Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
رفتن به کانال در Telegram
2025 سال در اعداد

263 787
مشترکین
-54924 ساعت
+7 4037 روز
+8 73030 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
ምድር በጎርፍ ትጠፋለች በማለት በኖህ መርከብ በተመሰለችው መርከብ በሺዎች ያሳበሰበው የጋናው ነቢይ የጥፋቱ ቀን ተራዝሟል አለ‼️
በጋና ኩማሲ ወደ አራት ሺ ሰው ገና ተሰርታ ባላለቀችው መርከብ ከምድር ጥፋት ለመዳን የመጣ ሲሆን የጋናው ነቢይ እቦህ ኖህ ሁሉም ሰው ወደየሀገሩና ወደየመንደሩ እንዲመለስ ነግሯል።
"ዛሬ ዓለም አያበቃላትም" ብሏል።
ለ21 ቀናት ከጸለየና ከጦመ በኋላ፣ አምላክ ለሕዝቦቹ ጊዜ እንዲሰጣቸው እንደተማጸነና አምላክም ጸሎቱን ሰምቶ የጥፋቱን ቀን እንዳራዘመው ገልጿል።
"ይህ ሀሰተኛ ነቢይ ነው" የሚል ትችት የቀረበበት ነቢይ፥ ከ“እግዚአብሔር ሰዎች” ጋር ካደረገው ጸሎት በኋላ፣ እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው የሚያስተናግዱ ተጨማሪ መርከቦች እንዲገነቡ ተጨማሪ ጊዜ እንደፈቀደላቸው ገልጿል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
🤣 341❤ 65🙈 12😎 10👍 4🙊 4🔥 2😢 1
ሴፍቲ ጫማ ምትፈልጉ በፍሬ በብዛት miki fashion ቴሌግራም👉t.me/sniiigg98
❤ 7👍 2🥰 2🦄 2
Photo unavailableShow in Telegram
መሳሪያ መግዣ አምጡ‼️
በአማራ ክልል እና በትግራይ ክልል መካከል የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች አንዱ በሆነው በራያ አላማጣ ወረዳ ከ ሀርሌ፣አየር ማረፊያ፣ጥሙጋ፣በደኖ ለኮ፣ሰሌን ውሃ፣ሁልጊዜ ለምለም ከሚባሉ አካባቢዎች ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ ከ60 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች ታፍነው ወደአልታወቀ ቦታ መወሰዳቸውን አዩዘበሀሻ መዘገቡ ይታወሳል።
አሁን ላይ የታፈኑት ሰዎች መሳርያ አምጡ እየተባሉ መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል። መሳሪያ የሌለው የአንድ ክላሽ ዋጋ 150 ሺ ሲሆን በተጨማሪ የአንድ ሰው ነፍስ ዋጋ 350,000 ብር ለያንዳንዳንቸው በአጠቃላይ 500 ሺ ብር አምጡ ተብለዋል። ዋስ ያመጣ እየተፈታ ነው ብለዋል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
😭 78❤ 36💔 9🙏 4🔥 1
‼️ማንም በአይኑ አይደራደርም‼️
🎁 ሽክ ብለዉ በ F06 smartglass
የአይኖን ጤንነት ይጠብቁ🙏
🌫ለፀሀይ Solar ሰለሆነ ተመራጭ
🌫የስልክ ጨረር ማያስገባ blucut
🌫ስልክ ማንሳት እና ዘፈን ማዳመጥ
💰በ 2999 ብር ብቻ😱
በተጨማሪ👇
✅w26 smartwatch 2199 ብር
✅M10 ኤርፓድ 1499 ብር ብቻ
✅25,000mah ፓ/ባንክ 3700 ብር
✅A58 የሴቶች ፓኬጅ 3800 ብር
🚚አዲስ አበባ ላይ ነፃና ፈጣን ዴሊቨሪ
📨ክፍለሀገር በፖስታ ቤት እንልካለን
✅መረጃ ለመጠየቅ እና ለማዘዝ✅
👇👇👇 👇👇👇
📞 0990050575
📞0990050575 ይደዉሉልን!
✍ወይም ስልክ እና አድራሻዎን
በ 👉@dubaitera_shop ይፃፉልን!
