ru
Feedback
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

Открыть в Telegram

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
27 342
Подписчики
-824 часа
-1057 дней
-48530 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሸይኻችን አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ ተጀመረ https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🛑👉 ሴት ልጅ ዲኗን ካልተማረችና ካላወቀች፦ .ልጆቿን ታበላሻለች .ኡማውን ታጠፋለች .ወንዶችን ትፈትናለች .የፈሳድ በር ትከፍታለች .የዝሙትን በር ታሰፋለች .የሸይጧን መገልገያ ትሆናለች .ሙስሊሞችን ታሰድባለች .የእስልምና ውበት ታደበዝዛለች .ህይወቷን ታመሰቃቅላለች .የትዳሯን ጥፍጥና ትቀንሳለች .ዱንያ አሄራዋን ታበላሻለች .የጌታዋን ቁጣ ትከናነባለች .ለቤተሰቧም ጦስ ትሆናለች .ባሏን ታደክማለች አልፎም ትጎዳለች «ከዚህ ሁሉ ጥፋት ለመዳን በርትቶ መቅራት አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው።» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...
♨️በሙሓዶራው የተነሱ ነጥቦች • ሀሜት የሚፈቀድባቸው ቦታዎች • የቢድዐ ሰዎችን በስም ማስጠንቀቅ • ለሀቅና ለእውነት ባለቤት መወገን • የሀሜትና የምክር ልዩነት • ጭፍን ተከታይነት
Показать все...
03 ሀሜትና የቢድአ ባለቤት.mp35.65 MB
sticker.webp0.06 KB
+966508046870 ጅዳ ያላችሁ እህቶች አናግሯት። እህታችሁ ችግር ላይ ናት። እምትችሉትን ተባበሯት።
Показать все...
00:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
በነዚህ ዉድ 10ቱ ቀኖች በላጭ ዚክር ተክቢር ነዉ «اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ». =
Показать все...
3.55 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዙል ሂጃ 10ቱ ቀናቶች አስመልክቶ የተሰጠ ደርስ √ ክፍል 【 ❶】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 √ ክፍል 【❷】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14507 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14507 √ ክፍል【 ❸】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513 =
Показать все...
ይህንን ደርስ ይመልከቱ https://ilmfelagi.page.link/M5QN
Показать все...
•• أَفْضَلُ أَيَّامِ الدُّنْيَا ❍ قَالَ الشَّيْخُ ابْنُ عُثَيْمَيْنَ رَحِمَهُ اللَّهُ تَعَالَى : «أَحُثُّ إِخْوَانِي الْمُسْلِمِيـنَ؛ أَنْ يُكْثُـرُوا فِي عَشْـرِ ذِي الْحِجَّةِ مِنْ الْأَعْمَالِ الصَّالِحَـةِ؛ كَقِـرَاءَةِ الْقُرْآن وَالذِّكْرُ بِأَنْوَاعِهِ: تَكْبِيرٌ؛ وَتَهْلِيلٌ؛ وَتَحْمِيدٌ؛ وَتَسْبِيحٌ وَالصَّـدَقَةِ وَالصِّيَامِ! وَكُلِّ الْأَعْـمَالِ الصَّالِحَةِ». ‏‌‏⤶ فتَاوَى فِي الْحَجِّ وَالْعُمْرَةِ  (١ / ٣٧)
Показать все...
"በሙሓዶራው የተወሱ ነጥቦች"የሰለፎች አቋም በሀሜት ላይ! √ የሀሜት ሰበቦችና ምክንያቶች! √ የመጥፎ ጓደኛ ተፅእኖ ! 🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14516
Показать все...
02 ሀሜትና መዘዙ.mp34.94 MB
sticker.webp0.06 KB
﴿وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ﴾. «اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ». =
Показать все...
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📝 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች፦የሰለፎች አስደናቂ አቋም ! ⭞ የሚሰሩ ተወዳጅ ስራዎች ! ⭞ ከወንጀል እራሳችን ማቀብ ! 【ክፍል፦ ③】 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513
Показать все...
③ የዙልሂጃ 10 ቀናቶች ትሩፋት.mp35.95 MB
sticker.webp0.06 KB
"በሙሓዷራው የተወሱ ነጥቦች" • ሀሜት ማለት ምን ማለት ነው? • የሀሜት ሸሪአዊ ፍርድ • የሀሜተኛ ከባድ ቅጣት • የሀሜት ማበሻ • የሀሜት አይነቶች 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14510
Показать все...
01 ሀሜትና መዘዙ.mp34.65 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
🛑👉እነዚህን ውድ አስር ቀናቶች በሰላም ላደረሰን አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📝 እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።እነዚህ የዙልሂዳ አስርቱ ውድ ቀናቶች ምናልባትም የእድሜያችን የመጨረሻ ሊሆኑ ይችላልና በኢባዳ ልንጠቀምባቸው ይገባል። እነዚህ ቀናቶች እስከ የውመል ቂያማ ድረስ በየአመቱ ይመላለሳሉ። አንተ ግን በህይወት ላታገኛቸው ትችላለህ። ምክንያቱም አጀልህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ይህንን ትልቅ እድል ተጠቅመን ትንሽ ሰርተን ብዙ ልናተርፍ ይገባል። ✅በነዚህ አስር ቀናቶች ሸይጧንና ነፍሳችን መርታት ይጠበቅብናል። ትርፍ ሀጃዎቻችን በመቀነስ በመልካም ስራ ልንወጠር ይገባል። እነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ከነበሩ ቀናቶች በበለጠ መልኩ በኢባዳ ለየት ልናደርግባቸው ይገባል።ተውበት በማድረግ ¶ፃም በመፃም ¶ተክቢራ በማለት ¶ከወንጀል በመራቅ ¶ቁርአንን በመቅራት ¶ሰደቃ በመስጠት ¶ሌሊት በመቆም ¶ዚክር በማብዛት ¶ዱአ በማብዛት ¶ኢልም በመፈለግ ¶ዳእዋ በማድረግ ¶ሱና ሶላቶች በማብዛት ¶ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ ¶ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ። አላህ ሆይ፦ እኔንም አጠቃላይ ሙስሊም ወንድም እህቶቼን በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካም ነገር ወፍቀን። 🛑በድጋሜ የተለጠፈ ! = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...