Fana Media Corporation S.C (FMC)
前往频道在 Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
显示更多2025 年数字统计

207 973
订阅者
-6324 小时
-2697 天
-86930 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢትዮጵያ ውስጥ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኢትዮጵያ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ 30 ሚሊየን ያህሉ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ባለቤት መሆን ችለዋል ነው ያሉት፡፡ ዘመኑን የሚመጥን ለውጥ ለማምጣት መማርና ማደግ ሳንችል እንደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ 1960ዎቹ ላይ ከቆምን ነገር ይበላሻል ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሁን ያለው…
https://www.fanamc.com/archives/306653
❤ 28👏 6👍 2🤔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ነው – አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ነው አሉ። አረጋ ይርዳው (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ ተቋም ቀጣይነት ያለው እና ጠንካራ መሰረት ላይ የተጣለ መሆን ይኖርበታል፡፡ በቢዝነስ፣ ፖለቲካ፣ ሃይማኖት እና ሌሎችም ዘርፎች ላይ ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር…
https://www.fanamc.com/archives/306646
👏 17❤ 7👍 2🥰 2😢 1💩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ደህንነታቸው የተጠበቀ የዲጂታል ስርዓቶች የሚበራከቱበት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሉዓላዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቀ የዲጂታል ስርዓቶች የሚበራከቱበት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብሔራዊ የዲጂታል ትራስፎርሜሽን ምክር ቤት ሊቀ መንበር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ይፋ አድርገዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ማጠናቀቂያ እና…
https://www.fanamc.com/archives/306643
❤ 18👍 4👏 2
00:43
视频不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
ፆታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት ግንዛቤ መፍጠር ጅምሬ ነው። ጥቃትን የሚያቆመው ደግሞ ተግባር ነው።
16ቱን የፀረ-ፆታዊ ጥቃት እንቅስቃሴ ቀናቶችን ስናጠናቅቅ፣ ሁሉም ሰው የሚከተለውን እንዲያደርግ ጥሪ እያቀረብን ነው።
✔ ጥቃትን ሲመለከቱ ይናገሩ: ሪፖርት ያድርጉ::
✔ ተጎጂዎችን የሚወቅሱ አባባሎችን ያስወግዱ::
✔ ከጥቃት የተረፉትን ያማከለ አገልግሎቶችን ይደግፉ
✔ ተጠያቂነትን እና ፍትህን እንዲኖር ይስሩ::
ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃትን ማስቆም ወቅታዊ ዘመቻ አይደለም።
የዕለት ተዕለት ኃላፊነት ነው::
ኢንጀንደር ሄልዝ ከየኔ ሄልዝ ጋር በመተባበር
13.33 MB
❤ 17👍 2😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ጃፓን የዓለማችን ትልቁን የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ዳግም ስራ ልታስጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን የዓለማችን ትልቁን የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያዋን ከ15 ዓመታት በኋላ ዳግም ስራ ልታስጀምር ነው፡፡ ጃፓን በፈረንጆቹ 2011 በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥና ሱናሚ ምክንያት በፉኩሽማው የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያዋ ላይ አደጋ መከሰቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኙ በርካታ የኑክሌር ማብላያዎች ተዘግተው ቆይተዋል። በዚህም ከውጪ ሀገራት ከምታስገባው የነዳጅ ምርት ያላትን…
https://www.fanamc.com/archives/306640
❤ 13👏 3👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
4ኛው ኢንቨስት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 4ኛው ኢንቨስት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ከመጋቢት 17 እስከ 18/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በፎረሙ ከ7 መቶ በላይ ዓለም አቀፍ የቢዝነስ መሪዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎችና አጋር የልማት ድርጅቶች የሚሳተፉ ሲሆን፥ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላትን ዝግጁነት የምታሳይበት መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢንቨስትመንት ቁልፍ ዘርፎች የሆኑት ግብርና፣ አይሲቲ፣ ማዕድን፣ ታዳሽ…
https://www.fanamc.com/archives/306637
❤ 9👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በ 30% ታላቅ ቅናሽ እና ዝቅተኛ የፍሎር አማራጭ እንዲሁም ከተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
ባለ 1 መኝታ - 72,98 ካሬ
ባለ 2 መኝታ - 125,134 ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 145,154 ካሬ
ባለ 4 መኝታ - 161-295 ካሬ
✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ 40/60% የባንክ ብድር በ DMC የተመቻቸላቸው።
☎️ +2519-08-54-34-54
☎️ +2519-44-40-08-08
Telegram : @Bekemos
📍location : ለቡ መብራት ኃይል.
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
#dmcrealestatedeals #Realestate
❤ 7👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ተቋማት የሰላም አካቶ ትግበራን የዕቅዳቸው አካል ሊያደርጉ ይገባል – የሰላም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ አስተማማኝና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ተቋማት የሰላም አካቶ ትግበራን በዕቅዳቸው አካትተው ሊተገብሩ ይገባል አሉ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋር በመተባበር የፌደራልና የክልል ምክር ቤቶች በህግ ማውጣት፣ በክትትልና በቁጥጥር ሥራዎቻቸው የሰላም አካቶ ትግበራን እውን ማድረግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ…
https://www.fanamc.com/archives/306634
❤ 10👍 4🤔 1
00:18
视频不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
ወደ አቢሲንያ ባንክ የሚወስዳችሁ ብዙ ምክንያት አለ! ሁሉም ምክንያቶች ያሸልማሉ!
