ar
Feedback
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
263 616
المشتركون
-54924 ساعات
+7 4037 أيام
+8 73030 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
በምያንማር በማጭበርበር ተግባር ተሰማርተው የነበሩ 952 የቻይና ዜጎች ተይዘው ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ተደረጉ። ቻይና፣ ምያንማር እና ታይላንድ በድንበር አቋራጭ የቁማር ወንጀሎችና የቴሌኮም ማጭበርበር ላይ በተሰማሩ ቡድኖች ላይ አዲስ ኦፕሬሽን ጀምረዋል። በዚህም መሰረት በኦፕሬሽኑ የተያዙ 952 አጭበርባሪ የቻይና ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል። በኦፕሬሽኑ ለማጭበርበር ወንጀል ሲውሉ የነበሩ 494 ህንፃዎችም መገኘታቸው ተነግሯል። ከባለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ ምያንማር አጭበርባሪዎች ላይ የምታደርገውን ዘመቻ አጠናክራ ቀጥላለች። በዚህ አመት ብቻ ከቁማር እና የቴሌኮም ማጭበርበር ጋር በተያያዘ በምያንማር ከ7600 በላይ የቻይና ዜጎች ተይዘው ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ሲደረግ ያታሂ ኒው ሲቲ በሚባል ቦታ የሚገኙ የማጭበርበሪያ ካምፖች ሙሉ ለሙሉ እንዲጠፉ ተደርጓል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
54👍 16🥰 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀምሯል‼ ˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ተጀምሯል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ) 💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ) 💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች 💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ✅ ሌሎች ሳይቶቻችን 📍በተክለ ሀይማኖት 📍በ22 ማዞሪያ 📍ሲኤምሲ 📍አያት 📍ቦሌ አትላስ መኖር በጊፍት መንደር! ለበለጠ መረጃ:-  ☎️ 0906884502      0977734971 WhatsApp:-https://wa.me/message/T2T777T42K7QC1
إظهار الكل...
10👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የምግብ ዘይት አምራቾች  የዋጋ ጭማሪ አላደረጉም ተባለ‼️ "የቅባት እህሎች በነጋዴዎች ተሰብስበው ወደ ውጭ መላካቸው ተገቢ አይደለም" የሀገር ውስጥ የምግብ ዘይት አምራቾች በቅርቡ በምግብ ዘይት ምርት ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አለማድረጋቸውን የኢትዮጵያ የምግብ ዘይት ማኅበር አስታወቀ። የማኅበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ ለመንግሥት ሚዲያ እንደገለጹት፤ የዋጋ ጭማሪ የታየው ከውጭ በሚገቡ የምግብ ዘይቶች ላይ እንጂ በአገር ውስጥ ምርቶች ላይ አይደለም። በአሁኑ ወቅት በማኅበሩ ሥር የታቀፉ 40 ትላልቅና ከ63 በላይ ጥቃቅን አምራቾች ምርታቸውን ባለፈው ክረምት ያስረክቡ በነበረበት ዋጋ ለአከፋፋዮች እያቀረቡ ይገኛሉ ብለዋል። እነዚህ ፋብሪካዎች ግብዓት በሚያገኙባቸው ከታኅሣሥ እስከ ሚያዝያ ባሉት ወራት የሀገሪቱን የምግብ ዘይት ፍጆታ ከ20 እስከ 23 በመቶ እንደሚሸፍኑም ሥራ አስኪያጁ መግለጻቸው ተዘግቧል። የአገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት አጥተው የቅባት እህሎች በነጋዴዎች ተሰብስበው ወደ ውጭ መላካቸው ተገቢ አለመሆኑን የጠቀሱት ሥራ አስኪያጁ፤ ምርቶቹ ለሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት እንዲውሉ በማድረግ ገበያውን ማረጋጋት እንደሚገባ አሳስበዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
51😢 6👍 4🙏 4🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው #ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.5ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.7ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 31ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
إظهار الكل...
9👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምድር በጎርፍ ትጠፋለች በማለት በኖህ መርከብ በተመሰለችው መርከብ በሺዎች ያሳበሰበው የጋናው ነቢይ የጥፋቱ ቀን ተራዝሟል አለ‼️ ‎በጋና ኩማሲ ወደ አራት ሺ ሰው ገና ተሰርታ ባላለቀችው መርከብ ከምድር ጥፋት ለመዳን የመጣ ሲሆን የጋናው ነቢይ እቦህ ኖህ ሁሉም ሰው ወደየሀገሩና ወደየመንደሩ እንዲመለስ ነግሯል። ‎ ‎"ዛሬ ዓለም አያበቃላትም" ብሏል። ‎ ‎ለ21 ቀናት ከጸለየና ከጦመ በኋላ፣ አምላክ ለሕዝቦቹ ጊዜ እንዲሰጣቸው እንደተማጸነና አምላክም ጸሎቱን ሰምቶ የጥፋቱን ቀን እንዳራዘመው ገልጿል። ‎ ‎"ይህ ሀሰተኛ ነቢይ ነው" የሚል ትችት የቀረበበት ነቢይ፥ ከ“እግዚአብሔር ሰዎች” ጋር ካደረገው ጸሎት በኋላ፣ እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው የሚያስተናግዱ ተጨማሪ መርከቦች እንዲገነቡ ተጨማሪ ጊዜ እንደፈቀደላቸው ገልጿል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
🤣 506 106🙈 18😎 14👍 8🙊 7🔥 3😢 1
ሴፍቲ ጫማ  ምትፈልጉ በፍሬ   በብዛት  miki  fashion ቴሌግራም👉t.me/sniiigg98      
إظهار الكل...
10🥰 5👍 3🦄 2
Photo unavailableShow in Telegram
መሳሪያ መግዣ አምጡ‼️ በአማራ ክልል እና በትግራይ ክልል መካከል የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች አንዱ በሆነው በራያ አላማጣ ወረዳ ከ ሀርሌ፣አየር ማረፊያ፣ጥሙጋ፣በደኖ ለኮ፣ሰሌን ውሃ፣ሁልጊዜ ለምለም ከሚባሉ አካባቢዎች ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ ከ60 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች ታፍነው ወደአልታወቀ ቦታ መወሰዳቸውን አዩዘበሀሻ መዘገቡ ይታወሳል። አሁን ላይ የታፈኑት ሰዎች መሳርያ አምጡ እየተባሉ መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል። መሳሪያ የሌለው የአንድ ክላሽ ዋጋ 150 ሺ ሲሆን በተጨማሪ የአንድ ሰው ነፍስ ዋጋ 350,000 ብር ለያንዳንዳንቸው በአጠቃላይ 500 ሺ ብር አምጡ ተብለዋል። ዋስ ያመጣ እየተፈታ ነው ብለዋል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
😭 95 49💔 13🙏 5🔥 3
‼️ማንም በአይኑ አይደራደርም‼️   🎁 ሽክ ብለዉ በ F06 smartglass       የአይኖን ጤንነት ይጠብቁ🙏 🌫ለፀሀይ Solar ሰለሆነ ተመራጭ 🌫የስልክ  ጨረር ማያስገባ blucut 🌫ስልክ ማንሳት እና ዘፈን ማዳመጥ       💰በ 2999 ብር ብቻ😱      በተጨማሪ👇 ✅w26 smartwatch 2199 ብር ✅M10  ኤርፓድ    1499 ብር ብቻ ✅25,000mah ፓ/ባንክ 3700 ብር ✅A58 የሴቶች ፓኬጅ 3800 ብር 🚚አዲስ አበባ ላይ ነፃና ፈጣን ዴሊቨሪ 📨ክፍለሀገር በፖስታ ቤት እንልካለን ✅መረጃ ለመጠየቅ እና ለማዘዝ✅          👇👇👇 👇👇👇          📞 0990050575         📞0990050575  ይደዉሉልን! ✍ወይም ስልክ እና አድራሻዎን በ 👉@dubaitera_shop ይፃፉልን! 🛍ዕቃዎቹን በደንብ ለማየት 👉@dubai_tera2👈
إظهار الكل...
