Jafer Books 📚
前往频道在 Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
显示更多2025 年数字统计

30 545
订阅者
-124 小时
+607 天
+21530 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ኑ ! የዘቢብ መልኬን አዲስ መጽሐፍ " ፉካ " ን እንመርቅ ::
ረቡዕ
በ 10:00 ሰኣት
አራት ኪሎ ዋልያ መጻሕፍት እንገናኝ ::
❤ 13👍 5🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
34ተኛው...
"...እግዜር ሲቀና አይጣል ነው!ገና ከቤት ስወጣ ደብዳቤዬን እንደተለመደው ልልክልሽ ስል...ምንትስ እማይሸከመው ዝናብ ወረደልሽ።የሰማዩ ጣሪያ የተቀደደ ሳይሆን ነፋስ የወሰደበት እስኪመስል ያዥጎደጉደዋል።የአንቺ መኖር ስለሚከልልልኝ ውድና ልዩውን ደብዳቤዬን ይዤ ወጣሁ...ከቤት እንዳልወጣሽ አወቅሁ።በዛ በረሰረሰው መሬት ዳናሽ የለም።በዚያ ቆፈን በሚያሲዝ ጉም መሀል ያ መዓዛው ጠረንሽ የለም።ሳቅሽ አየሩላይ የለም።ስለዚህ አልወጣሽም። "
***
አልንበረከክም ][ በዋሲሁን በላይ
የመጀመሪያ ዕትም
በመደብሮቻችን ይገኛል ::
👍 13❤ 10👎 2🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ባት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች ቅጽ 24 , 25 , 26 , 27 በመደብራችን ይገኛል ::
❤ 7👍 2🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በእንዳለጌታ ከበደ ተደርሶ እጅግ ተወዳጅነትን ያተረፈው " ዛጎል " የተሰኘው የረዥም ልቦለድ መጽሐፉ ለስድስተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉን በመደብሮቻችን ያገኙታል ::
❤ 18👍 4🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
" የመክሊት ባዘቶ እና ሌሌችም " የተሰኘው በአጸደ አላምረው የተዘጋጅው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉን በመደብሮቻችን ያገኙታል ::
❤ 7👎 1🔥 1
የምናከብረው አርቲስት አበበ ባልቻ ከበርበሬ ዐውሎ ነፋስ መፅሐፍ ላይ " ሰኞ ማክሰኞ"ን እንዲህ አሸሞንሙኖ ተርኮታል።
ሙሉውን ይህንን ሊንክ ተከትላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።
https://youtu.be/HCO1oOoj4jA?si=OOPQfG9wFwSbv5eK
👍 10❤ 7🔥 1
