telebirr
Відкрити в Telegram
Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr
Показати більше2025 рік у цифрах

284 998
Підписники
+11624 години
+1 0437 днів
+4 91230 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📸 በልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ዘና ይበሉ!!
ዘና እያሉ ቁምነገር የሚሸምቱባቸውን ልዩ የዳታ ጥቅሎች እንደምርጫዎ
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል።
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውዱ!
#SocialMediaPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 20👍 3😁 3🙏 2
🏆💵 አሁንም በ100 ሰከንድ ጨዋታ ይወዳደሩ፤ ይሸለሙ!!
💁 ወደ 9836 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20ሺ በየሳምንቱ 100ሺ ብር እንዲሁም በየወሩ ሳምሰንግ አልትራ S25 ይሸለሙ!
በቀን 3 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነጻ)!
አገልግሎቱን ማቋረጥ ሲፈልጉ Stop ወደ 9836 ይላኩ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከዳሸን ባንክ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሲንቄ ባንክ እና አዋሽ ባንክ በቴሌብር ያለምንም ማስያዣ ገንዘብ ተበድረን ሕይወታችንን እናቅልል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 36👍 11
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የገና እና የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ...ከውጭ አገር በቴሌብር ገንዘብ ሲላክልን 11% ስጦታ አለን። እሱ ብቻ አይደለም በላኪ ድሮው ጨዋታ ሌላ ስጦታ ተዘጋጅቶልናል ።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ስንቀበል_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 21👍 4🙏 2
በ #ቴሌብር_ይቀበሉ_ይሸልሙ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተረከቡ!!
ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉
የግራንድ አፍሪካ ሩጫን አስመልክቶ ሲካሔድ የነበረው በቴሌብር ይቀበሉ ይሸልሙ መርሐ ግብር ዛሬ ለዕድለኞች ሽልማታቸውን አበርክቷል፡፡
👉 አሁንም የገና እና የጥምቀት በዓልን በማስመልከት በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ።
በተጨማሪ 200 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ
✈️ 💰 300ሺህ ብር አሜሪካ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት
💻 ላፕቶፕ ኮምፒተሮች
📲 የስልክ ቀፎዎች
🐏🛍 የበዓል በግ እና አስቤዛ
🌐 የብሮድባንድ ኢንተርኔት የ6 ወር ክፍያዎች
📶 ከ25,000 በላይ 1GB የሞባይል ዳታ ስጦታዎችን ለሚያሸልመው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
ዕጣዎቹ ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ክፍት ይሆናሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 44👍 11🙏 6