13👍 2🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዋጋ ማሻሻያ‼️ የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የታሪፍ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል እየተገለጸ ነው‼️ ኢትዮ ቴሌኮም የቴሌኮም አገልግሎቶቹን በዝቅተኛ ዋጋ ሲያቀርብ መቆየቱን ተከትሎ ከተለያዩ አካላት የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት ቆይቷል፡፡ ለዘርፉ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቅዳሜ ገበያ እንደተናገሩት ግዙፉ የቴሌኮም ድርጅት በተለይ እንደ ዓለም ባንክ ካሉ የውጭ አጋሮች እና የቴሌኮም ዘርፉን ከተቀላቀለው ሳፋሪኮም የዋጋ ጭማሪ እንዲያደርግ ግፊት ሲደረግበት ቆይቷል፡፡ የኢትዮጵያ ቴሌኮም የድምፅ እና የዳታ ዋጋ ዝቅተኛ ሆኖ መቆየት ተገቢ አለመሆኑን በመግለጽ፣ በተለይም የውጭ ምንዛሬ ማሻሻያ የፈጠረው የአስተዳደር ወጪ ጫና፣ የቴክኖሎጂ ግብዓቶች ዋጋ መጨመር በምክንያትነት እየቀረቡ ቆይተዋል፡፡ የዘርፉን የጥናት ውጤቶች ተከትሎ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ አዋጭነት ጥያቄ ውስጥ መግባቱን መግለጹና የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ይህ የዋጋ ማሻሻያ በኢትዮ ቴሌኮም በኩል ሊኖር እንደሚችልም ይጠበቃል፡፡ የቴሌኮም ዘርፍ ተቆጣጣሪ ተቋሙ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን የዋጋ ማሻሻያው መደረግ እንዳለበት እና የአገልግሎት ዋጋ ከወጪ በታች መሆን እንደሌለበት ማሳወቁ ተሰምቷል፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚገልፁት ኢትዮ ቴሌኮም ዘርፉ ለውድድር ክፍት ከመደረጉ በፊት በተለይም እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ከ2011 አንስቶ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ በማድረግ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት መስራቱ ከፍተኛ እውቅና አትርፎለታል፡፡ የታሪፍ ቅናሹ በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ወደ ዲጂታል የፋይናንስ እና ቴሌኮም ሥርዓት እንዲካተቱ የራሱን አስተዋፅኦ በማድረጉ ደንበኞቹን በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ከ37 ሚሊዮን ወደ 85 ሚሊዮን ማሳደጉን በዓመታዊ ሪፖርቱ መግለጹ የሚታወስ ነው። በቴሌብር አገልግሎት ብቻ በአራት ዓመት ውስጥ ከ55 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች አፍርቶ በየዕለቱም 11 ቢሊዮን ብር ግብይት የሚከናወንበት መሆኑም ይታወቃል፡፡ በዚህም በአፍሪካ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዝቅተኛ ታሪፍ ያለው ቴሌኮም አቅራቢ መሆኑ በGSMA እና በዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት (ITU) ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ ሳፋሪኮም በበኩሉ ከ12 ሚሊዮን በላይ ደንበኛ ይዞ እየሰራ መሆኑ ሲታይ የሀገሪቱ የቴሌኮም ዘርፍ 100 ሚሊዮን ደንበኞች ያሉት መሆኑን ያመላክታል፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎች በተለይ የማክሮ የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የቴሌኮም አንቀሳቃሾች በያዙት ታሪፍ መቀጠል እንደማያስችላቸው ሲገልጹ ነበር፡፡ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በበኩሉ የታሪፍ ይጨመር ጥያቄ ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ያለፉት ሦስት ዓመታት ያልተቋረጠ መሆኑን ምንጮች አክለው ገልጸዋል፡፡ በሳምንቱ መጀመሪያ ወጪ በዛብኝ ያለው ሳፋሪኮም እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የኢንተርኔት ዋጋ ጭማሪ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
😢 87 86😭 17🤨 12👍 5💔 5🔥 3🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ☎️ ስልክ ፦ 0923526669
إظهار الكل...
20👏 4👍 3🔥 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ታግዷል‼️ በትግራይ ክልል ህፃፅ ለተራቡ ወገኖች ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የተሰበሰበ ምግብ እና የልብስ እርዳታ እንዳይንቀሳቀስ መታገዱን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። በዚህም አዲስ አበባ፣ድሬዳዋ ፣አዳማ እንዲሁም ከቦሌ ኤርፖርት ወደ መቀለ እርዳታ ይዘው ለመሄድ እንቅስቃሴ ላይ የነበሩ በሙሉ እንደተከለከሉ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ህወሓት ህዝብን በርሃብ በመቅጣት ፖለቲካዊ ቁማር እየተጫወተ መሆኑንና በማህበራዊ ሚዲያ የሚደረግ እርዳታ ማሰባሰብ ህገወጥ መሆኑን የፌደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከትናንት በስተያ መግለፁ ይታወሳል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
🙊 115 65😢 53😭 30👍 21👏 9💔 4🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያሊቲ ሪል እስቴት 🎯ከ 9 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ ቦሌ ጋዜቦ ,ሳርቤት እና ቦሌ ሸገር ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች ‼️ ደንበል ጋዜቦ 👉 ባለ 1 መኝታ = 86ካሬ = 9,104,550 👉 ባለ 2 መኝታ = 137ካሬ = 11,059,090 👉 ባለ 3መኝታ = 164 ካሬ = 17,314,500 👉ባለ 3 መኝታ =186ካሬ =14,988,295 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 86ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1.1ሚሊዮን               👉2መኝታ 137ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ  1.4ሚሊዮን 👉3 መኝታ 164ካሬ   10%ቅድመ ክፍያ 2.2ሚሊዮን     👉 186ካሬ = 2 ሚሊዮን    #ልብይበሉ             #ቀሪውን 90% በ 6ዙር በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከጠቅላላው ዋጋ ላይ ከ6%_30% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251962255606 +251962255606 WhatsApp.0962255606
إظهار الكل...
