Fana Media Corporation S.C (FMC)
Kanalga Telegram’da o‘tish
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

208 028
Obunachilar
-7124 soatlar
-2437 kunlar
-82430 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ÷ በክልሉ እየታየ ያለው ዘላቂ የሰላም ግንባታ ሒደት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡ እንደ ሀገርም ሆነ በክልሉ እየተመዘገበ ያለው ሁለንተናዊ የልማት እመርታ የዜጎችን…
https://www.fanamc.com/archives/306807
❤ 13👍 4👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል በ6 ሺህ 386 ተፋሰሶች ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ይከናወናል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ነጥብ 193 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ብሩ እንዳሉት ÷ የአካባቢ ሥነ ምሕዳርን መጠበቅ የሚያስችለውን የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ በስኬት ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል፡፡…
https://www.fanamc.com/archives/306802
❤ 12👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
❤ 41👍 12😁 9👏 3💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቡርኪና ፋሶ ኢኳቶሪያል ጊኒን አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ቡርኪና ፋሶ ኢኳቶሪያል ጊኒን 2 ለ 1 አሸንፋለች። ቀን 9:30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ቡርኪና ፋሶ በጭማሪ ደቂቃ ላይ ኤድመንድ ታፕሶባ እና ባስቆጠሯቸው ግቦች ሶስት ነጥብ ይዛ ወጥታለች። ባሲሊዮ ንዶንግ በሰራው ጥፋት በቀይ ካርድ የተሰናበተባት ኢኳቶሪያል ጊኒ ማርቪን አኒየቦህ…
https://www.fanamc.com/archives/306791
❤ 29👍 13👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ የዘር ማጥፋት እየፈጸመ ነው – የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲ ድርጅት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ የዘር ማጥፋት እና የመብት ጥሰት እየፈፀመ ነው አሉ የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲ ድርጅት ሊቀመንበር ኢብራሂም ሀሩን። ሊቀመንበሩ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷የኤርትራ መንግሥት በአፋር ሕዝቦች ላይ ከሕግ ፍርድ ውጭ ግድያ፣ የዘር ማጥፋት፣ ማሰርና ማሰቃየት፣ በግዳጅ ወታደራዊ ምልመላና በግዳጅ ማፈናቀል ፈጽሟል።…
https://www.fanamc.com/archives/306776
👍 18❤ 13😁 6💩 3🤔 2🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
በክልሉ ከ40 ሺህ ሄክታር በላይ አሲዳማ መሬት ታክሞ ወደ ምርታማነት ተሸጋገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ባለፉት አራት ዓመታት ከ40 ሺህ ሄክታር በላይ በአሲዳማነት የተጠቃ መሬት ታክሞ ወደ ምርታማነት ገብቷል አለ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የእርሻ ዘርፍ ኃላፊ አሸናፊ ክንፉ እንዳሉት፤ በአሲዳማነት የተጠቃ መሬትን በኖራ በማከም ለምነታቸውን የመመለስ ስራ ተጠናክሯል። በክልሉ ሊታረስ ከሚችለው 1…
https://www.fanamc.com/archives/306784
❤ 19🥰 3👏 3😱 3👍 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ማሮ” በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ማሮ” በዓል እየተከበረ ነው። የባኔ ብሔረሰብ አባላት በየዓመቱ ታኅሳስ 15 ቀን አሮጌውን ዓመት ሸኝተው አዲሱን ዓመት ይቀበላሉ። የብሔረሰቡ አባላት የዘመን መለወጫ በዓላቸውን ዛሬ በደቡብ ኦሞ ዞን ቀይ አፈር ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እና በፓናል ውይይት አክብረዋል። በዓሉ ላይ…
https://www.fanamc.com/archives/306777
❤ 13👍 10😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ ቀን አጠቃላይ እንቅስቃሴን የሚያሳይ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ ቀን አጠቃላይ እንቅስቃሴን የሚያሳይ ድረ ገጽ ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ ቀን የዝግጅትን በ etaf90years.com ድረ ገፅ ህብረተሰቡ አጠቃላይ መረጃ እንደሚያገኝ ተቋሙ አስታውቋል። የምስረታ ቀን በዓሉ ላይ ህብረተሰቡ እንዲሳተፍም የኢትዮጵያ አየር ኃይል ባወጣው መግለጫ ገልጿል። የኢትዮጵያ…
https://www.fanamc.com/archives/306773
❤ 20👍 11👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን አስገደ ወረዳ ህፃፅ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ
መንግሥት በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት በማድረግ የምግብ ሰብዓዊ ድጋፍ እያቀረበ ይገኛል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በህፃፅ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳልደረሳቸው የሚገልጽ የተሳሳተና የመጠለያ ጣቢያውን አጠቃላይሁኔታ የማይገልጽ ዘገባ ሆኖ አግኝተነዋል። የሰብዓዊ ድጋፍን በሚመለከት በመደበኛነት ዓመቱን በሙሉ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የምግብ ስርጭት ሳይቆራረጥ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ በህጻጽ ጊዜያዊ መጠለያ…
https://www.fanamc.com/archives/306768
❤ 21👍 12🤔 7💩 6👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
