ar
Feedback
Jafer Books 📚

Jafer Books 📚

الذهاب إلى القناة على Telegram

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
30 544
المشتركون
+1924 ساعات
+737 أيام
+21930 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
የክረምት የሥነ-ጽሑፍ ሥልጠና ::
إظهار الكل...
👍 20 6
Photo unavailableShow in Telegram
#How_to_Talk_to_Anyone 1. Overcoming Social Anxiety and Fear: The book addresses common social anxieties and provides techniques to help individuals feel more comfortable approaching and interacting with strangers.  2. Mastering Conversation Skills: It emphasizes the importance of active listening, asking engaging questions, and tailoring conversations to the individual you're interacting with.  3. Building Rapport and Connection: The book highlights techniques for creating a positive and comfortable atmosphere during conversations, including finding common ground, sharing personal stories, and using humor.  4. Nonverbal Communication: It underscores the importance of nonverbal cues, such as body language and facial expressions, in conveying confidence and making a good impression.  5. Becoming a More Confident and Engaging Person: "How to Talk to Anyone" offers strategies for enhancing your own confidence and becoming a more interesting
إظهار الكل...
👍 13🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
some lessons from "No Excuses!" by Brian Tracy: 1. Take Full Responsibility Accept complete responsibility for your life and outcomes. Understand that you control your actions and reactions, which empowers you to make positive changes. 2. Set Specific, Measurable Goals Establish clear and specific goals using the SMART criteria (Specific, Measurable, Achievable, Relevant, Time-bound). This clarity helps you focus your efforts and track your progress. 3. Prioritize Your Tasks Use the ABCDE method to prioritize tasks: A for very important, B for important, C for nice to do, D for delegate, and E for eliminate. This helps you concentrate on what truly matters. 4. Develop Self-Discipline Cultivate self-discipline by creating routines and sticking to them. Discipline is essential for overcoming obstacles and maintaining focus on your goals. 5. Take Immediate Action Combat procrastination by taking action right away. Break tasks into smaller steps and start working on them immediately to build momentum.
إظهار الكل...
👍 14 3
Photo unavailableShow in Telegram
አርምሞ | 18 ኛ ዕትም ጊዜ ታትሞ ለገበያ ቀረበ :: " የእያንዳንዳችን የውስጥ ዓለም ሲያምር እንደ ህዝብ ውጫዊ ህይወታችንም ይዋባል። ውስጣቸው የተረበሹ ሰዎች ግን ህዝብና ሀገርን ይረብሻሉ። ሰው በጥሞና ተቀምጦ አእምሮውን ሲያዋቅር፣ ነፍሱን ከሐልዮቱ ሲያስታርቅ ከራሱ አልፎ በዙሪያው ባሉ ሰዎች ላይ ተጽዕኖ ያደርጋል። ውስጣቸው የሰለጠነ ፣ እግረ-ህሊናቸው የበረታ ፣ በአርምሞ የመጠቁ ዜጎች ሲበዙ ፣ ያኔ ሀገር ሰላምና አንድነቷ የእውነት ይፀናል። " ||| አርምሞ | 18 ኛ ዕትም በዶክተር ኤልያስ ገብሩ አስራአምስተኛ ዕትም @jafbok በመደብራችን ይገኛል ::
إظهار الكل...
12👍 6👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
New Book Arrived 📖📚📔🔖📒📑 " DARK PSYCHOLOGY and MANIPLATION "
إظهار الكل...
👍 4 3 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
የፍቅር አምላክ እሱን እና እሷን በጎኑ ያደርጋቸው ዘንድ ትማልዳለች። ይንከባከባቸው ዘንድ ትኩረትን ቢነፍጋት፣ ይጠብቃት ኃይሉን ይሰስት ቢሆን ትከፋበት ምክንያት እንደማይሆናት ታምናለች። ፈገግ ትልበት ቅንጣት ምክንያት አይሰጣት ይሆን ቢሆን፣ ታለቅስበት እንባዋን ያብስላት ባይጥር (ታለቅስ ትሆን ባታምንም) ትከፋበት ምክንያት አይሆናት ታምናለች። በእርሱ ጎን መሆኗ፣ ከእሱ ጎን መሆኗ የዘላለም እስትንፋስን ይቸራት መሆኑን አትክድም። የፍቅር አምላክ በእሷ እና እሱ ጎን ይሆን ትማልዳለች። ቃሏን አስተዛዝና ትለምናለች። ከፍቅሯ የሚያደርሳትን መንገድ ትጠብቅ ዘንድ የምትገለባበጥ የነበልባል ሰይፍን አያስቀምጥ ትለምናለች። "ትናንት እመጣለሁ" (ሁለተኛ ዕትም)