🛍ዕቃዎቹን በደንብ ለማየት
👉@dubai_tera2👈
❤ 11👍 2🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዋጋ ማሻሻያ‼️
የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የታሪፍ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል እየተገለጸ ነው‼️
ኢትዮ ቴሌኮም የቴሌኮም አገልግሎቶቹን በዝቅተኛ ዋጋ ሲያቀርብ መቆየቱን ተከትሎ ከተለያዩ አካላት የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት ቆይቷል፡፡
ለዘርፉ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቅዳሜ ገበያ እንደተናገሩት ግዙፉ የቴሌኮም ድርጅት በተለይ እንደ ዓለም ባንክ ካሉ የውጭ አጋሮች እና የቴሌኮም ዘርፉን ከተቀላቀለው ሳፋሪኮም የዋጋ ጭማሪ እንዲያደርግ ግፊት ሲደረግበት ቆይቷል፡፡
የኢትዮጵያ ቴሌኮም የድምፅ እና የዳታ ዋጋ ዝቅተኛ ሆኖ መቆየት ተገቢ አለመሆኑን በመግለጽ፣ በተለይም የውጭ ምንዛሬ ማሻሻያ የፈጠረው የአስተዳደር ወጪ ጫና፣ የቴክኖሎጂ ግብዓቶች ዋጋ መጨመር በምክንያትነት እየቀረቡ ቆይተዋል፡፡
የዘርፉን የጥናት ውጤቶች ተከትሎ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ አዋጭነት ጥያቄ ውስጥ መግባቱን መግለጹና የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ይህ የዋጋ ማሻሻያ በኢትዮ ቴሌኮም በኩል ሊኖር እንደሚችልም ይጠበቃል፡፡
የቴሌኮም ዘርፍ ተቆጣጣሪ ተቋሙ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን የዋጋ ማሻሻያው መደረግ እንዳለበት እና የአገልግሎት ዋጋ ከወጪ በታች መሆን እንደሌለበት ማሳወቁ ተሰምቷል፡፡
የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚገልፁት ኢትዮ ቴሌኮም ዘርፉ ለውድድር ክፍት ከመደረጉ በፊት በተለይም እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ከ2011 አንስቶ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ በማድረግ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት መስራቱ ከፍተኛ እውቅና አትርፎለታል፡፡
የታሪፍ ቅናሹ በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ወደ ዲጂታል የፋይናንስ እና ቴሌኮም ሥርዓት እንዲካተቱ የራሱን አስተዋፅኦ በማድረጉ ደንበኞቹን በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ከ37 ሚሊዮን ወደ 85 ሚሊዮን ማሳደጉን በዓመታዊ ሪፖርቱ መግለጹ የሚታወስ ነው።
በቴሌብር አገልግሎት ብቻ በአራት ዓመት ውስጥ ከ55 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች አፍርቶ በየዕለቱም 11 ቢሊዮን ብር ግብይት የሚከናወንበት መሆኑም ይታወቃል፡፡
በዚህም በአፍሪካ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዝቅተኛ ታሪፍ ያለው ቴሌኮም አቅራቢ መሆኑ በGSMA እና በዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት (ITU) ሲገለጽ ቆይቷል፡፡
ሳፋሪኮም በበኩሉ ከ12 ሚሊዮን በላይ ደንበኛ ይዞ እየሰራ መሆኑ ሲታይ የሀገሪቱ የቴሌኮም ዘርፍ 100 ሚሊዮን ደንበኞች ያሉት መሆኑን ያመላክታል፡፡
የዘርፉ ባለሙያዎች በተለይ የማክሮ የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የቴሌኮም አንቀሳቃሾች በያዙት ታሪፍ መቀጠል እንደማያስችላቸው ሲገልጹ ነበር፡፡
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በበኩሉ የታሪፍ ይጨመር ጥያቄ ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ያለፉት ሦስት ዓመታት ያልተቋረጠ መሆኑን ምንጮች አክለው ገልጸዋል፡፡
በሳምንቱ መጀመሪያ ወጪ በዛብኝ ያለው ሳፋሪኮም እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የኢንተርኔት ዋጋ ጭማሪ ማድረጉ ይታወሳል፡፡
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
