Yenesport
Kanalga Telegram’da o‘tish
2025 yil raqamlarda

10 914
Obunachilar
-224 soatlar
-317 kunlar
-12430 kunlar
Postlar arxiv
01:44
Video unavailableShow in Telegram
በወፍ በረር ትውስታ
የፋቢዮ ካናቫሮ ታካሊንግ ጥበብ
7.10 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሃርቪ ኤሊኦት ሞ ሳላህን ተክቷል በገባ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በመጀመሪያ ንክኪው ግባዋን ማስቆጥር ችሉዋል 😱
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨💣 ጆሹዋ ኪምሚች፡ "ሌሎች ክለቦችም ለወደፊቱ ውሳኔዬ ሚና ይጫወታሉ
ምንጭ (FabrizioRomano)
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ሊቨርፑሎች የ21 አመቱን የቦርንማውዙን የግራ መስመር ተከላካይ ሚሎስ ኬርኬዝን ለማስፈረም 40 ሚ.ፓ እያዘጋጁ ነው።
(ምንጭ፡ ቴሌግራፍ)
Photo unavailableShow in Telegram
ያልተወራለት ድንቅ የመሀል ሜዳ ተጫዋች
• በፕርዥር ውስጥ የመቀበል አቅም
• ቅልጥፍና እና ፍጥነት
•ሎው ሴንተር ኦፍ ግራቪቲ
• ፕሮግረስቪ ፓሶችን የመጫወት ችሎታ
• ታታሪ እና ፕረስ የማድርግ እቅም
Photo unavailableShow in Telegram
ሃርቪ ኤሊኦት ሞ ሳላህን ተክቷል በገባ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በመጀመሪያ ንክኪው ነበር ግብዋን ያስቆጥረው 😱
Photo unavailableShow in Telegram
የኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር የሻንፒየነስ ሊግ ትንበያዎች ላይ ትስማማላችሁ?
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺በዩሮፓ ሊግ
02:45 | አልካማር ከ ቶተንሀም
02:45 | FCSB ከ ሊዮን
02:45 | ፊነርባቼ ከ ሬንጀርስ
02:45 | ሪያል ሶሰዳድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
05:00 | አያክስ ከ ፍራንክፈት
05:00 | ሮማ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
05:00 | ቦዶ ከ ኦሎምፒያኮስ
05:00 | ፕልዘን ከ ላዚዮን
🇪🇺በዩሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ
02:45 | ኮፐንሀገን ከ ቼልሲ
02:45 | ሪያል ቤቲስ ከ ቪክቶሪያ ጉማሬስ
