ar
Feedback
telebirr

telebirr

الذهاب إلى القناة على Telegram

Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr

إظهار المزيد
2025 عام في الأرقامsnowflakes fon
card fon
284 998
المشتركون
+11624 ساعات
+1 0437 أيام
+4 91230 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
📸 በልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ዘና ይበሉ!! ዘና እያሉ ቁምነገር የሚሸምቱባቸውን ልዩ የዳታ ጥቅሎች እንደምርጫዎ ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል። 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውዱ! #SocialMediaPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
20👍 3😁 3🙏 2
🏆💵 አሁንም በ100 ሰከንድ ጨዋታ ይወዳደሩ፤ ይሸለሙ!! 💁 ወደ 9836 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20ሺ በየሳምንቱ 100ሺ ብር እንዲሁም በየወሩ ሳምሰንግ አልትራ S25 ይሸለሙ! በቀን 3 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነጻ)! አገልግሎቱን ማቋረጥ ሲፈልጉ Stop ወደ 9836 ይላኩ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ከዳሸን ባንክ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ በቴሌብር ያለምንም ማስያዣ ገንዘብ ተበድረን ሕይወታችንን እናቅልል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
إظهار الكل...
36👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
የገና እና የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ...ከውጭ አገር በቴሌብር ገንዘብ ሲላክልን 11% ስጦታ አለን። እሱ ብቻ አይደለም በላኪ ድሮው ጨዋታ ሌላ  ስጦታ ተዘጋጅቶልናል ። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ስንቀበል_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
إظهار الكل...
21👍 4🙏 2
#ቴሌብር_ይቀበሉ_ይሸልሙ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረከቡ!! ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 የግራንድ አፍሪካ ሩጫን አስመልክቶ ሲካሔድ የነበረው በቴሌብር ይቀበሉ ይሸልሙ መርሐ ግብር ዛሬ ለዕድለኞች ሽልማታቸውን አበርክቷል፡፡ 👉 አሁንም የገና እና የጥምቀት በዓልን በማስመልከት በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ። በተጨማሪ 200 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ ✈️ 💰 300ሺህ ብር አሜሪካ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት 💻 ላፕቶፕ ኮምፒተሮች 📲 የስልክ ቀፎዎች 🐏🛍 የበዓል በግ እና አስቤዛ 🌐 የብሮድባንድ ኢንተርኔት የ6 ወር ክፍያዎች 📶 ከ25,000 በላይ 1GB የሞባይል ዳታ ስጦታዎችን ለሚያሸልመው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ዕጣዎቹ ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ክፍት ይሆናሉ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
44👍 11🙏 6