😢 71❤ 67😭 14🤨 9💔 5👍 4🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል።
📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡
የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን።
📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን
@Bussinessteam23
🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️
@linkBussinessteam
☎️ ስልክ ፦ 0923526669
❤ 17👏 4👍 3🔥 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ታግዷል‼️
በትግራይ ክልል ህፃፅ ለተራቡ ወገኖች ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የተሰበሰበ ምግብ እና የልብስ እርዳታ እንዳይንቀሳቀስ መታገዱን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።
በዚህም አዲስ አበባ፣ድሬዳዋ ፣አዳማ እንዲሁም ከቦሌ ኤርፖርት ወደ መቀለ እርዳታ ይዘው ለመሄድ እንቅስቃሴ ላይ የነበሩ በሙሉ እንደተከለከሉ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
ህወሓት ህዝብን በርሃብ በመቅጣት ፖለቲካዊ ቁማር እየተጫወተ መሆኑንና በማህበራዊ ሚዲያ የሚደረግ እርዳታ ማሰባሰብ ህገወጥ መሆኑን የፌደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከትናንት በስተያ መግለፁ ይታወሳል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
🙊 104❤ 56😢 49😭 24👍 18👏 8🔥 3💔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያሊቲ ሪል እስቴት
🎯ከ 9 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ ቦሌ ጋዜቦ ,ሳርቤት እና ቦሌ ሸገር ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች
‼️ ደንበል ጋዜቦ
👉 ባለ 1 መኝታ = 86ካሬ = 9,104,550
👉 ባለ 2 መኝታ = 137ካሬ = 11,059,090
👉 ባለ 3መኝታ = 164 ካሬ = 17,314,500
👉ባለ 3 መኝታ =186ካሬ =14,988,295
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 86ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1.1ሚሊዮን
👉2መኝታ 137ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን
👉3 መኝታ 164ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 2.2ሚሊዮን
👉 186ካሬ = 2 ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 90% በ 6ዙር በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከጠቅላላው ዋጋ ላይ ከ6%_30% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251962255606
+251962255606
WhatsApp.0962255606
❤ 14👍 1🥰 1
የደስታ መግለጫ‼️
የ #እስራኤል መንግሥት #ሶማሊላንድን እንደ አገር እውቅና መስጠቱን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ በሶማሊላንድ ዋና ከተማ #ሀርጌሳ የታየ ሕዝባዊ የደስታ መግለጫ ትዕይንት።
በአገሪቱ ዋና ዋና መንገዶች እና አደባባዮች ላይ የተሰበሰበው ሕዝብ የሶማሊላንድን አረንጓዴ፣ ነጭ እና ቀይ ባለሦስት ቀለም ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልብ አምሽቷል፤ አንዳንዶችም ባንዲራውን በትከሻቸው ላይ ደርበውት ተስተውለዋል።
2.79 MB
4.89 KB
❤ 190👍 22😭 19🔥 13👏 11🥰 3🙊 3💔 2😎 2
Photo unavailableShow in Telegram
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቀና ሰጠች‼️
