10 914
订阅者
-224 小时
-317 天
-12430 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨 ሊቨርፑሎች የ21 አመቱን የቦርንማውዙን የግራ መስመር ተከላካይ ሚሎስ ኬርኬዝን ለማስፈረም 40 ሚ.ፓ እያዘጋጁ ነው።
(ምንጭ፡ ቴሌግራፍ)
照片不可用在 Telegram 中显示
ያልተወራለት ድንቅ የመሀል ሜዳ ተጫዋች
• በፕርዥር ውስጥ የመቀበል አቅም
• ቅልጥፍና እና ፍጥነት
•ሎው ሴንተር ኦፍ ግራቪቲ
• ፕሮግረስቪ ፓሶችን የመጫወት ችሎታ
• ታታሪ እና ፕረስ የማድርግ እቅም
照片不可用在 Telegram 中显示
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺በዩሮፓ ሊግ
02:45 | አልካማር ከ ቶተንሀም
02:45 | FCSB ከ ሊዮን
02:45 | ፊነርባቼ ከ ሬንጀርስ
02:45 | ሪያል ሶሰዳድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
05:00 | አያክስ ከ ፍራንክፈት
05:00 | ሮማ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
05:00 | ቦዶ ከ ኦሎምፒያኮስ
05:00 | ፕልዘን ከ ላዚዮን
🇪🇺በዩሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ
02:45 | ኮፐንሀገን ከ ቼልሲ
02:45 | ሪያል ቤቲስ ከ ቪክቶሪያ ጉማሬስ