16👍 1🥰 1
የደስታ መግለጫ‼️ የ #እስራኤል መንግሥት #ሶማሊላንድን እንደ አገር እውቅና መስጠቱን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ በሶማሊላንድ ዋና ከተማ #ሀርጌሳ የታየ ሕዝባዊ የደስታ መግለጫ ትዕይንት። በአገሪቱ ዋና ዋና መንገዶች እና አደባባዮች ላይ የተሰበሰበው ሕዝብ የሶማሊላንድን አረንጓዴ፣ ነጭ እና ቀይ ባለሦስት ቀለም ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልብ አምሽቷል፤ አንዳንዶችም ባንዲራውን በትከሻቸው ላይ ደርበውት ተስተውለዋል።
إظهار الكل...
2.79 MB
4.89 KB
204👍 25😭 19🔥 14👏 11🙊 4🥰 3💔 2😎 2
Photo unavailableShow in Telegram
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቀና ሰጠች‼️ እስራኤል የሶማሊያ ተገንጣይ ክልል የሆነችውን ሶማሊላንድን በይፋ “ነጻ እና ሉዓላዊ ሀገር” አድርጋ እውቅና መስጠቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዛሬ ታህሳስ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ያስታወቁ ሲሆን እስራኤል ለሶማሊላንድ በይፋ እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሀገር አድርጓታል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
199👏 41👍 21🔥 10🙊 6🫡 5🥰 3🥱 3🎉 1🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
አምስት ወደቦች ከባቡር ጋር‼️ ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋ ተሰማ‼️ ኢትዮጵያ በርበራ፣ ሞምባሳ፣ ጂቡቲና ፖርት ሱዳንን ጨምሮ በዙሪያዋ ያሉ ሁሉንም ወደቦች በባቡር መስመር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር የባቡር መስመር ጥናት ማጠናቀቋን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርዖ ሐሰን ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ሀገሪቱ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት ሰፊ ዕቅድ ይዛ እየሠራች ትገኛለች። ጥናቱ የተጠናቀቀው የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመርም ይህንን የትስስር ዕቅድ ለማሳካት ያለመ መሆኑን አብራርተዋል። የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ባለሙያዎች ሥራውን ከተረከቡ በኋላ የጥገና አቅማቸውን እያሳደጉ መሆኑን የገለጹት አቶ በርዖ፤ ወደቦችን ለማገናኘት የተጠኑ አዳዲስ የባቡር መስመሮችም ወደ ተግባር እንዲገቡ አስፈላጊው ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
137👏 21🥱 16🙈 13👍 9🤷‍♂ 8🙏 4😎 4😢 2🔥 1🤨 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው #ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.5ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.7ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 31ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
إظهار الكل...
19👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የወርቅ ዋጋ🔥‼️ የወርቅ ዋጋ በአንድ ወቄት 4,561.4 ዶላር በመድረስ የምንግዜም ከፍተኛ የዋጋ ደረጃን አስመዘገበ‼️ በኒውዮርክ ዋና ብረት መገበያያ ገበያ በየካቲት ወር ተደራሽ ለሚሆኑ የወርቅ ውሎች የቀረበው ዋጋ የምንግዜም ከፍተኛው ሆኖ አርብ ዕለት ተመዝግቧል። ከታህሳስ ወር መጀመሪያ አንስቶ የወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር የቻለው በሚከተሉት ምክንያቶች እንደሆነ ባለሙያዎች ገልጸዋል፦ *በግምት ላይ የተመሰረተ የንግድ እንቅስቃሴ እና የገበያ መቆም፣ *የዓመት መጨረሻ የገንዘብ እጥረት፣ *የአሜሪካ የባንክ ወለድ ቅናሽ ለረጅም *ጊዜ ይቀጥላል የሚል ግምት፤ እየጨመረ የመጣው ጂኦ-ፖለቲካዊ ስጋት እነደሆኑ ጠቅሰዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEO
إظهار الكل...
