Jafer Books 📚
前往频道在 Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
显示更多2025 年数字统计

30 544
订阅者
+1924 小时
+737 天
+21930 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
#How_to_Talk_to_Anyone
1. Overcoming Social Anxiety and Fear:
The book addresses common social anxieties and provides techniques to help individuals feel more comfortable approaching and interacting with strangers.
2. Mastering Conversation Skills:
It emphasizes the importance of active listening, asking engaging questions, and tailoring conversations to the individual you're interacting with.
3. Building Rapport and Connection:
The book highlights techniques for creating a positive and comfortable atmosphere during conversations, including finding common ground, sharing personal stories, and using humor.
4. Nonverbal Communication:
It underscores the importance of nonverbal cues, such as body language and facial expressions, in conveying confidence and making a good impression.
5. Becoming a More Confident and Engaging Person:
"How to Talk to Anyone" offers strategies for enhancing your own confidence and becoming a more interesting
👍 13🔥 5
照片不可用在 Telegram 中显示
some lessons from "No Excuses!"
by Brian Tracy:
1. Take Full Responsibility
Accept complete responsibility for your life and outcomes. Understand that you control your actions and reactions, which empowers you to make positive changes.
2. Set Specific, Measurable Goals
Establish clear and specific goals using the SMART criteria (Specific, Measurable, Achievable, Relevant, Time-bound). This clarity helps you focus your efforts and track your progress.
3. Prioritize Your Tasks
Use the ABCDE method to prioritize tasks: A for very important, B for important, C for nice to do, D for delegate, and E for eliminate. This helps you concentrate on what truly matters.
4. Develop Self-Discipline
Cultivate self-discipline by creating routines and sticking to them. Discipline is essential for overcoming obstacles and maintaining focus on your goals.
5. Take Immediate Action
Combat procrastination by taking action right away. Break tasks into smaller steps and start working on them immediately to build momentum.
👍 14❤ 3
照片不可用在 Telegram 中显示
አርምሞ | 18 ኛ ዕትም ጊዜ ታትሞ ለገበያ ቀረበ ::
" የእያንዳንዳችን የውስጥ ዓለም ሲያምር እንደ ህዝብ ውጫዊ ህይወታችንም ይዋባል። ውስጣቸው የተረበሹ ሰዎች ግን ህዝብና
ሀገርን ይረብሻሉ።
ሰው በጥሞና ተቀምጦ አእምሮውን ሲያዋቅር፣ ነፍሱን ከሐልዮቱ ሲያስታርቅ ከራሱ አልፎ በዙሪያው ባሉ ሰዎች ላይ ተጽዕኖ ያደርጋል።
ውስጣቸው የሰለጠነ ፣ እግረ-ህሊናቸው የበረታ ፣ በአርምሞ የመጠቁ ዜጎች ሲበዙ ፣ ያኔ ሀገር ሰላምና አንድነቷ የእውነት ይፀናል። "
|||
አርምሞ | 18 ኛ ዕትም
በዶክተር ኤልያስ ገብሩ
አስራአምስተኛ ዕትም
@jafbok
በመደብራችን ይገኛል ::
