ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
前往频道在 Telegram
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
显示更多2025 年数字统计

27 352
订阅者
-2624 小时
-1027 天
-50330 天
帖子存档
{ وَكُلَّ إِنْسَانٍ أَلْزَمْنَاهُ طَائِرَهُ فِي عُنُقِهِ وَنُخْرِجُ لَهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ كِتَابًا يَلْقَاهُ مَنْشُورًا }
عبدالعزيز الفقيه.mp32.46 MB
«ጅዳ» «መካ» « ጣኢፍ » የጀመአ ስራ የሰማችሁ ሹክ በሉኝ ያ ጀመአ
በዚች መስመር አቀብሉኝ
↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot✅ የወንጀል አደገኝነት
✅ ወንጀልን ማተናነስ
✅ የቀልብ መጥቆር ምክንያት
📌عن أبي هريرة رضي الله عنه ،عن رسول الله ﷺ قال :
((إنَّ العَبْدَ إذَا أخْطَأ خَطِيئَةً نُكِتَتْ فِي قَلْبِهِ نُكْتَةٌ سَوْدَاءُ ، فَإذَا هُوَ نَزَعَ وَاسْتَغْفَرَ وَتَابَ سُقِلَ قَلْبُهُ ، وَإنْ عَادَ زِيدَ فِيهَا حَتَّى تَعْلُوَ قَلْبَهُ ، وَهُوَ الرَّانُ الَّذِي ذَكَرَ اللهُ :﴿كَلَّا بَلْ رَانَ عَلَى قُلُوبِهِم مَّا كَانُوا يَكْسِبُونَ﴾))
📚رواه الترمذي.
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
01 የሀዲስ ማብራሪያ.mp31.36 MB
00:38
视频不可用在 Telegram 中显示
لا تفتّش عن عيوب الناس… فإنك تقتل حسناتك بيدك
الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-
لغغعتءقفب.mp45.66 MB
✅ሰለፎች ከሚያደርጉት ዱአ ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር፦
【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር።
📚الداء و الدواء (٩٤)
=
የወንጀል መዘዞች … ወንጀል ብዙ መዘዝ ያስከትላል … የተወሰኑት ተጠቅሰዋል ….
ወንጀልን ማጣጣም ደረጃ ላይ ከተደረሰ አደጋ ነው !!
የድብቅ ወንጀል መጨረሻን ያበላሻል !!
አላህን እንፍራ !
🎙በሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር
=
https://t.me/Muhammedsirage
ወንጀሎችን_ማጣጣም_ደረጃ_ከደረስክ_አደጋ_ላይ_ነህ_ንቃ!!!_ኡስታዝ_ሙሐመድ_ሲራጅ256k.mp316.69 MB
☑️ አላህን ፈርቶ ማልቀስ
〰〰〰〰〰〰〰〰
⭕️👉አንዳንዱ በፊልም በሙዚቃና በድራማ እናቱን እንዳጣ ግልገል ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ ታየዋለህ። ነገር ግን ቁርአን ሲቀራ፣ ስለ ጀሀነምና ስቃዩ ሲወሳ ልቡ አይደነግጥም። የልቡ መድረቅ አያስለቅሰውም። የቀብር ጥበትና ጨለማ አያስፈራውም። በጀሀነም ላይ የተዘረጋው ድልድይ (ሲራጥ) ላይ ማለፍ እንኳን ሊያስለቅሰው ምንም አይመስለውም።
⭕️👉የሰው ልጅ ፊልም እና ድራማ ሀራም፣ ውሸት፣ ጊዜ ገዳይና ከአሄራ አዘናጊ መሆናቸውን እያወቀ ያለቅሳል። ነገር ግን ጀሃነም እውነት መሆኑን እያወቀ አያለቅስም።
⭕️👉አላህን ፈርቶ ማልቀስ የሷሊሆችና የደጋጎች መገለጫ እንዲሁም የልብ እዝነትና የኢማን ከፍታ የሚያሳይ ሲሆን በተቃራኒው በፊልምና በድራማ ማልቀስ ግን የፋሲቆች መገለጫ እና የልብ መድረቅ የኢማን ማነስ ምልክት ነው።
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አላህን ፈርቶ ማልቀስ.mp36.11 MB
🔖 ኪታቦች ሲፈልጉ ወደ
"ሱቅ በደረቴ" ጎራ ይበሉ «ሁሉም አይነት ኪታብ» ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
╭┈──── ◖🇸🇦◗
╰┈➢ t.me/suk_bederete123
•┈┈•┈┈•⊰✿🇸🇦✿⊱•┈┈•┈┈•
ሳኡድ አረቢያ ሁሉም ከተሞች እናቀርባለን
{ يَوْمَ لَا تَمْلِكُ نَفْسٌ لِنَفْسٍ شَيْئًا وَالْأَمْرُ يَوْمَئِذٍ لِلَّهِ }
=
القارئ: عبد العزيز التميمي..m4a2.58 MB
አሠላም ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውድ እህቶቼ እንዴት ናችሁ። እህቶቼ ጅዳ ያላችሁ ተባበሩኝ። እኔ በአስቸኳይ ህክምና ያስፈልገኛል። ሁሉንም ፕሮሰስ በፓስቦርት ጨርሼ ለአመልያው ግን ኢቃማ ጠየቁኝ። ጅዳ ሆናችሁ ኢቃማ ያላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ። ኢቃማችሁን ይዛችሁ ለአንድ ቀን አብራችሁኝ ብትሆኑ እሚከፈለውን እከፍላለሁ። ግን ህመሜ ጊዜ እሚሰጥ አይደለምና ትንሽ ከቆየ ወደ ሙሉ ሰውነቴ ስለሚተላለፍ የምትችሉ ለአላህ ብላችሁ ተባበሩኝ። በሰውም አጠያይቁልኝ።
+966 55 941 9568
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
照片不可用在 Telegram 中显示
የደዕዋ ጥሪ ለሁሉም ሙስሊሞች
~
የፊታችን ጁሙዐ ምሸት 3፡00 ላይ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ኢንሻአላህ።
ተጋባዥ : - የተከበሩ ሸይኽ 0ሊይ ብኑ አሕመድ አራዚሒይ
فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي
* ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው።
* ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል።
* የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል ይሄ ነው፡-
https://t.me/IbnuMunewor
* ማስታወቂያውን በማሰራጨት የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ።
دعوة لحضور محاضرة للشيخ علي بن أحمد الرازحي - حفظه الله تعالى- من علماء اليمن السلفيين
يوم الجمعة تاريخ 11-7-2025 م الساعة التاسعة مساء بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦 الثالثة مساء بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹
يلقيها إلى إخوانه في بلاد الحبشة عبر الإنترنت والدعوة عامة لطلاب العلم والمسلمين أجمعين ويوجد ترجمة لمن لا يفهم اللغة العربية وذلك على قناة ابن منور بالتليجرام من خلال الرابط التالي:
https://t.me/IbnuMunewor
أسأل الله أن ينفع بهذه المحاضرة ويجزي الشيخ و الإخوة المشرفين والمترجمين خير الجزاء إنه ولي ذلك والقادر عليه.
