en
Feedback
Soccer Ethiopia

Soccer Ethiopia

Open in Telegram

The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
82 627
Subscribers
-3324 hours
-1567 days
+17430 days
Posts Archive
80' አዳማ ከተማ 0 - 2 መቻል 21' መሐመድ አበራ 45+3 በረከት ደስታ 63' መሐመድ አበራ
Show all...
6🙏 1
34' ኢትዮጵያ መድን 1 - 1 ሲዳማ ቡና 18' ረመዳን የሱፍ 29' ብርሀኑ በቀለ
Show all...
6🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 29' ብርሀኑ በቀለ ኢትዮጵያ መድን 1 - 1 ሲዳማ ቡና
Show all...
👍 18 4👏 3🥱 2🥰 1
30' ኢትዮጵያ መድን 1 - 0 ሲዳማ ቡና 18' ረመዳን የሱፍ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 64' መሐመድ አበራ አዳማ ከተማ 0 - 3 መቻል
Show all...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 19' ረመዳን የሱፍ ኢትዮጵያ መድን 1 - 0 ሲዳማ ቡና
Show all...
14👎 7🔥 5👍 1🙏 1
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! አዳማ ከተማ 0 - 2 መቻል 21' መሐመድ አበራ 45+3 በረከት ደስታ
Show all...
4
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! ኢትዮጵያ መድን 0 - 0 ሲዳማ ቡና
Show all...
10
ዕረፍት ! አዳማ ከተማ 0 - 2 መቻል 21' መሐመድ አበራ 45+3 በረከት ደስታ
Show all...
😢 3🔥 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 45+2 በረከት ደስታ አዳማ ከተማ 0 - 2 መቻል
Show all...
👍 4 1
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 110 10፡00 ኢትዮጵያ መድን ከ ሲዳማ ቡና
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
3
28' አዳማ ከተማ 0 - 1 መቻል 21' መሐመድ አበራ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 21' መሐመድ አበራ አዳማ ከተማ 0 - 1 መቻል
Show all...
1
የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሠልጣኝ አብይ ካሣሁን ከክለቡ ጋር በስምምነት ለመለያየት ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል። https://www.soccerethiopia.net/football/104383/
Show all...
13😢 3👍 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! አዳማ ከተማ 0 - 0 መቻል
Show all...
8
Photo unavailableShow in Telegram
👍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፈጣን አገልግሎት ለሐጅ ተጓዦች! * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ1447ኛው ዓ.ሒ ሐጃጆች የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ውድ ደንበኞቻችን፣ የሐጅ ክፍያ አገልግሎት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ቅድሚያ ተስተናግደው፣ የተቀላጠፈ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ። አሊያም በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ክፍያቸውን እንደሚከተለው በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ፡ • የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎን በመክፈት ‘ክፍያ’ ‘Pay for’ የሚለውን አማራጭ ይክፈቱ፤ • ‘Hajj Umrah Payment’ የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣልዎትን ‘Hajj Umra’ ይጫኑ፤ • በምዝገባ ጣቢያዎች ሲመዘገቡ የተሰጥዎትን ባለስምንት ዲጂት መክፈያ መለያ /payment Code/ ያስገቡ፤ • የክፍያ መጠኑን በማስገባት ያጠናቁ። የሐጅ ጉዞዎ ሰምሮ የልብ መሻትዎ እንዲሳካ እንመኛለን! ጁምዓ ሙባረክ! *** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #Ethiopia #pilgrimage #mecca #hajj #cbenoor
Show all...
9
ለሳምንታት ከቆዩበት የላይቤሪያው ክለብ ጋር የተለያዩት አሠልጣኝ ውበቱ አዲስ ክለብ ማግኘታቸው ይፋ ሆኗል። https://www.soccerethiopia.net/football/104378/
Show all...
👍 10 7
የሶከር ኢትዮጵያ ባልደረባ የሆነው ዳዊት ፀሐዬ የኢንግሊዙ ተነባቢ ጋዜጣ ዘጋርድያን በየዓመቱ በሚያካሂደው 'The 100 best footballers in the world' ሽልማት ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ወክሎ በመራጭነት ተሳትፏል። ባልደረባችን በዚህ የቀድሞ ተጫዋቾች እና ታላላቅ ጋዜጠኞች የሚሳተፉበት ዓለምአቀፍ ሽልማት ላይ ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት ተሳትፎ በማድረግህ እንኳን ደስ አለህ ! https://vm.tiktok.com/ZMDF4otvQ/
Show all...
21👍 3