ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
الذهاب إلى القناة على Telegram
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

27 342
المشتركون
-824 ساعات
-1057 أيام
-48530 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
🛑👉 ሴት ልጅ ዲኗን ካልተማረችና ካላወቀች፦
.ልጆቿን ታበላሻለች
.ኡማውን ታጠፋለች
.ወንዶችን ትፈትናለች
.የፈሳድ በር ትከፍታለች
.የዝሙትን በር ታሰፋለች
.የሸይጧን መገልገያ ትሆናለች
.ሙስሊሞችን ታሰድባለች
.የእስልምና ውበት ታደበዝዛለች
.ህይወቷን ታመሰቃቅላለች
.የትዳሯን ጥፍጥና ትቀንሳለች
.ዱንያ አሄራዋን ታበላሻለች
.የጌታዋን ቁጣ ትከናነባለች
.ለቤተሰቧም ጦስ ትሆናለች
.ባሏን ታደክማለች አልፎም ትጎዳለች
«ከዚህ ሁሉ ጥፋት ለመዳን በርትቶ መቅራት አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው።»
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
♨️በሙሓዶራው የተነሱ ነጥቦች
• ሀሜት የሚፈቀድባቸው ቦታዎች
• የቢድዐ ሰዎችን በስም ማስጠንቀቅ
• ለሀቅና ለእውነት ባለቤት መወገን
• የሀሜትና የምክር ልዩነት
• ጭፍን ተከታይነት
03 ሀሜትና የቢድአ ባለቤት.mp35.65 MB
+966508046870
ጅዳ ያላችሁ እህቶች አናግሯት። እህታችሁ ችግር ላይ ናት። እምትችሉትን ተባበሯት።
00:23
Video unavailableShow in Telegram
በነዚህ ዉድ 10ቱ ቀኖች በላጭ ዚክር ተክቢር ነዉ
«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
=
3.55 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የዙል ሂጃ 10ቱ ቀናቶች አስመልክቶ የተሰጠ ደርስ
√ ክፍል 【 ❶】
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503
√ ክፍል 【❷】
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14507
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14507
√ ክፍል【 ❸】
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513
=
•• أَفْضَلُ أَيَّامِ الدُّنْيَا
❍ قَالَ الشَّيْخُ ابْنُ عُثَيْمَيْنَ رَحِمَهُ اللَّهُ تَعَالَى :
«أَحُثُّ إِخْوَانِي الْمُسْلِمِيـنَ؛ أَنْ يُكْثُـرُوا فِي عَشْـرِ
ذِي الْحِجَّةِ مِنْ الْأَعْمَالِ الصَّالِحَـةِ؛ كَقِـرَاءَةِ الْقُرْآن
وَالذِّكْرُ بِأَنْوَاعِهِ: تَكْبِيرٌ؛ وَتَهْلِيلٌ؛ وَتَحْمِيدٌ؛ وَتَسْبِيحٌ
وَالصَّـدَقَةِ وَالصِّيَامِ! وَكُلِّ الْأَعْـمَالِ الصَّالِحَةِ».
⤶ فتَاوَى فِي الْحَجِّ وَالْعُمْرَةِ (١ / ٣٧)
"በሙሓዶራው የተወሱ ነጥቦች"
√
የሰለፎች አቋም በሀሜት ላይ!
√ የሀሜት ሰበቦችና ምክንያቶች!
√ የመጥፎ ጓደኛ ተፅእኖ !
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1451602 ሀሜትና መዘዙ.mp34.94 MB
﴿وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ﴾.
«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
=
✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📝 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች፦
⭟
የሰለፎች አስደናቂ አቋም !
⭞ የሚሰሩ ተወዳጅ ስራዎች !
⭞ ከወንጀል እራሳችን ማቀብ !
【ክፍል፦ ③】
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513③ የዙልሂጃ 10 ቀናቶች ትሩፋት.mp35.95 MB
"በሙሓዷራው የተወሱ ነጥቦች"
•
ሀሜት ማለት ምን ማለት ነው?