“ፋይዳ” ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሳካት ያለው ሚና…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን በስኬት ለማጠናቀቅ ጉልህ ሚና አለው አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና አስተባባሪ ዮዳሔ አርአያሥላሴ። አቶ ዮዳሔ ፋይዳ መታወቂያ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት ያለውን ሚና አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም ፋይዳ መታወቂያ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እና 2030 ስታራቴጂ ላይ እንደ ቁልፍ…
https://www.fanamc.com/archives/306765
❤ 15👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የማዕድን ዘርፉን በጥናትና ምርምር ለመደገፍ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕድን ሃብት ለመጪው ትውልድ ዘላቂ የልማት መሰረት እንዲሆን በጥናትና ምርምር ሊደገፍ ይገባል አለ የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ። በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የተሳተፉበት የሥነ ምድር ካርታ ሥራና የማዕድን ፍለጋ ጥናት ውጤቶች ይፋዊ የርክክብ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። ዩኒቨርሲቲዎቹ 18 አይነት ጥናቶችን በማዘጋጀት የተገኙ የጥናት ውጤቶችን ለክልሉ…
https://www.fanamc.com/archives/306762
❤ 9👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ውጤታማ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር ይደረጋል – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ውጤታማ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር ይደረጋል አሉ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፡፡ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ማጠቃለያ እና የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ባቀረቡት ማብራሪያ፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ዕቅድን…
https://www.fanamc.com/archives/306759
❤ 16👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በመዲናዋ ዘመናዊ እና ደረጃቸው የጠበቁ መንገዶች ግንባታ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን ያካተቱ ዘመናዊ እና ደረጃቸው የጠበቁ መንገዶች ግንባታ እየተካሄደ ነው። መዲናዋን ከዋና ዋና መንገዶች ጋር በሚያስተሳስሩና ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰትን በሚያሳልጡ አምስት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። በምልከታው ከተካተቱት መካከል እያንዳንዳቸው 50 ሜትር ስፋት ያላቸው 14 ነጥብ 73 ኪሎ…
https://www.fanamc.com/archives/306756
❤ 13👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በክልሉ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ልማት ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት 5 ወራት ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ልማት ገብተዋል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ። የቢሮው ምክትል ሃላፊና የኢንቨስትመንት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ከበደ እንዳሉት ÷ በክልሉ ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማነቃቃት በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡…
https://www.fanamc.com/archives/306753
❤ 11👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
የልጅነት ሕልምዎ እና የወጣትነት አላማዎ የተሳካ እንዲሆን የሲንቄ ባንክ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር አገልግሎት በመጠቀም የኖሩለትን ራዕይ እውን ያድርጉ።
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER
❤ 11👍 1💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል 456 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን..
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ456 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንዳሉት÷ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ የተራቆቱ አካባቢዎችን በማልማት ለግብርና ሥራ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ በ2018 በጀት…
https://www.fanamc.com/archives/306750
❤ 12👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
ባለ 1 መኝታ - 72,98 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ
ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ
✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው።
☎️ +2519-08-54-34-54
☎️ +2519-44-40-08-08
Telegram : @Bekemos
📍location : ለቡ መብራት ኃይል.
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
#dmcrealestatedeals #Realestate
❤ 9👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል!
በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ።
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍 5❤ 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ኑሮ እና ንግድ እየተካሄደበት የሚገኘውን የሴንቸሪ ቤትዎን ይግዙ
የቀሩን ጥቂት ቤቶች ብቻ ስለሆኑ አሁኑኑ ይደውሉልን!
+251907080808/+251978595959/ ወይም ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 15፣ አትላስ ሴንቸሪ ኤክስኪዩቲቭ ታወር ግራውንድ እና 1ኛ ፎቅ፣ ብራስ ሴንቸሪ አዲስ ትሬዠር አፓርትመንት ግራውንድ ፍሎር በሚገኘዉ ቢሮአችን ብቅ ይበሉ!
#Century #RealEstate
❤ 8👍 4🤔 1
