መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
الذهاب إلى القناة على Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
إظهار المزيد2025 عام في الأرقام

17 974
المشتركون
-424 ساعات
-137 أيام
-9830 أيام
أرشيف المشاركات
ሌሊት ለሚለዉ ተቃራኒ የሆነዉ የቱ ነው Anonymous voting
- አ. ሠርክ
- በ. መዓልት
- ገ. ቀትር
- ደ. “በ” ና “ገ”
👍 20
ጸጋም ለሚለው ተቃራኒ የሆነው የቱ ነው Anonymous voting
- አ. ብሩህ
- በ. የማን
- ገ. ምዑዝ
- ደ. እኵይ
👏 2🙏 1
ተኛ ለሚለው የሚሆነው የግእዝ ግስ የቱ ነዉ Anonymous voting
- አ. ኖመ
- በ. ሤመ
- ገ. ሰከበ
- ደ. “አ” ና “ገ“
👍 13👏 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ
እነሆ ግእዝን በአንድ ወር በተባለ ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅታችን በ16ኛ ዙር ትምህርት በገና ጾም ተመልሷል።
📔 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመማር ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውድ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን መቀላቀል ነው ✅
ለመመዝገብ 👇
✈️ @Geez202
✈️ @Geez202
✈️ @Geez202 👈
ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤ ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው አድራሻ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0918026533
ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
👍 12
✴️ ቃላተ ተቃርኖ (ተቃራኒ ቃሎች)
ጻድቅ ➝ ኃጥእ
ቡራኬ ➝ ርግማን
ትሕትና ➝ ልዕልና
ሐዘን ➝ ፍሥሐ
ናሁ(አሁን) ➝ ቅድም(ጥንት)
እኩይ(ክፉ) ➝ የዋሕ
የማን(ቀኝ) ➝ ጸጋም
ከብካብ(ሰርግ) ➝ ሞት
ጦማሪ(ጸሓፊ) ➝ ሠዓሊ
ዝናም ➝ ፀሐይ
ሖረ ➝ መጽአ
ዐቢይ ➝ ንዑስ
ጸሊም(ጥቁር) ➝ ጸዓዳ(ነጭ)
ሌሊት ➝ መዓልት
#ተቃራኒ_ቃሎች
✏️ መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@MesereteGeez
👍 42🙏 6
▫️አብዝኆተ ስም
ስም ➺➺➺➺ አስማት
ቃል ➺➺➺➺ ቃላት
ደብር ➺➺➺➺ አድባር
ገዳም ➺➺➺➺ ገዳማት
ወልድ ➺➺➺➺ ውሉድ
ወለት ➺➺➺➺ አዋልድ
ኄር ➺➺➺➺ ኄራን
ልዑል ➺➺➺➺ ልዑላን
መስፍን ➺➺➺➺ መሳፍንት
ቡሩክ ➺➺➺➺ ቡሩካን
ግሩም ➺➺➺➺ ግሩማን
ቅዱስ ➺➺➺➺ ቅዱሳን
ትጉህ ➺➺➺➺ ትጉሃን
ቢጽ ➺➺➺➺ አብያጽ
መርድእ ➺➺➺➺ አርድእት
ርጉም ➺➺➺➺ ርጉማን
ሰማይ ➺➺➺➺ ሰማያት
ዝናም ➺➺➺➺ ዝናማት
ዓሣ ➺➺➺➺ ዓሣት
ማይ ➺➺➺➺ ማያት
መብረቅ ➺➺➺➺ መባርቅት
ባሕር ➺➺➺➺ አብሕርት
መምህር ➺➺➺➺ መምህራን
ብፁዕ ➺➺➺➺ ብፁዓን
ጳጳስ ➺➺➺➺ ጳጳሳት
#ነጠላ_እና_ብዙኅ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
👍 58🙏 12👏 4🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ
እነሆ ግእዝን በአንድ ወር በተሰኘ ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅታችን በገና ጾምም በ15ኛ ዙር ትምህርት ተመልሷል።
📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመማር ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውድ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን መቀላቀል ነው ✅
ለመመዝገብ 👇
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤ ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው አድራሻ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0918026533
ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
👍 23🤔 3
መርኆ ሰዋስው ዘልሳነ ግእዝ
#መጽሐፍ
@Meseretegeez
@Meseretegeez
!! መርኆ ሰዋስው ዘልሳነ ግእዝ.pdf126.37 MB
👍 24🤔 1
በሳምንት ውስጥ ካሉ ያሉ ቀናትን በግእዝ በትክክል የያዘው የቱ ነው ?Anonymous voting
- እሑድ - ሰኞ - ማግሰኞ - እሮብ - ሐሙስ - ዓርብ - ቅዳሜ
- ሰኞ - ማክሰኞ - ሮብ - ሐሙስ - ዓርብ - ቅዳሜ - እሑድ
- እሑድ - ሰኑይ - ማግሰኞ - ረቡዕ - ሑሙስ - ዓርብ - ቅዳሚት
- እሑድ - ሰኑይ - ሠሉስ - ረቡዕ - ሐሙስ - ዓርብ - ቀዳሚት
👍 40
📚 አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ
(ምሳሌያዊ አነጋገሮች በግእዝ)
✍ አፈወርቅ ታረቀኝ
🗓 ፳፻፩ ዓ.ም
#አጋዥ #መጽሐፍ
○ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈
geez-prov.pdf1.01 MB
👍 13
ትክክለኛው የቱ ነው ? ምክንያትAnonymous voting
- ታህሳስ
- ታኅሳስ
- ታኅሣሥ
- ታህሣሥ
👍 25🙏 9🤔 1
📚ግእዝ ሕያው ልሳን በቀላል ዘዴ📚
✍በዲያቆን ደሴ ቀለብ
🗓፲፱፻፺፫ ዓመተ ምሕረት🗓
#አጋዥ #መጽሐፍ
○ መሠረተ፡ግእዝ
Telegram.me/MesereteGeez
ግዕዝ በቀላል ዘዴ.pdf4.33 KB
👍 12
ተዚያንዎ - ንግግር - Conversation
◦እፎ ነይከ እኁየ ?
/እንደምን ነህ ወንድሜ/
◦አንሰ ዳኅና ነይኩ ፡፡
/እኔ ደና ነኝ/
◦እፎ ውእቱ ኩሉ ነገር ?
/ሁሉ ነገር እንዴት ነው/
◦ሠናይ ውእቱ ፡፡ ዘዚአከሰ ?
/መልካም ነው የአንተስ/
◦ዳኅና ውእቱ ምንት ሐዲስ ነገር ሀሎ ?
/ደህና ነው ምን አዲስ ነገር አለ/
◦አልቦ ሊሉይ ነገር ውእቱ ከመ ዘቀደመ ፡፡
/ምንም የተለየ ነገር የለም እንደድሮው ነው/
◦እፎ ይእቲ እኅትከ ማርታ ?
/እህትኽ ማርታ እንዴት ናት/
◦ዳኅና ይእቲ ፍጹመ ፡፡
/በጣም ደህና ናት/
◦አቅርብ ላቲ ሰላመ ዚአየ ?
/ሰላምታዬን አቅርብላት/
◦ኦሆ አቀርብ ፡፡
/እሺ አቀርባለሁ/
◦ተፈሣሕኩ በይነ ዘረከብኩ ዳግማየ ?
/እንደገና ስላገኘሁህ ተደስቻለሁ/
◦ወትፍሥሕተ ዘዚአየ ውእቱ ፡፡
/ደስታው ለኔም ነው/
◦እፎ ውእቱ ህላዌ ?
/ሕይወት እንዴት ነው/
◦ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ ፡፡
/ጥሩ ነው እስከ አሁን/
◦አይቴ ነበርከ በዘኀለፈ ወርኅ ?
