ar
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

الذهاب إلى القناة على Telegram

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
207 973
المشتركون
-7124 ساعات
-2437 أيام
-82430 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ውስጥ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኢትዮጵያ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ 30 ሚሊየን ያህሉ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ባለቤት መሆን ችለዋል ነው ያሉት፡፡ ዘመኑን የሚመጥን ለውጥ ለማምጣት መማርና ማደግ ሳንችል እንደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ 1960ዎቹ ላይ ከቆምን ነገር ይበላሻል ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሁን ያለው… https://www.fanamc.com/archives/306653
إظهار الكل...
28👏 6👍 2🤔 2
إظهار الكل...
7👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ነው – አረጋ ይርዳው (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ነው አሉ። አረጋ ይርዳው (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ ተቋም ቀጣይነት ያለው እና ጠንካራ መሰረት ላይ የተጣለ መሆን ይኖርበታል፡፡ በቢዝነስ፣ ፖለቲካ፣ ሃይማኖት እና ሌሎችም ዘርፎች ላይ ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር… https://www.fanamc.com/archives/306646
إظهار الكل...
👏 17 7👍 2🥰 2😢 1💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ደህንነታቸው የተጠበቀ የዲጂታል ስርዓቶች የሚበራከቱበት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሉዓላዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቀ የዲጂታል ስርዓቶች የሚበራከቱበት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብሔራዊ የዲጂታል ትራስፎርሜሽን ምክር ቤት ሊቀ መንበር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ይፋ አድርገዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ማጠናቀቂያ እና… https://www.fanamc.com/archives/306643
إظهار الكل...
18👍 4👏 2
00:43
Video unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ፆታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት ግንዛቤ መፍጠር ጅምሬ ነው። ጥቃትን የሚያቆመው ደግሞ ተግባር ነው። 16ቱን የፀረ-ፆታዊ ጥቃት እንቅስቃሴ ቀናቶችን ስናጠናቅቅ፣ ሁሉም ሰው የሚከተለውን እንዲያደርግ ጥሪ እያቀረብን ነው። ✔ ጥቃትን ሲመለከቱ ይናገሩ: ሪፖርት ያድርጉ:: ✔ ተጎጂዎችን የሚወቅሱ አባባሎችን ያስወግዱ:: ✔ ከጥቃት የተረፉትን ያማከለ አገልግሎቶችን ይደግፉ ✔ ተጠያቂነትን እና ፍትህን እንዲኖር ይስሩ:: ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃትን ማስቆም ወቅታዊ ዘመቻ አይደለም። የዕለት ተዕለት ኃላፊነት ነው:: ኢንጀንደር ሄልዝ ከየኔ ሄልዝ ጋር በመተባበር
إظهار الكل...
13.33 MB
17👍 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጃፓን የዓለማችን ትልቁን የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ዳግም ስራ ልታስጀምር ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን የዓለማችን ትልቁን የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያዋን ከ15 ዓመታት በኋላ ዳግም ስራ ልታስጀምር ነው፡፡ ጃፓን በፈረንጆቹ 2011 በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥና ሱናሚ ምክንያት በፉኩሽማው የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያዋ ላይ አደጋ መከሰቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኙ በርካታ የኑክሌር ማብላያዎች ተዘግተው ቆይተዋል። በዚህም ከውጪ ሀገራት ከምታስገባው የነዳጅ ምርት ያላትን… https://www.fanamc.com/archives/306640
إظهار الكل...
13👏 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
4ኛው ኢንቨስት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ሊካሄድ ነው አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 4ኛው ኢንቨስት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ከመጋቢት 17 እስከ 18/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በፎረሙ ከ7 መቶ በላይ ዓለም አቀፍ የቢዝነስ መሪዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎችና አጋር የልማት ድርጅቶች የሚሳተፉ ሲሆን፥ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላትን ዝግጁነት የምታሳይበት መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢንቨስትመንት ቁልፍ ዘርፎች የሆኑት ግብርና፣ አይሲቲ፣ ማዕድን፣ ታዳሽ… https://www.fanamc.com/archives/306637
إظهار الكل...
9👍 2
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።           ባለ 1 መኝታ - 72,98  ካሬ           ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ           ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ           ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ ✅ 10% ቅድመ ክፍያ ✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው። ☎️ +2519-08-54-34-54 ☎️ +2519-44-40-08-08 Telegram : @Bekemos 📍location : ለቡ መብራት ኃይል. የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ። DMC Real Estate - Joy Starts Here! ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል! #dmcrealestatedeals #Realestate
إظهار الكل...
7👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ተቋማት የሰላም አካቶ ትግበራን የዕቅዳቸው አካል ሊያደርጉ ይገባል – የሰላም ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ አስተማማኝና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ተቋማት የሰላም አካቶ ትግበራን በዕቅዳቸው አካትተው ሊተገብሩ ይገባል አሉ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋር በመተባበር የፌደራልና የክልል ምክር ቤቶች በህግ ማውጣት፣ በክትትልና በቁጥጥር ሥራዎቻቸው የሰላም አካቶ ትግበራን እውን ማድረግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ… https://www.fanamc.com/archives/306634
إظهار الكل...