እስራኤል የሶማሊያ ተገንጣይ ክልል የሆነችውን ሶማሊላንድን በይፋ “ነጻ እና ሉዓላዊ ሀገር” አድርጋ እውቅና መስጠቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዛሬ ታህሳስ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ያስታወቁ ሲሆን እስራኤል ለሶማሊላንድ በይፋ እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሀገር አድርጓታል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 191👏 40👍 20🔥 10🙊 6🫡 5🥰 3🥱 3🎉 1🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
አምስት ወደቦች ከባቡር ጋር‼️
ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመር ጥናት ማጠናቀቋ ተሰማ‼️
ኢትዮጵያ በርበራ፣ ሞምባሳ፣ ጂቡቲና ፖርት ሱዳንን ጨምሮ በዙሪያዋ ያሉ ሁሉንም ወደቦች በባቡር መስመር ለማገናኘት የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር የባቡር መስመር ጥናት ማጠናቀቋን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርዖ ሐሰን ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ሀገሪቱ በዙሪያዋ ያሉ ወደቦችን በባቡር ለማገናኘት ሰፊ ዕቅድ ይዛ እየሠራች ትገኛለች።
ጥናቱ የተጠናቀቀው የ5 ሺህ ኪሎ ሜትር መስመርም ይህንን የትስስር ዕቅድ ለማሳካት ያለመ መሆኑን አብራርተዋል።
የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ባለሙያዎች ሥራውን ከተረከቡ በኋላ የጥገና አቅማቸውን እያሳደጉ መሆኑን የገለጹት አቶ በርዖ፤ ወደቦችን ለማገናኘት የተጠኑ አዳዲስ የባቡር መስመሮችም ወደ ተግባር እንዲገቡ አስፈላጊው ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 132👏 21🥱 16🙈 13🤷♂ 8👍 8🙏 4😎 4😢 2🔥 1🤨 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን ኮንዶሚኒየም)
‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ
👉2.4ሚሊዮን 22ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ
👉2.5ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ
👉2.7ሚሊዮን 25ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ
👉3.2ሚሊዮን 31ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ
👉4.5ሚሊዮን 26ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Telegram :@KalTemerRealEstate
❤ 19👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የወርቅ ዋጋ🔥‼️
የወርቅ ዋጋ በአንድ ወቄት 4,561.4 ዶላር በመድረስ የምንግዜም ከፍተኛ የዋጋ ደረጃን አስመዘገበ‼️
በኒውዮርክ ዋና ብረት መገበያያ ገበያ በየካቲት ወር ተደራሽ ለሚሆኑ የወርቅ ውሎች የቀረበው ዋጋ የምንግዜም ከፍተኛው ሆኖ አርብ ዕለት ተመዝግቧል።
ከታህሳስ ወር መጀመሪያ አንስቶ የወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር የቻለው በሚከተሉት ምክንያቶች እንደሆነ ባለሙያዎች ገልጸዋል፦
*በግምት ላይ የተመሰረተ የንግድ እንቅስቃሴ እና የገበያ መቆም፣
*የዓመት መጨረሻ የገንዘብ እጥረት፣
*የአሜሪካ የባንክ ወለድ ቅናሽ ለረጅም *ጊዜ ይቀጥላል የሚል ግምት፤
እየጨመረ የመጣው ጂኦ-ፖለቲካዊ ስጋት እነደሆኑ ጠቅሰዋል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEO
❤ 59👍 6🔥 3🥰 2😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያሊቲ ሪል እስቴት
🎯ከ 9 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ ቦሌ ጋዜቦ ,ሳርቤት እና ቦሌ ሸገር ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች
‼️ ደንበል ጋዜቦ
👉 ባለ 1 መኝታ = 86ካሬ = 9,104,550
👉 ባለ 2 መኝታ = 137ካሬ = 11,059,090