❤ 12👍 6👎 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የፍቅር አምላክ እሱን እና እሷን በጎኑ ያደርጋቸው ዘንድ ትማልዳለች።
ይንከባከባቸው ዘንድ ትኩረትን ቢነፍጋት፣
ይጠብቃት ኃይሉን ይሰስት ቢሆን ትከፋበት ምክንያት እንደማይሆናት ታምናለች።
ፈገግ ትልበት ቅንጣት ምክንያት አይሰጣት ይሆን ቢሆን፣
ታለቅስበት እንባዋን ያብስላት ባይጥር (ታለቅስ ትሆን ባታምንም) ትከፋበት ምክንያት አይሆናት ታምናለች።
በእርሱ ጎን መሆኗ፣
ከእሱ ጎን መሆኗ የዘላለም እስትንፋስን ይቸራት መሆኑን አትክድም።
የፍቅር አምላክ በእሷ እና እሱ ጎን ይሆን ትማልዳለች።
ቃሏን አስተዛዝና ትለምናለች።
ከፍቅሯ የሚያደርሳትን መንገድ ትጠብቅ ዘንድ የምትገለባበጥ የነበልባል ሰይፍን አያስቀምጥ ትለምናለች።
"ትናንት እመጣለሁ"
(ሁለተኛ ዕትም)
👍 16❤ 3🥰 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ከዚህ ቀደም ሕይወቴ በሚል መፅሐፍ የምናቃቸው ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ገብረ ወልድ አሁን ደግሞ " እመጓ ቆላ " በምድረ ደብር ቆዽሮስ ወክሊና የሚገኝ ቅርስና የተፈፀመ ድንቅ ስራ የሚል አዲስ መፅሐፍ ዛሬ ለአንባቢያን እንካችሁ ብለዋል ::
በሁሉም ቅርንጫፎች እና በቴሌ ብር ዘመን ገበያ ላይ ያገኙታል ።
❤ 37👍 14🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የጌታቸው በለጠ " የትዝታዬ ማዕደር " መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል :: መጽሐፉ በደራሲው ሕይወት ላይ የሚያተኩር ነው ::
❤ 11👍 4🥰 4
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ አሰናኝነትና አታሚነት ለዕትመት የበቁት እነዚህን መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ ::
👍 6❤ 3
照片不可用在 Telegram 中显示
የፓውሎ ኮሆሊሆ " THE WITCH OF PORTOBELLO " የተሰኘው መጽሐፉ " አቴና " በሚል ርዕስ ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል ::
照片不可用在 Telegram 中显示
ኢያሪኮ የተሰኙትን አራቱን ተወዳጅና ዝነኛ መጻሕፍት በአንድ መጽሐፍ የያዘው " ኢያሪኮ " መጽሐፍ እጅግ እየተነበበ ነው ::
//
አዘርግ ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ብቻ አስራ አራት የሚሆኑ እጅግ አዝናኝ በመልህክታቸው የገዘፉ እንዲሁም አዝናኝ ተነባቢና ተወዳጅ መጻሕፍትን ሳይሰስት በትጋት ጽፎ አስነብቦናል ::
በተለይም “ ኢያሪኮ “ በተሰኙት ተከታታይ መጻሕፍቱ በብዙ ተደራሲ ዘንድ የታወቀበትና የተደነቀበት መጻሕፍቱ ናቸው ::
አዘርግ ወጣ ያለ ያጻጻፍ ስልቱ ፣ በአዝናኝ ወጎቹ ፣ ጠለቅ ባሉ መልህክቶቹ ፣ የገጸ - ባህሪዎቹ ሁናቴ ቤተሰባዊነትን መላበስ ፣ ሀገራዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የሚገልጽበት መንገድ ውበት በአጭር ጊዜ በተደራሲው ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ፣ ተነባቢ ፣ ተመራጭ እንዲሆን አስችሎታል :: ይሄ ብቻ ሳይሆን አዳዲስ አንባቢዎችም ወደ መጽሐፍ ንባብ ባህል ልማድ እንዲቀላቀሉ ታላቅ አስተዋጽኦ ማድረጉ የሚታይ ሐቅ ነው ::
ይኸው አሁን ደግሞ እነዚያ ተወዳጆቹን የ “ ኢያሪኮ “ ተከታታይ መጻሕፍት አራቱን ባንድ ላይ በመደጎስ አንባቢውም የማንበብ ፍላጎቱ ሳይናጠብ እያከታተለ እንዲያነባቸው በዚያውም ባንድ ላይ መደጎሱ ለታሪክ ስነዳውም ላያያዙም ምቹ ይኾናል በሚል ሐሳብ አራቱን መጻሕፍት ባንድ ላይ አሳትመነዋል ::
ሽያጭ ላይ ነን ::
ጃዕፈር መጻሕፍት !!
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
👍 14❤ 3
照片不可用在 Telegram 中显示
The Complete Twisted Series Set
#1 New York Times bestselling author and BookTok sensation Ana Huang brings all the steam, angst, and forbidden love you could ask for in her beloved Twisted series, which follows four friends and the heartbreak and passion that leads them to love.
This set includes:
❤️ Twisted Love
🎲 Twisted Games
🔀 Twisted Hate
🤥 Twisted Lies
available @ all Jafer Books
👍 6🥰 2💯 1
