤድመንድ ታፕሶባ እና ባስቆጠሯቸው ግቦች ሶስት ነጥብ ይዛ ወጥታለች። ባሲሊዮ ንዶንግ በሰራው ጥፋት በቀይ ካርድ የተሰናበተባት ኢኳቶሪያል ጊኒ ማርቪን አኒየቦህ… https://www.fanamc.com/archives/306791
إظهار الكل...
29👍 13👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ የዘር ማጥፋት እየፈጸመ ነው – የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲ ድርጅት አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ የዘር ማጥፋት እና የመብት ጥሰት እየፈፀመ ነው አሉ የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲ ድርጅት ሊቀመንበር ኢብራሂም ሀሩን። ሊቀመንበሩ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷የኤርትራ መንግሥት በአፋር ሕዝቦች ላይ ከሕግ ፍርድ ውጭ ግድያ፣ የዘር ማጥፋት፣ ማሰርና ማሰቃየት፣ በግዳጅ ወታደራዊ ምልመላና በግዳጅ ማፈናቀል ፈጽሟል።… https://www.fanamc.com/archives/306776
إظهار الكل...
👍 18 13😁 6💩 3🤔 2🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
በክልሉ ከ40 ሺህ ሄክታር በላይ አሲዳማ መሬት ታክሞ ወደ ምርታማነት ተሸጋገረ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ባለፉት አራት ዓመታት ከ40 ሺህ ሄክታር በላይ በአሲዳማነት የተጠቃ መሬት ታክሞ ወደ ምርታማነት ገብቷል አለ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የእርሻ ዘርፍ ኃላፊ አሸናፊ ክንፉ እንዳሉት፤ በአሲዳማነት የተጠቃ መሬትን በኖራ በማከም ለምነታቸውን የመመለስ ስራ ተጠናክሯል። በክልሉ ሊታረስ ከሚችለው 1… https://www.fanamc.com/archives/306784
إظهار الكل...
19🥰 3👏 3😱 3👍 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ማሮ” በዓል እየተከበረ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ማሮ” በዓል እየተከበረ ነው። የባኔ ብሔረሰብ አባላት በየዓመቱ ታኅሳስ 15 ቀን አሮጌውን ዓመት ሸኝተው አዲሱን ዓመት ይቀበላሉ። የብሔረሰቡ አባላት የዘመን መለወጫ በዓላቸውን ዛሬ በደቡብ ኦሞ ዞን ቀይ አፈር ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እና በፓናል ውይይት አክብረዋል። በዓሉ ላይ… https://www.fanamc.com/archives/306777
إظهار الكل...
13👍 10😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ ቀን አጠቃላይ እንቅስቃሴን የሚያሳይ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ ቀን አጠቃላይ እንቅስቃሴን የሚያሳይ ድረ ገጽ ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ ቀን የዝግጅትን በ etaf90years.com ድረ ገፅ ህብረተሰቡ አጠቃላይ መረጃ እንደሚያገኝ ተቋሙ አስታውቋል። የምስረታ ቀን በዓሉ ላይ ህብረተሰቡ እንዲሳተፍም የኢትዮጵያ አየር ኃይል ባወጣው መግለጫ ገልጿል። የኢትዮጵያ… https://www.fanamc.com/archives/306773
إظهار الكل...
20👍 11👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን አስገደ ወረዳ ህፃፅ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ መንግሥት በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት በማድረግ የምግብ ሰብዓዊ ድጋፍ እያቀረበ ይገኛል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በህፃፅ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳልደረሳቸው የሚገልጽ የተሳሳተና የመጠለያ ጣቢያውን አጠቃላይሁኔታ የማይገልጽ ዘገባ ሆኖ አግኝተነዋል። የሰብዓዊ ድጋፍን በሚመለከት በመደበኛነት ዓመቱን በሙሉ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የምግብ ስርጭት ሳይቆራረጥ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ በህጻጽ ጊዜያዊ መጠለያ… https://www.fanamc.com/archives/306768
إظهار الكل...
21👍 12🤔 7💩 6👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
“ፋይዳ” ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሳካት ያለው ሚና… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን በስኬት ለማጠናቀቅ ጉልህ ሚና አለው አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና አስተባባሪ ዮዳሔ አርአያሥላሴ። አቶ ዮዳሔ ፋይዳ መታወቂያ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት ያለውን ሚና አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም ፋይዳ መታወቂያ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እና 2030 ስታራቴጂ ላይ እንደ ቁልፍ… https://www.fanamc.com/archives/306765
إظهار الكل...
15👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የማዕድን ዘርፉን በጥናትና ምርምር ለመደገፍ… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕድን ሃብት ለመጪው ትውልድ ዘላቂ የልማት መሰረት እንዲሆን በጥናትና ምርምር ሊደገፍ ይገባል አለ የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ። በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የተሳተፉበት የሥነ ምድር ካርታ ሥራና የማዕድን ፍለጋ ጥናት ውጤቶች ይፋዊ የርክክብ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። ዩኒቨርሲቲዎቹ 18 አይነት ጥናቶችን በማዘጋጀት የተገኙ የጥናት ውጤቶችን ለክልሉ… https://www.fanamc.com/archives/306762
إظهار الكل...
9👍 1