ከእርስዎ የሚጠበቀው የባንካችን ቤተሰብ በመሆን፣ በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ መክፈትና ተቀማጭ ማድረግ ፣ ነባር ሂሳብዎ ላይ ተጨማሪ ገቢ ማድረግ ፣ በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ማካሄድ፣ በባንካችን የውጭ ምንዛሬ መመንዘር ወይም ገቢ ማድረግ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በአጋርነት ከሚሠሩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በአቢሲንያ ባንክ በኩል ክፍያ መፈጸም ብቻ ነው!
ያን ጊዜ የሚያስሸልሙ ኩፖኖችን ወዲያውኑ ያገኛሉ!
እነዚያ ኩፖኖች ደግሞ፦ አዲስ ሀዩንዳይ ኤሰንት መኪና፣ ቲቪና ላፕቶፕ፣ ጨምሮ ሌሎች በየ15 ቀኑ ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶችን አሸናፊ ያደርግዎታል፡፡
ያስታውሱ—የብዙ ኩፖኖች መኖር የሽልማት ዕድልን ይጨምራል
ለበለጠ መረጃ : የባንካችንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፤
👉https://t.me/+llUA1MmaoxgxM2Y0
ABISIANIA Campaign Social Media 1.mp497.62 MB
❤ 12👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ማስታወቂያ
ከየትኛውም የዓለም ክፍል ከሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ በባንካችን ስዊፍት ኮድ SINQETAA ወይም በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊ ወኪል በሆኑት በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ ደሀብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በፍጥነት ከምቹ መስተንግዶ ጋር ለመቀበል ባንካችንን ምርጫዎ ያድርጉ፡፡ ከእኛ ጋር ይስሩ፣ በአገልግሎታችን ይረኩበታል።
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER
❤ 10👍 5💩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በግብርና ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር ለመፍታት እየተሰራ ነው – መለስ መኮንን (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ መለስ መኮንን (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ግብርና በኢትዮጵያ ለአብዛኘው ሕዝብ የሕይወት መሰረት በመሆኑ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት የሚፈልግ ዘርፍ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በዘርፉ ለሚንቀሳቀሱ አነስተኛ አርሶ አደሮችና ባለሃብቶች የሚቀርበው የግብርና ፋይናንስ…
https://www.fanamc.com/archives/306631
❤ 6👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሒደት…
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በተመሰረበት አዋጅ 1265/2014 ላይ ብሔራዊ ጥቅም ከኮሚሽኑ መርሆዎች አንዱ ተደረጎ ተደንግጓል፡፡ እዚህ ላይ የሀገራዊ ምክክር ሒደቶች እና ተጠባቂ ውጤቶች የአንድን ሀገር ብሔራዊ ጥቅም በምን መልኩ ሊያስጠብቁ እንደሚችሉ ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው፡፡ ሀገራት በሀገራዊ ምክክር ሒደት ውስጥ ሲያልፉ ሊያሳኩ የሚሹት በተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል ያሉ መሰረታዊ የሀሳብ ልዩነቶችን በመፍታት እና ሀገራዊ…
https://www.fanamc.com/archives/306628
❤ 10👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ!
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
❤ 9👍 2🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የአሜሪካ እና ሩሲያ ባለስልጣናት በሩሲያ ዩክሬን ሰላም ዙሪያ የሚያደርጉት ውይይት ቀጥሏል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ወደ ሰላም እንዲመጡ ለማድረግ ያለመው የአሜሪካ እና ሩሲያ ልዩ መልዕክተኞች ውይይት በአሜሪካ ሚያሚ እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የሩሲያና ዩክሬን ጦርነትን በሰላም ድርድር ለመቋጨት የሚያደርገው ጥረት አካል ነው ተብሏል፡፡ ውይይቱን አስመልክተው ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የክሬምሊን ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሜትሪቭ÷ ለሁለት…
https://www.fanamc.com/archives/306611
❤ 39👍 7
照片不可用在 Telegram 中显示
ወደ ስራ እየገቡ ያሉ ኢንዱስትሪዎች ስትራቴጂክ ምርቶችን የሚያመርቱ ናቸው – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ ስራ እየገቡ ያሉ አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነትም ሆነ በመጠን የተለዩ ስትራቴጂክ ምርቶችን የሚያመርቱ ናቸው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል። በአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ የተመራ ቡድን በደብረብርሃን ከተማ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴን…
https://www.fanamc.com/archives/306608
❤ 17👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የዕለቱ የሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ10ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ። ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ለሲዳማ ቡና ፍፁም ጥላሁን (በራስ ላይ) ሲያስቆጥር ሀብታሙ ጉልላት የፈረሰኞቹን የአቻነት…
https://www.fanamc.com/archives/306605
❤ 10👏 3