• የሀሜት ሸሪአዊ ፍርድ
• የሀሜተኛ ከባድ ቅጣት
• የሀሜት ማበሻ
• የሀሜት አይነቶች
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1451001 ሀሜትና መዘዙ.mp34.65 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🛑👉እነዚህን ውድ አስር ቀናቶች በሰላም ላደረሰን አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📝 እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።
✅
እነዚህ የዙልሂዳ አስርቱ ውድ ቀናቶች ምናልባትም የእድሜያችን የመጨረሻ ሊሆኑ ይችላልና በኢባዳ ልንጠቀምባቸው ይገባል። እነዚህ ቀናቶች እስከ የውመል ቂያማ ድረስ በየአመቱ ይመላለሳሉ። አንተ ግን በህይወት ላታገኛቸው ትችላለህ። ምክንያቱም አጀልህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ይህንን ትልቅ እድል ተጠቅመን ትንሽ ሰርተን ብዙ ልናተርፍ ይገባል።
✅በነዚህ አስር ቀናቶች ሸይጧንና ነፍሳችን መርታት ይጠበቅብናል። ትርፍ ሀጃዎቻችን በመቀነስ በመልካም ስራ ልንወጠር ይገባል። እነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ከነበሩ ቀናቶች በበለጠ መልኩ በኢባዳ ለየት ልናደርግባቸው ይገባል።
¶ተውበት በማድረግ
¶ፃም በመፃም
¶ተክቢራ በማለት
¶ከወንጀል በመራቅ
¶ቁርአንን በመቅራት
¶ሰደቃ በመስጠት
¶ሌሊት በመቆም
¶ዚክር በማብዛት
¶ዱአ በማብዛት
¶ኢልም በመፈለግ
¶ዳእዋ በማድረግ
¶ሱና ሶላቶች በማብዛት
¶ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ
¶ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና
ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ።
አላህ ሆይ፦ እኔንም አጠቃላይ ሙስሊም ወንድም እህቶቼን በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካም ነገር ወፍቀን።
🛑በድጋሜ የተለጠፈ !
=
t.me/Sadik_Ibnu_HeyruPhoto unavailableShow in Telegram
🛑👉እውነተኛ መሆንና ከውሸት መጠንቀቅ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿عَلَيْكُمْ بِالصِّدْقِ، فَإِنَّ الصِّدْقَ يَهْدِي إِلَى الْبِرِّ، وَإِنَّ الْبِرَّ يَهْدِي إِلَى الْجَنَّةِ، وَمَا يَزَالُ الرَّجُلُ يَصْدُقُ وَيَتَحَرَّى الصِّدْقَ ؛ حَتَّى يُكْتَبَ عِنْدَ اللَّهِ صِدِّيقًا،﴾
“በእውነተኝነት ላይ አደራችሁን!
እውነት ወደ መልካም ነገር ያመራል መልካም ነገር ደግሞ ወደ ጀነት ያመራል። ሰውዬው በእውነትና በእውነተኝነት ላይ ከመሆን አይወገድም አላህ ዘንድ እውነተኛ ተብሎ እስከሚመዘገብ ድረስ።”
﴿وَإِيَّاكُمْ وَالْكَذِبَ، فَإِنَّ الْكَذِبَ يَهْدِي إِلَى الْفُجُورِ، وَإِنَّ الْفُجُورَ يَهْدِي إِلَى النَّارِ، وَمَا يَزَالُ الْعَبْدُ يَكْذِبُ وَيَتَحَرَّى الْكَذِبَ ؛ حَتَّى يُكْتَبَ عِنْدَ اللَّهِ كَذَّابًا﴾
“ውሸትን አደራችሁን (ተጠንቀቁ)። ውሸት ወደ አመፅ ይመራልና። አመፅ ደግሞ ወደ እሳት ይመራል። አንድ ሰው ከመዋሸትና ውሸት ላይ ከማተኮር አይወገድም አላህ ዘንድ ውሸታም ተብሎ እስከሚመዘገብ ድረስ።”
ቲርሚዚ ዘግበውታል፡ 1971
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru