ar
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

الذهاب إلى القناة على Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
30 531
المشتركون
-124 ساعات
+607 أيام
+21530 أيام
أرشيف المشاركات
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን !
إظهار الكل...
🥰 9 5 3
Photo unavailableShow in Telegram
አማን !
إظهار الكل...
21👍 12🥰 6
Photo unavailableShow in Telegram
ኑ ! የዘቢብ መልኬን አዲስ መጽሐፍ " ፉካ " ን እንመርቅ :: ረቡዕ በ 10:00 ሰኣት አራት ኪሎ ዋልያ መጻሕፍት እንገናኝ ::
إظهار الكل...
13👍 5🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
34ተኛው... "...እግዜር ሲቀና አይጣል ነው!ገና ከቤት ስወጣ ደብዳቤዬን እንደተለመደው ልልክልሽ ስል...ምንትስ እማይሸከመው ዝናብ ወረደልሽ።የሰማዩ ጣሪያ የተቀደደ ሳይሆን ነፋስ የወሰደበት እስኪመስል ያዥጎደጉደዋል።የአንቺ መኖር ስለሚከልልልኝ ውድና ልዩውን ደብዳቤዬን ይዤ ወጣሁ...ከቤት እንዳልወጣሽ አወቅሁ።በዛ በረሰረሰው መሬት ዳናሽ የለም።በዚያ ቆፈን በሚያሲዝ ጉም መሀል ያ መዓዛው ጠረንሽ የለም።ሳቅሽ አየሩላይ የለም።ስለዚህ አልወጣሽም። " *** አልንበረከክም ][ በዋሲሁን በላይ የመጀመሪያ ዕትም በመደብሮቻችን ይገኛል ::
إظهار الكل...
👍 13 10👎 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ኑሮ እና ፖለቲካ " ከቅጽ አንድ እስከ ሶስት በአንድ መጽሐፍ ተደጉሶ ለንባብ ቀርቧል ::
إظهار الكل...
7🙏 6🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዋሲሁን በላይ " አልንበረከክም " መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::
إظهار الكل...
👍 13 3🔥 1
★ NOTE'S
إظهار الكل...
5🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
" ፓሌሮዳ " የተሰኘው ደሳለው ካሳሁን ( ዶ/ር ) መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
إظهار الكل...
11👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ባት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች ቅጽ 24 , 25 , 26 , 27 በመደብራችን ይገኛል ::
إظهار الكل...
7👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በእንዳለጌታ ከበደ ተደርሶ እጅግ ተወዳጅነትን ያተረፈው " ዛጎል " የተሰኘው የረዥም ልቦለድ መጽሐፉ ለስድስተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉን በመደብሮቻችን ያገኙታል ::
إظهار الكل...
18👍 4🔥 1
" GOOD TO GREAT " AND " EAT THAT FROG "
إظهار الكل...
13👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን ! ሶስተኛ ዕትም !
إظهار الكل...
👍 11 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዘቢብ መልኬ " ፉካ " የተሰኘ መጽሐፍ በቅርቡ ለንባብ ይበቃል ::
إظهار الكل...
12👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መጽሐፍ ! " የተረፈው የበለስ ፍሬ " በሽፈራው ተስፋዬ መንክር ።
إظهار الكل...
6👍 3👎 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
" የመክሊት ባዘቶ እና ሌሌችም " የተሰኘው በአጸደ አላምረው የተዘጋጅው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በመደብሮቻችን ያገኙታል ::
إظهار الكل...
7👎 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
EMOTIONAL INTELLIGENCE BY - DANIEL COLEMAN
إظهار الكل...
👍 16 5👎 1
የምናከብረው አርቲስት አበበ ባልቻ ከበርበሬ ዐውሎ ነፋስ መፅሐፍ ላይ " ሰኞ ማክሰኞ"ን እንዲህ አሸሞንሙኖ ተርኮታል። ሙሉውን ይህንን ሊንክ ተከትላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። https://youtu.be/HCO1oOoj4jA?si=OOPQfG9wFwSbv5eK
إظهار الكل...
👍 10 7🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ዞር ብዬ ሳየው " በመደብራችን ይገኛል ::
إظهار الكل...
17👍 1
إظهار الكل...
8