👉 ባለ 3መኝታ = 164 ካሬ = 17,314,500
👉ባለ 3 መኝታ =186ካሬ =14,988,295
🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል
👉 1መኝታ 86ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1.1ሚሊዮን
👉2መኝታ 137ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን
👉3 መኝታ 164ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 2.2ሚሊዮን
👉 186ካሬ = 2 ሚሊዮን
#ልብይበሉ
#ቀሪውን 90% በ 6ዙር በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከጠቅላላው ዋጋ ላይ ከ6%_30% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
+251962255606
+251962255606
WhatsApp.0962255606
❤ 22👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃ በሚከለክሉ ኃላፊዎች ላይ በመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ የተቀመጠው የቅጣት መጠን፤ ከ20 ሺህ ወደ 150 ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ከፍ እንዲል የኢትዮጵያ ብዙሃን መገናኛ ምክር ቤት ጠየቀ።
መረጃዎችን በሰነድ መስጠት ሳይቻል ሲቀር፤ ኃላፊዎች በቃለ መጠይቅ ተጨማሪ መረጃዎችን እንዲሰጡ የሚያስገድድ አንቀጽ በአዋጁ ላይ መስፈር እንዳለበትም ምክር ቤቱ አሳስቧል።
ምክር ቤቱ ይህን ጥያቄ ያቀረበው፤ የመረጃ ነጻነት የአዋጅ ረቂቅን በተመለከተ ዛሬ ሐሙስ ታኅሣሥ 16፤ 2018 በአዲስ አበባ በተካሄደ ውይይት ላይ ነው።
በፍትሕ ሚኒስቴር ስር ተዋቅሮ በነበረው የመገናኛ ብዙሃን የስራ ቡድን የተዘጋጀው እና በኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የዳበረው የመረጃ ነጻነት የአዋጅ ረቂቅ፤ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይላካል ተብሎ ይጠበቃል።
ምክር ቤቱ አዋጁን ከማጽደቁ በፊት፤ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ተጠርተው የሕዝብ አስተያየት እንዲካተትበት እንደሚደረግም በዚህ ውይይት ላይ ተነስቷል።
በዚሁ እሳቤ በተዘጋጀው በዛሬው የውይይት መድረክ ላይ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በአዋጅ ረቂቁ ላይ መሻሻል ይገባቸዋል ባላቸው ጉዳዮች ላይ ምክረ ሃሳቦችን አቅርቧል።
ተቋማት ወይም የተቋማት ኃላፊዎች መረጃ ሲጠየቁ “በ48 ሰዓት ውስጥ ምላሽ መስጠት አለባቸው” በሚል በአዋጁ ረቂቁ ላይ የተቀመጠው አንቀጽ በምክር ቤቱ እንዲሻሻል ከተጠየቁት ውስጥ ይገኝበታል።
የመረጃ መስጪያ ገደቡ ለአስቸኳይ ጉዳዮች ሲሆን “ከዚያም ባጠረ ጊዜ እንዲሰጥ” የሚል ሀሳብ “ሊካተት ይገባል” ሲል ምክር ቤቱ የማሻሻያ ሃሳቡን ገልጿል።
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 84👍 15🔥 3😢 3🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🤶🤶🤶🤶 🎅🎅🎅🎅 ☃️☃️☃️❄️❄️❄️ 🎄🎄🎄🌲🌲🌲
👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት!
👉 ከ 250,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉 ከ 2% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉55/45 የባንክ ብድር
👉 20% ልዩ ቅናሽ
✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ
✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ
✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ
⛺️በለገሃር
📌ቦሌ አትላስ
📌በ22 ማዞሪያ
📌ተክለ ሃይማኖት
📌በሲኤምሲ
📌በፈረስ ቤት
በተጨማሪ
ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟላ
ዛሬውኑ ይደውሉ።
☎️ 0937288183
