en
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Open in Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
17 973
Subscribers
-424 hours
-137 days
-9830 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
👍 24
ሌሊት ለሚለዉ ተቃራኒ የሆነዉ የቱ ነው Anonymous voting
  • አ. ሠርክ
  • በ. መዓልት
  • ገ. ቀትር
  • ደ. “በ” ና “ገ”
0 votes
👍 20
ጸጋም ለሚለው ተቃራኒ የሆነው የቱ ነው Anonymous voting
  • አ. ብሩህ
  • በ. የማን
  • ገ. ምዑዝ
  • ደ. እኵይ
0 votes
👏 2🙏 1
ተኛ ለሚለው የሚሆነው የግእዝ ግስ የቱ ነዉ Anonymous voting
  • አ. ኖመ
  • በ. ሤመ
  • ገ. ሰከበ
  • ደ. “አ” ና “ገ“
0 votes
👍 13👏 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ እነሆ ግእዝን በአንድ ወር በተባለ ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅታችን በ16ኛ ዙር ትምህርት በገና ጾም ተመልሷል። 📔 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመማር ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውድ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን መቀላቀል ነው   ✅ ለመመዝገብ 👇 ✈️ @Geez202 ✈️ @Geez202 ✈️ @Geez202 👈                  ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው አድራሻ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
Show all...
👍 12
✴️ ቃላተ ተቃርኖ (ተቃራኒ ቃሎች) ጻድቅ ➝ ኃጥእ ቡራኬ ➝ ርግማን ትሕትና ➝ ልዕልና ሐዘን ➝ ፍሥሐ ናሁ(አሁን) ➝ ቅድም(ጥንት) እኩይ(ክፉ) ➝ የዋሕ የማን(ቀኝ) ➝ ጸጋም ከብካብ(ሰርግ) ➝ ሞት ጦማሪ(ጸሓፊ) ➝ ሠዓሊ ዝናም ➝ ፀሐይ ሖረ ➝ መጽአ ዐቢይ ➝ ንዑስ ጸሊም(ጥቁር) ➝ ጸዓዳ(ነጭ) ሌሊት ➝ መዓልት #ተቃራኒ_ቃሎች ✏️ መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ @MesereteGeez
Show all...
👍 42🙏 6
▫️አብዝኆተ ስም ስም    ➺➺➺➺  አስማት ቃል     ➺➺➺➺  ቃላት ደብር   ➺➺➺➺  አድባር ገዳም  ➺➺➺➺  ገዳማት ወልድ  ➺➺➺➺  ውሉድ ወለት   ➺➺➺➺  አዋልድ ኄር      ➺➺➺➺  ኄራን ልዑል   ➺➺➺➺  ልዑላን መስፍን  ➺➺➺➺  መሳፍንት ቡሩክ    ➺➺➺➺  ቡሩካን ግሩም   ➺➺➺➺  ግሩማን ቅዱስ    ➺➺➺➺  ቅዱሳን ትጉህ     ➺➺➺➺  ትጉሃን ቢጽ       ➺➺➺➺  አብያጽ መርድእ  ➺➺➺➺  አርድእት ርጉም    ➺➺➺➺  ርጉማን ሰማይ     ➺➺➺➺  ሰማያት ዝናም     ➺➺➺➺  ዝናማት ዓሣ        ➺➺➺➺  ዓሣት ማይ       ➺➺➺➺  ማያት መብረቅ  ➺➺➺➺  መባርቅት ባሕር      ➺➺➺➺  አብሕርት መምህር ➺➺➺➺  መምህራን ብፁዕ     ➺➺➺➺  ብፁዓን ጳጳስ       ➺➺➺➺  ጳጳሳት     #ነጠላ_እና_ብዙኅ     @MesereteGeez @MesereteGeez
Show all...
👍 58🙏 12👏 4🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ እነሆ ግእዝን በአንድ ወር በተሰኘ ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅታችን በገና ጾምም በ15ኛ ዙር ትምህርት ተመልሷል። 📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመማር ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውድ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን መቀላቀል ነው   ✅ ለመመዝገብ 👇 @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው አድራሻ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
Show all...
👍 23🤔 3
ፍሬ ግእዝ #መጽሐፍ @Meseretegeez @Meseretegeez
Show all...
729579325-ፍሬ-ግእዝ.pdf1.18 MB
👍 10🙏 8
መርኆ ሰዋስው ዘልሳነ ግእዝ #መጽሐፍ @Meseretegeez @Meseretegeez
Show all...
!! መርኆ ሰዋስው ዘልሳነ ግእዝ.pdf126.37 MB
👍 24🤔 1
በሳምንት ውስጥ ካሉ ያሉ ቀናትን በግእዝ በትክክል የያዘው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • እሑድ - ሰኞ - ማግሰኞ - እሮብ - ሐሙስ - ዓርብ - ቅዳሜ
  • ሰኞ - ማክሰኞ - ሮብ - ሐሙስ - ዓርብ - ቅዳሜ - እሑድ
  • እሑድ - ሰኑይ - ማግሰኞ - ረቡዕ - ሑሙስ - ዓርብ - ቅዳሚት
  • እሑድ - ሰኑይ - ሠሉስ - ረቡዕ - ሐሙስ - ዓርብ - ቀዳሚት
0 votes
👍 40
📚 አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ (ምሳሌያዊ አነጋገሮች በግእዝ) ✍ አፈወርቅ ታረቀኝ 🗓 ፳፻፩ ዓ.ም #አጋዥ #መጽሐፍ ○ መሠረተ፡ግእዝ @MesereteGeez @MesereteGeez👈
Show all...
geez-prov.pdf1.01 MB
👍 13
ትክክለኛው የቱ ነው ? ምክንያትAnonymous voting
  • ታህሳስ
  • ታኅሳስ
  • ታኅሣሥ
  • ታህሣሥ
0 votes
👍 25🙏 9🤔 1
ትክክለኛው አጻጻፍ የቱ ነውAnonymous voting
  • ህዳር
  • ሕዳር
  • ኅዳር
0 votes
🤔 15👏 2
📚ግእዝ ሕያው ልሳን በቀላል ዘዴ📚 ✍በዲያቆን ደሴ ቀለብ 🗓፲፱፻፺፫ ዓመተ ምሕረት🗓 #አጋዥ #መጽሐፍ ○ መሠረተ፡ግእዝ Telegram.me/MesereteGeez
Show all...
ግዕዝ በቀላል ዘዴ.pdf4.33 KB
👍 12
ተዚያንዎ - ንግግር  - Conversation          ◦እፎ ነይከ እኁየ ? /እንደምን ነህ ወንድሜ/ ◦አንሰ ዳኅና ነይኩ ፡፡ /እኔ ደና ነኝ/ ◦እፎ ውእቱ ኩሉ ነገር ? /ሁሉ ነገር እንዴት ነው/ ◦ሠናይ ውእቱ ፡፡ ዘዚአከሰ ? /መልካም ነው የአንተስ/ ◦ዳኅና ውእቱ ምንት ሐዲስ ነገር  ሀሎ ? /ደህና ነው ምን አዲስ ነገር አለ/ ◦አልቦ ሊሉይ ነገር ውእቱ ከመ ዘቀደመ ፡፡ /ምንም የተለየ ነገር የለም እንደድሮው ነው/ ◦እፎ ይእቲ እኅትከ ማርታ ? /እህትኽ ማርታ እንዴት ናት/ ◦ዳኅና ይእቲ ፍጹመ ፡፡ /በጣም ደህና ናት/ ◦አቅርብ ላቲ ሰላመ ዚአየ ? /ሰላምታዬን አቅርብላት/ ◦ኦሆ አቀርብ ፡፡ /እሺ አቀርባለሁ/ ◦ተፈሣሕኩ በይነ ዘረከብኩ ዳግማየ ? /እንደገና ስላገኘሁህ ተደስቻለሁ/ ◦ወትፍሥሕተ ዘዚአየ ውእቱ ፡፡ /ደስታው ለኔም ነው/ ◦እፎ ውእቱ ህላዌ ? /ሕይወት እንዴት ነው/ ◦ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ ፡፡ /ጥሩ ነው እስከ አሁን/ ◦አይቴ ነበርከ በዘኀለፈ ወርኅ ? /ባለፈው ወር የት ነበርክ/ ◦ነበርኩ ላዕለ ዕረፍት ፡፡ /ዕረፍት ላይ ነበርኩ/ ◦በል ልየ ሰላም ለሰብዐ ቤትከ ? /ቤተሰቦችህን ሰላም በልልኝ/ ◦ኦሆ እብል ለከ ፡፡ /እሺ እላለሁ/ ◦በል በድኅር ንትራከብ ? /በል በኋላ እንገናኝ/ ◦ኦሆ ዳኅና ኩን፡፡ /እሺ ደህና ሁን/ @MesereteGeez https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
Show all...