/ባለፈው ወር የት ነበርክ/
◦ነበርኩ ላዕለ ዕረፍት ፡፡
/ዕረፍት ላይ ነበርኩ/
◦በል ልየ ሰላም ለሰብዐ ቤትከ ?
/ቤተሰቦችህን ሰላም በልልኝ/
◦ኦሆ እብል ለከ ፡፡
/እሺ እላለሁ/
◦በል በድኅር ንትራከብ ?
/በል በኋላ እንገናኝ/
◦ኦሆ ዳኅና ኩን፡፡
/እሺ ደህና ሁን/
@MesereteGeez
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
🙏 30👍 18👏 4
ሰላም ለክሙ ! በእንተ ሰዓት ወጊዜ
➺ ኵለሄ ☞ ሁልጊዜ
➺ በበዓመቱ ☞ በየዓመቱ
➺ ይእዜ ጽባሕ ☞ ዛሬ ጠዋት
➺ ድኅረ ጌሠም ☞ ከነገ ወዲያ
➺ ይእዜ እምድኅረ ቀትር ☞ ዛሬ ከሰዓት በኋላ
➺ ትማልም ጽባሕ ☞ ትናንት ጠዋት
➺ ጌሠም ጽባሕ ☞ ነገ ጠዋት
➺ በዘኀለፈ ሳምን ☞ ባለፈው ሳምንት
➺ በዝ ሳምን ☞ በዚህ ሳምንት
➺ በዘይመጽእ ወርኅ ☞ በሚመጣው ወር
➺ ይእዜ ሰርክ ☞ ዛሬ ማታ
➺ እም ቅድመ ዋሕደ ሰዓት ☞ ከአንድ ሰዓት በፊት
➺ እም ቅድመ ነዋኅ ጊዜ ☞ ከረጅም ጊዜ በፊት
➺ እም ቅድመ ወርኅ ☞ ከወር በፊት
➺ ዮም ☞ ዛሬ
➺ ናሁ ☞ አሁን
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ያድርጉ
http://tiktok.com/@meseretegeez
የፌስቡክ አካውንታችንን ላይክ ያድርጉ
http://Fb.me/MesereteGeez
የቴሌግራም አካውንታችንን ጆይን ያድርጉ
@MesereteGeez
👍 37🙏 10
🔸አብዛኛው የአማርኛ ቃላት ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ መሆኑን ምን ያክል ታውቃላችሁ ፡፡ ከዚኽ በታች የተዘረዘሩትን ቃላት ተመልከቱ ፡፡
ዐውደ ዓመት
ዐውደ ርእይ
ሥነ ጥበብ
ቤተ መጻሕፍት
ሕልፈተ ሕይወት
ቤተ መንግሥት
አእምሮ ፣ ኅሊና
ምክረ ሐሳብ
ሕገ መንግሥት
ነገር ፣ ምግባር
ፍሬ ፣ ጉባኤ
መዓት ፣ ተድላ
ሙስና ፣ ማዕቀብ
ትውልድ ፣ ሕንጻ
ልብስ ፣ ትዕግሥት
ዕፅዋት ፣ ሕዝብ
ሐሳብ ፣ አብነት
አራዊት ፣ ጥምቀት
ምሥራቅ ፣ ምዕራብ
ሰሜን ፣ ደቡብ
ወይን ፣ ሐሞት
ሐሰት ፣ ዓሣ
ፍርሃት ፣ ሥጋ
ዘመድ ፣ ሕጻናት .... ወዘተ
የምታውቁትን ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ የአማርኛ ቃላት Coment ላይ ጻፉ ፡፡
✍ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez
https://youtu.be/g3L2pZlCWHk👈
👍 28🙏 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
መካነ ትምህርት | ቤተ ትምህርት ዘአብነት
https://youtube.com/@meseretegeez1224?si=SrgqBtegjupQEygh
@MesereteGeez
👍 4🙏 2👏 1
01:29
Video unavailableShow in Telegram
ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል
https://youtu.be/j7GWUewz-gs?si=Gx5mKeho3--qgPip
1.98 MB
👍 4