❤ 20👍 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የታጣቂዎች ጥቃት‼️
በትላንትናው ዕለት ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ጋቢሳ ቀበሌ በአንድ የወርቅ ማምረቻ ሳይት ላይ የገቡ ታጣቂዎች 5 ሰው ገድለው ስራ አስኪያጁን ጨምሮ በርካቶችን አፍነው ለጊዜው ወዳልታወቀ ቦታ እንደተወሰዱ ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤ 54😢 38👍 8🔥 6👏 5🙊 5💔 3🥰 1
🎄አንድ ዕቃ ለሚወስዱ 200 ብር፤ሁለት ዕቃ ለሚወስዱ 500 ብር ተመላሽ! ለቀናት ብቻ የሚቆይ ዕድል
1⃣F06 ምርጥ ስማርት መነፅር🎁
👉ለፀሀይ እና ለስልክ ጨረር
ተመራጭ
👉 በቡሉቱዝ ተገናኝቶ
ስልክ ማንሳት እና ዘፈን ማዳመጥ የሚያስችል
💰 በ 2999 ብር ብቻ
2⃣A9 ምርጥ mini ካሜራ
👉 እጅግ በጣም አነስተኛ size
👉 ሚሞሪ ምትቀበል
👉በቀንና በማታ አጥርታ የምትቀርፅ
💰 በ 2999 ብር ብቻ
3⃣Veeger 25,000 mah ፓ/ባንክ
👉አነስተኛ size ሰላለዉ የሚመች
👉ሁለት ስልክ ባንዴ ቻርጅ የሚያረግ
👉 አንድ ስልክ 6-8 ጊዜ full
የሚያረግ
💰 በ 3799 ብር ብቻ
4⃣A58 የሴቶች ስማርትሰዓት
🎁 በዉስጡ🎁
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📌 ኖርማል ሰዓት 📌ስማርት ሰዓት
📌 ሀብል 📌የጆሮ ጌጥ 📌ቀለበት
እንዲሁም 📌 ብራስሌት የያዘ
👰♀ሴቶች የሚወዱት ዉድ ስጦታ
💰 በ 3800 ብር ብቻ
5⃣ultra 2 smartwatch
👉እየቀያየሩ ሚዘንጡበት 7 ማሰሪያ
👉 የራሱ Apple ኤርፖድ ያለዉ
👉ሁሉም የስማርት ሰዓት አገልግሎቶች
💰 በ 4500 ብር ብቻ
6⃣W26 ስማርትሰዓት
👉እየቀያየሩ ሚዘንጡበት 2ማሰሪያ
👉የራሱ ኤርፖድ ያለዉ
👉ከስልካችን ጋር በቡሉቱዝ የሚገናኝ
💰 በ 2199 ብር ብቻ
7⃣ M10 premium ኤርፖድ
👉ለጆሮ ተስማሚ ቤዝ
👉ስልካችንን ቻርጅ የሚያረግ
💰 በ 1499 ብር ብቻ
ለማዘዝ እና መረጃ ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇
📞0990050575
📞0990050575
👆👆👆👆👆👆ይደዉሉልን
ወይም ስልክና አድራሻዎን
በ @dubaitera_Shop ይፃፉልን
🚚 አዲስ አበባ ላይ ያሉበት በነፃ ስናደርስ ክፍለ ሀገር በ ፖስታ ቤት እንልካለን።
❇️ ዕቃዎቹን በደንብ ለማየት❇️
👉@Dubai_tera2 ን
join ይበሉ!
❤ 19💯 3🥰 2👍 1
የአየር ጥቃት‼️
አሜሪካ በናይጄሪያ አክራሪዎችን በአየር መታች‼
በናይጄሪያ ክርስቲያኖች ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በሚያደርሱ የአይሲስ (ISIS) አክራሪዎች ላይ የአየር ድብደባ እንዲካሄድ ማዘዛቸውንና መፈጸሙን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ።
"የጦር ኃይሎች የበላይ አዛዥ በመሆኔ እና ባለኝ ሥልጣን መሠረት ተደጋጋሚ ድብደባዎች እንዲፈጸሙ አዝዤ ተግባራዊ ሆኗል፣አሜሪካ አክራሪ እስልምና እንዲያቆጠቁጥ አትፈቅድም" ብለዋል ፕሬዚዳንት ትራምፕ።
ወታደራዊ ሀይላችን እግዚአብሔር ይባርካቸው፣ዛሬ ጥቃት የተፈፀመባቸውን የISIS አባላትን ጨምሮ ለሁላችሁም መልካም ገና ብለዋል።
(አዩዘሀበሻ)
=========≠============
💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
🥰 290❤ 133🤣 68👍 40👏 33😭 8😎 8🥱 7😢 3🔥 2🤨 1
01:04
Video unavailableShow in Telegram
ይህን ሰምተዋል Dema Hope Real Estate ዴማ ሆፕሰ ሪል እሰቴት በመሀል አዲሰ አበባ መገናኛ ሲግናል ,ቦሌ መድሀኒአለም መገናኛ ሾላ እና ቦሌ 24 ሙሉ ያለቁ ጠዋት ገዝተው ከሰአት የሚገቡበት እና ቦሌ መድሀኒአለም ኤድናሞል ጋር ግንባታቸው 90% የደርሱ እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርታማ ከባለ 1 መኝታ እሰከ 4 መኝታ ድረሰ እና የንግድ ሱቆች ከግራውንድ ጀምሮ ሸያጭ ላይ ነን በተጨማሪ የመኖርያ አፓርታርትመንቶቻችን እና የንግድ ሱቆቹ ዛሬ ገዝተው ዛሬ የካርታ ሰም ማዞር ይችላሉ ማየት ማመን ነው ፈጥነው ይደውሉ ።Dema Hope Real Estate ቅንጦት ይገባዎታል ። ለበለጠ መረጃ
0912323064
0921305626
15.50 MB
❤ 32👍 2🥰 1