🙏 30👍 18👏 4
ሰላም ለክሙ ! በእንተ ሰዓት ወጊዜ ➺ ኵለሄ ☞ ሁልጊዜ ➺ በበዓመቱ  ☞ በየዓመቱ ➺ ይእዜ ጽባሕ ☞ ዛሬ ጠዋት ➺ ድኅረ ጌሠም ☞  ከነገ ወዲያ ➺ ይእዜ እምድኅረ ቀትር ☞ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ➺ ትማልም ጽባሕ ☞  ትናንት ጠዋት ➺ ጌሠም ጽባሕ ☞  ነገ ጠዋት ➺ በዘኀለፈ ሳምን ☞  ባለፈው ሳምንት ➺ በዝ ሳምን ☞  በዚህ ሳምንት ➺ በዘይመጽእ ወርኅ ☞ በሚመጣው ወር ➺ ይእዜ ሰርክ ☞ ዛሬ ማታ ➺ እም ቅድመ ዋሕደ ሰዓት ☞ ከአንድ ሰዓት በፊት ➺ እም ቅድመ ነዋኅ ጊዜ ☞ ከረጅም ጊዜ በፊት ➺ እም ቅድመ ወርኅ ☞  ከወር በፊት ➺ ዮም ☞ ዛሬ ➺ ናሁ  ☞ አሁን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ያድርጉ http://tiktok.com/@meseretegeez የፌስቡክ አካውንታችንን ላይክ ያድርጉ http://Fb.me/MesereteGeez የቴሌግራም አካውንታችንን ጆይን ያድርጉ @MesereteGeez
Show all...
👍 37🙏 10
🔸አብዛኛው የአማርኛ ቃላት ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ መሆኑን ምን ያክል ታውቃላችሁ ፡፡ ከዚኽ በታች የተዘረዘሩትን ቃላት ተመልከቱ ፡፡ ዐውደ ዓመት ዐውደ ርእይ ሥነ ጥበብ ቤተ መጻሕፍት ሕልፈተ ሕይወት ቤተ መንግሥት አእምሮ ፣ ኅሊና ምክረ ሐሳብ ሕገ መንግሥት ነገር ፣ ምግባር ፍሬ ፣ ጉባኤ መዓት ፣ ተድላ ሙስና ፣ ማዕቀብ ትውልድ ፣ ሕንጻ ልብስ ፣ ትዕግሥት ዕፅዋት ፣ ሕዝብ ሐሳብ ፣ አብነት አራዊት ፣ ጥምቀት ምሥራቅ ፣ ምዕራብ ሰሜን ፣ ደቡብ ወይን ፣ ሐሞት ሐሰት ፣ ዓሣ ፍርሃት ፣ ሥጋ ዘመድ ፣ ሕጻናት .... ወዘተ የምታውቁትን ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ የአማርኛ ቃላት Coment ላይ ጻፉ ፡፡ ✍ መሠረተ፡ግእዝ @MesereteGeez @MesereteGeez @MesereteGeez https://youtu.be/g3L2pZlCWHk👈
Show all...
👍 28🙏 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
መካነ ትምህርት | ቤተ ትምህርት ዘአብነት https://youtube.com/@meseretegeez1224?si=SrgqBtegjupQEygh @MesereteGeez
Show all...
👍 4🙏 2👏 1
01:29
Video unavailableShow in Telegram
ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል https://youtu.be/j7GWUewz-gs?si=Gx5mKeho3--qgPip
Show all...
1.98 MB
👍 4