10👍 4🤔 1
00:18
Video unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ወደ አቢሲንያ ባንክ የሚወስዳችሁ ብዙ ምክንያት አለ! ሁሉም ምክንያቶች ያሸልማሉ! ከእርስዎ የሚጠበቀው የባንካችን ቤተሰብ በመሆን፣ በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ መክፈትና ተቀማጭ ማድረግ ፣ ነባር ሂሳብዎ ላይ ተጨማሪ ገቢ ማድረግ ፣ በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ማካሄድ፣ በባንካችን የውጭ ምንዛሬ መመንዘር ወይም ገቢ ማድረግ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በአጋርነት ከሚሠሩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በአቢሲንያ ባንክ በኩል ክፍያ መፈጸም ብቻ ነው! ያን ጊዜ የሚያስሸልሙ ኩፖኖችን ወዲያውኑ ያገኛሉ! እነዚያ ኩፖኖች ደግሞ፦ አዲስ ሀዩንዳይ ኤሰንት መኪና፣ ቲቪና ላፕቶፕ፣ ጨምሮ ሌሎች በየ15 ቀኑ ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶችን አሸናፊ ያደርግዎታል፡፡ ያስታውሱ—የብዙ ኩፖኖች መኖር የሽልማት ዕድልን ይጨምራል ለበለጠ መረጃ : የባንካችንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፤ 👉https://t.me/+llUA1MmaoxgxM2Y0
إظهار الكل...
ABISIANIA Campaign Social Media 1.mp497.62 MB
12👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ከሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ በባንካችን ስዊፍት ኮድ SINQETAA ወይም በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊ ወኪል በሆኑት በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ ደሀብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በፍጥነት ከምቹ መስተንግዶ ጋር ለመቀበል ባንካችንን ምርጫዎ ያድርጉ፡፡ ከእኛ ጋር ይስሩ፣ በአገልግሎታችን ይረኩበታል። #Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
إظهار الكل...
10👍 5💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
በግብርና ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር ለመፍታት እየተሰራ ነው – መለስ መኮንን (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ መለስ መኮንን (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ግብርና በኢትዮጵያ ለአብዛኘው ሕዝብ የሕይወት መሰረት በመሆኑ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት የሚፈልግ ዘርፍ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በዘርፉ ለሚንቀሳቀሱ አነስተኛ አርሶ አደሮችና ባለሃብቶች የሚቀርበው የግብርና ፋይናንስ… https://www.fanamc.com/archives/306631
إظهار الكل...
6👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሒደት… የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በተመሰረበት አዋጅ 1265/2014 ላይ ብሔራዊ ጥቅም ከኮሚሽኑ መርሆዎች አንዱ ተደረጎ ተደንግጓል፡፡ እዚህ ላይ የሀገራዊ ምክክር ሒደቶች እና ተጠባቂ ውጤቶች የአንድን ሀገር ብሔራዊ ጥቅም በምን መልኩ ሊያስጠብቁ እንደሚችሉ ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው፡፡ ሀገራት በሀገራዊ ምክክር ሒደት ውስጥ ሲያልፉ ሊያሳኩ የሚሹት በተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል ያሉ መሰረታዊ የሀሳብ ልዩነቶችን በመፍታት እና ሀገራዊ… https://www.fanamc.com/archives/306628
إظهار الكل...
10👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ! ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
إظهار الكل...
9👍 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
إظهار الكل...
19👍 2🥰 1
إظهار الكل...
11👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአሜሪካ እና ሩሲያ ባለስልጣናት በሩሲያ ዩክሬን ሰላም ዙሪያ የሚያደርጉት ውይይት ቀጥሏል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ወደ ሰላም እንዲመጡ ለማድረግ ያለመው የአሜሪካ እና ሩሲያ ልዩ መልዕክተኞች ውይይት በአሜሪካ ሚያሚ እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የሩሲያና ዩክሬን ጦርነትን በሰላም ድርድር ለመቋጨት የሚያደርገው ጥረት አካል ነው ተብሏል፡፡ ውይይቱን አስመልክተው ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የክሬምሊን ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሜትሪቭ÷ ለሁለት… https://www.fanamc.com/archives/306611
إظهار الكل...
39👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ ስራ እየገቡ ያሉ ኢንዱስትሪዎች ስትራቴጂክ ምርቶችን የሚያመርቱ ናቸው – አቶ መላኩ አለበል አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ ስራ እየገቡ ያሉ አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነትም ሆነ በመጠን የተለዩ ስትራቴጂክ ምርቶችን የሚያመርቱ ናቸው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል። በአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ የተመራ ቡድን በደብረብርሃን ከተማ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴን… https://www.fanamc.com/archives/306608
إظهار الكل...
17👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዕለቱ የሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ10ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ። ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ለሲዳማ ቡና ፍፁም ጥላሁን (በራስ ላይ) ሲያስቆጥር ሀብታሙ ጉልላት የፈረሰኞቹን የአቻነት… https://www.fanamc.com/archives/306605
إظهار الكل...
10👏 3