60👍 7🔥 3🥰 2😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያሊቲ ሪል እስቴት 🎯ከ 9 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ ቦሌ ጋዜቦ ,ሳርቤት እና ቦሌ ሸገር ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች ‼️ ደንበል ጋዜቦ 👉 ባለ 1 መኝታ = 86ካሬ = 9,104,550 👉 ባለ 2 መኝታ = 137ካሬ = 11,059,090 👉 ባለ 3መኝታ = 164 ካሬ = 17,314,500 👉ባለ 3 መኝታ =186ካሬ =14,988,295 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 86ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1.1ሚሊዮን               👉2መኝታ 137ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ  1.4ሚሊዮን 👉3 መኝታ 164ካሬ   10%ቅድመ ክፍያ 2.2ሚሊዮን     👉 186ካሬ = 2 ሚሊዮን    #ልብይበሉ             #ቀሪውን 90% በ 6ዙር በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከጠቅላላው ዋጋ ላይ ከ6%_30% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251962255606 +251962255606 WhatsApp.0962255606
إظهار الكل...
23👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃ በሚከለክሉ ኃላፊዎች ላይ በመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ የተቀመጠው የቅጣት መጠን፤ ከ20 ሺህ ወደ 150 ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ከፍ እንዲል የኢትዮጵያ ብዙሃን መገናኛ ምክር ቤት ጠየቀ። መረጃዎችን በሰነድ መስጠት ሳይቻል ሲቀር፤ ኃላፊዎች በቃለ መጠይቅ ተጨማሪ መረጃዎችን እንዲሰጡ የሚያስገድድ አንቀጽ በአዋጁ ላይ መስፈር እንዳለበትም ምክር ቤቱ አሳስቧል።   ምክር ቤቱ ይህን ጥያቄ ያቀረበው፤ የመረጃ ነጻነት የአዋጅ ረቂቅን በተመለከተ ዛሬ ሐሙስ ታኅሣሥ 16፤ 2018 በአዲስ አበባ በተካሄደ ውይይት ላይ ነው። በፍትሕ ሚኒስቴር ስር ተዋቅሮ በነበረው የመገናኛ ብዙሃን የስራ ቡድን የተዘጋጀው እና በኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የዳበረው የመረጃ ነጻነት የአዋጅ ረቂቅ፤ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይላካል ተብሎ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ አዋጁን ከማጽደቁ በፊት፤ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ተጠርተው የሕዝብ አስተያየት እንዲካተትበት እንደሚደረግም በዚህ ውይይት ላይ ተነስቷል። በዚሁ እሳቤ በተዘጋጀው በዛሬው የውይይት መድረክ ላይ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በአዋጅ ረቂቁ ላይ መሻሻል ይገባቸዋል ባላቸው ጉዳዮች ላይ ምክረ ሃሳቦችን አቅርቧል። ተቋማት ወይም የተቋማት ኃላፊዎች መረጃ ሲጠየቁ “በ48 ሰዓት ውስጥ ምላሽ መስጠት አለባቸው” በሚል በአዋጁ ረቂቁ ላይ የተቀመጠው አንቀጽ በምክር ቤቱ እንዲሻሻል ከተጠየቁት ውስጥ ይገኝበታል። የመረጃ መስጪያ ገደቡ ለአስቸኳይ ጉዳዮች ሲሆን “ከዚያም ባጠረ ጊዜ እንዲሰጥ” የሚል ሀሳብ “ሊካተት ይገባል” ሲል ምክር ቤቱ የማሻሻያ ሃሳቡን ገልጿል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
إظهار الكل...
85👍 15🔥 3😢 3🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🤶🤶🤶🤶 🎅🎅🎅🎅 ☃️☃️☃️❄️❄️❄️ 🎄🎄🎄🌲🌲🌲 👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት! 👉 ከ 250,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉 ከ 2% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉55/45 የባንክ ብድር 👉 20% ልዩ  ቅናሽ ✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ ✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ ✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ ⛺️በለገሃር 📌ቦሌ አትላስ 📌በ22 ማዞሪያ 📌ተክለ ሃይማኖት 📌በሲኤምሲ 📌በፈረስ ቤት በተጨማሪ ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟላ ዛሬውኑ ይደውሉ። ☎️  0937288183
إظهار الكل...
20👍 2🥰 1