إظهار الكل...
👍 16 3🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
ከዚህ ቀደም ሕይወቴ በሚል መፅሐፍ የምናቃቸው ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ገብረ ወልድ አሁን ደግሞ " እመጓ ቆላ " በምድረ ደብር ቆዽሮስ ወክሊና የሚገኝ ቅርስና የተፈፀመ ድንቅ ስራ የሚል አዲስ መፅሐፍ ዛሬ ለአንባቢያን እንካችሁ ብለዋል :: በሁሉም ቅርንጫፎች እና በቴሌ ብር ዘመን ገበያ ላይ ያገኙታል ።
إظهار الكل...
37👍 14🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የጉራጌ ምግብ አሰራርን የሚያሳይ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
إظهار الكل...
16
New Books Arrived .
إظهار الكل...
10👍 5👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
የጌታቸው በለጠ " የትዝታዬ ማዕደር " መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል :: መጽሐፉ በደራሲው ሕይወት ላይ የሚያተኩር ነው ::
إظهار الكل...
11👍 4🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መጽሐፍ ::
إظهار الكل...
👍 38 5🔥 2
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ አሰናኝነትና አታሚነት ለዕትመት የበቁት እነዚህን መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ ::
إظهار الكل...
👍 6 3
Photo unavailableShow in Telegram
የፓውሎ ኮሆሊሆ " THE WITCH OF PORTOBELLO " የተሰኘው መጽሐፉ " አቴና " በሚል ርዕስ ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል ::
إظهار الكل...
አዲስ የገቡ መጻሕፍት ::
إظهار الكل...
👍 5 2
Photo unavailableShow in Telegram
አዳዲስ አስገብተናል ::
إظهار الكل...
7👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ኢያሪኮ የተሰኙትን አራቱን ተወዳጅና ዝነኛ መጻሕፍት በአንድ መጽሐፍ የያዘው " ኢያሪኮ " መጽሐፍ እጅግ እየተነበበ ነው :: // አዘርግ ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ብቻ አስራ አራት የሚሆኑ እጅግ አዝናኝ በመልህክታቸው የገዘፉ እንዲሁም አዝናኝ ተነባቢና ተወዳጅ መጻሕፍትን ሳይሰስት በትጋት ጽፎ አስነብቦናል ::  በተለይም “ ኢያሪኮ “ በተሰኙት ተከታታይ መጻሕፍቱ በብዙ ተደራሲ ዘንድ የታወቀበትና የተደነቀበት መጻሕፍቱ ናቸው :: አዘርግ  ወጣ ያለ ያጻጻፍ ስልቱ ፣ በአዝናኝ ወጎቹ ፣ ጠለቅ ባሉ መልህክቶቹ ፣  የገጸ - ባህሪዎቹ ሁናቴ ቤተሰባዊነትን መላበስ ፣  ሀገራዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የሚገልጽበት መንገድ ውበት በአጭር ጊዜ በተደራሲው ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ፣  ተነባቢ ፣ ተመራጭ እንዲሆን አስችሎታል :: ይሄ ብቻ ሳይሆን አዳዲስ አንባቢዎችም ወደ መጽሐፍ ንባብ ባህል ልማድ እንዲቀላቀሉ ታላቅ አስተዋጽኦ ማድረጉ የሚታይ ሐቅ ነው :: ይኸው አሁን ደግሞ እነዚያ ተወዳጆቹን የ “ ኢያሪኮ “  ተከታታይ መጻሕፍት አራቱን ባንድ ላይ በመደጎስ አንባቢውም የማንበብ ፍላጎቱ  ሳይናጠብ እያከታተለ እንዲያነባቸው  በዚያውም ባንድ ላይ መደጎሱ ለታሪክ ስነዳውም ላያያዙም ምቹ ይኾናል በሚል ሐሳብ አራቱን መጻሕፍት ባንድ ላይ አሳትመነዋል :: ሽያጭ ላይ ነን :: ጃዕፈር መጻሕፍት !! የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን  !! ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
إظهار الكل...
👍 14 3
Photo unavailableShow in Telegram
The Brother Karamazov By :- Fyodor Dostoyevsky በመደብሮቻችን ይገኛሉ ::
إظهار الكل...
👍 12 5
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን ሁለቱንም “የአድኃኖም ምትኩ “መጸሐፍት በመደብራችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል
إظهار الكل...
7 2
Photo unavailableShow in Telegram
ስጠይቁን ለነበራችሁ ዉድ ደንበኞቻችን “የአድኃኖም ምትኩ” “በመኖር መካከል “ተሰኘዉ አዲስ መጸሐፍ መደብራችን ገብቶል መተዉ መሸመት ይችላሉ ጃዕፈር መጸሐፍት TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite 📞+251911932088 || +251911125324
إظهار الكل...
👍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
The Complete Twisted Series Set #1 New York Times bestselling author and BookTok sensation Ana Huang brings all the steam, angst, and forbidden love you could ask for in her beloved Twisted series, which follows four friends and the heartbreak and passion that leads them to love. This set includes: ❤️ Twisted Love 🎲 Twisted Games 🔀 Twisted Hate 🤥 Twisted Lies available @ all Jafer Books
إظهار الكل...
👍 6🥰 2💯 1