ar
Feedback
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

الذهاب إلى القناة على Telegram

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
27 352
المشتركون
-2624 ساعات
-1027 أيام
-50330 أيام
أرشيف المشاركات
_تلاوة....! ╭┈──── ••⇣⇣ ╰┈➢
إظهار الكل...
2.38 MB
00:34
Video unavailableShow in Telegram
7.90 KB
{ وَكُلَّ إِنْسَانٍ أَلْزَمْنَاهُ طَائِرَهُ فِي عُنُقِهِ وَنُخْرِجُ لَهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ كِتَابًا يَلْقَاهُ مَنْشُورًا }
إظهار الكل...
عبدالعزيز الفقيه.mp32.46 MB
Photo unavailableShow in Telegram
👉የሚተላለፍበት ግሩፕ፦ ↡↡ https://t.me/yeewqetbrhan
إظهار الكل...
«ጅዳ» «መካ» « ጣኢፍ » የጀመአ ስራ የሰማችሁ  ሹክ በሉኝ  ያ ጀመአ በዚች መስመር አቀብሉኝ ↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار الكل...
Repost from TgId: 1823313741
🔹 بدا الدرس تفضلو بالحضور 🔹
إظهار الكل...
4_6050707247514786473.mp39.31 KB
✅ የወንጀል አደገኝነት ✅ ወንጀልን ማተናነስ ✅ የቀልብ መጥቆር ምክንያት 📌عن أبي هريرة رضي الله عنه ،عن رسول الله ﷺ قال : ((إنَّ العَبْدَ إذَا أخْطَأ خَطِيئَةً نُكِتَتْ فِي قَلْبِهِ نُكْتَةٌ سَوْدَاءُ ، فَإذَا هُوَ نَزَعَ وَاسْتَغْفَرَ وَتَابَ سُقِلَ قَلْبُهُ ، وَإنْ عَادَ زِيدَ فِيهَا حَتَّى تَعْلُوَ قَلْبَهُ ، وَهُوَ الرَّانُ الَّذِي ذَكَرَ اللهُ :﴿كَلَّا بَلْ رَانَ عَلَى قُلُوبِهِم مَّا كَانُوا يَكْسِبُونَ﴾)) 📚رواه الترمذي. 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
إظهار الكل...
01 የሀዲስ ማብራሪያ.mp31.36 MB
00:38
Video unavailableShow in Telegram
لا تفتّش عن عيوب الناس… فإنك تقتل حسناتك بيدك الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-
إظهار الكل...
لغغعتءقفب.mp45.66 MB
ሰለፎች ከሚያደርጉት ዱአ ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር፦ 【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር። 📚الداء و الدواء (٩٤) =
إظهار الكل...
የጥፋቶች መጀመሪያ «እይታ» ነዉ። =
إظهار الكل...
የጥፋቶች መጀመሪያ.mp33.97 KB
የወንጀል መዘዞች … ወንጀል ብዙ መዘዝ ያስከትላል … የተወሰኑት ተጠቅሰዋል …. ወንጀልን ማጣጣም ደረጃ ላይ ከተደረሰ አደጋ ነው !! የድብቅ ወንጀል መጨረሻን ያበላሻል !! አላህን እንፍራ ! 🎙በሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር = https://t.me/Muhammedsirage
إظهار الكل...
ወንጀሎችን_ማጣጣም_ደረጃ_ከደረስክ_አደጋ_ላይ_ነህ_ንቃ!!!_ኡስታዝ_ሙሐመድ_ሲራጅ256k.mp316.69 MB
00:59
Video unavailableShow in Telegram
كن رجلاً ወንድ ሁን .. .! الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
إظهار الكل...
6.91 MB
00:31
Video unavailableShow in Telegram
أَرِحْ سَمعَك =
إظهار الكل...
1.39 MB
🔖 ኪታቦች ሲፈልጉ ወደ "ሱቅ በደረቴ" ጎራ ይበሉ «ሁሉም አይነት ኪታብ» ከኛ ዘንድ ያገኛሉ። ╭┈──── ◖🇸🇦◗ ╰┈➢ t.me/suk_bederete123 ​ •┈┈•┈┈•⊰✿🇸🇦✿⊱•┈┈•┈┈• ሳኡድ አረቢያ  ሁሉም ከተሞች እናቀርባለን ​
إظهار الكل...
{ يَوْمَ لَا تَمْلِكُ نَفْسٌ لِنَفْسٍ شَيْئًا وَالْأَمْرُ يَوْمَئِذٍ لِلَّهِ } =
إظهار الكل...
القارئ: عبد العزيز التميمي..m4a2.58 MB
አሠላም ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ እህቶቼ እንዴት ናችሁ። እህቶቼ ጅዳ ያላችሁ ተባበሩኝ። እኔ በአስቸኳይ ህክምና ያስፈልገኛል። ሁሉንም ፕሮሰስ በፓስቦርት ጨርሼ ለአመልያው ግን ኢቃማ ጠየቁኝ። ጅዳ ሆናችሁ ኢቃማ ያላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ። ኢቃማችሁን ይዛችሁ ለአንድ ቀን አብራችሁኝ ብትሆኑ እሚከፈለውን እከፍላለሁ። ግን ህመሜ ጊዜ እሚሰጥ አይደለምና ትንሽ ከቆየ ወደ ሙሉ ሰውነቴ ስለሚተላለፍ የምትችሉ ለአላህ ብላችሁ ተባበሩኝ። በሰውም አጠያይቁልኝ። +966 55 941 9568
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የደዕዋ ጥሪ ለሁሉም ሙስሊሞች ~ የፊታችን ጁሙዐ ምሸት 3፡00 ላይ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ኢንሻአላህ። ተጋባዥ : - የተከበሩ ሸይኽ 0ሊይ ብኑ አሕመድ አራዚሒይ فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي * ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው። * ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል። * የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል ይሄ ነው፡- https://t.me/IbnuMunewor * ማስታወቂያውን በማሰራጨት የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ። دعوة لحضور محاضرة للشيخ علي بن أحمد الرازحي - حفظه الله تعالى- من علماء اليمن السلفيين يوم الجمعة تاريخ 11-7-2025 م  الساعة التاسعة مساء بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦  الثالثة مساء بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹 يلقيها إلى إخوانه في بلاد الحبشة عبر الإنترنت والدعوة عامة لطلاب العلم والمسلمين أجمعين ويوجد ترجمة لمن لا يفهم اللغة العربية وذلك على قناة ابن منور بالتليجرام من خلال الرابط التالي: https://t.me/IbnuMunewor أسأل الله أن ينفع بهذه المحاضرة ويجزي الشيخ و الإخوة المشرفين والمترجمين خير الجزاء إنه ولي ذلك والقادر عليه.
إظهار الكل...