Soccer Ethiopia
前往频道在 Telegram
The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net
显示更多2025 年数字统计

82 639
订阅者
-3324 小时
-1567 天
+17430 天
帖子存档
የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሠልጣኝ አብይ ካሣሁን ከክለቡ ጋር በስምምነት ለመለያየት ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104383/
❤ 13😢 3👍 1😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ፈጣን አገልግሎት ለሐጅ ተጓዦች!
*
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ1447ኛው ዓ.ሒ ሐጃጆች የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
ውድ ደንበኞቻችን፣ የሐጅ ክፍያ አገልግሎት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ቅድሚያ ተስተናግደው፣ የተቀላጠፈ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
አሊያም በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ክፍያቸውን እንደሚከተለው በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ፡
• የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎን በመክፈት ‘ክፍያ’ ‘Pay for’ የሚለውን አማራጭ ይክፈቱ፤
• ‘Hajj Umrah Payment’ የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣልዎትን ‘Hajj Umra’ ይጫኑ፤
• በምዝገባ ጣቢያዎች ሲመዘገቡ የተሰጥዎትን ባለስምንት ዲጂት መክፈያ መለያ /payment Code/ ያስገቡ፤
• የክፍያ መጠኑን በማስገባት ያጠናቁ።
የሐጅ ጉዞዎ ሰምሮ የልብ መሻትዎ እንዲሳካ እንመኛለን!
ጁምዓ ሙባረክ!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #Ethiopia #pilgrimage #mecca #hajj #cbenoor
❤ 9
ለሳምንታት ከቆዩበት የላይቤሪያው ክለብ ጋር የተለያዩት አሠልጣኝ ውበቱ አዲስ ክለብ ማግኘታቸው ይፋ ሆኗል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104378/
👍 10❤ 7
የሶከር ኢትዮጵያ ባልደረባ የሆነው ዳዊት ፀሐዬ
የኢንግሊዙ ተነባቢ ጋዜጣ ዘጋርድያን በየዓመቱ በሚያካሂደው 'The 100 best footballers in the world' ሽልማት ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ወክሎ በመራጭነት ተሳትፏል።
ባልደረባችን በዚህ የቀድሞ ተጫዋቾች እና ታላላቅ ጋዜጠኞች የሚሳተፉበት ዓለምአቀፍ ሽልማት ላይ ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት ተሳትፎ በማድረግህ እንኳን ደስ አለህ !
https://vm.tiktok.com/ZMDF4otvQ/
❤ 21👍 3
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ፍጻሜውን የሚያገኝ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እነሆ !
https://www.soccerethiopia.net/football/104371/
❤ 6🔥 2
