10 911
订阅者
-224 小时
-317 天
-12430 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ከ ጨዋታ ምን እንጠብቅ
ሊቨርፑል
-በዘንድሮ አመት ሊቨርፑል ይህ ነው የሚባል የጨዋታ አቀራረብ ባይኖረውም የተቃሪን ቡድን ደካማ ጎን በጥልቀት በማጥናት ለዛ ምላሽ ለመስጠት ሲሞክር እዚህ ደርሱዋል።
- ከፒስጂ አጨዋውት ተነስተን ሊቨርፑል ጨዋታ ከመቆጣጠር ይልቅ የጨዋታውን ቴንፖ እና የማህል ሜዳውን ብልጫ በምውስድ ቀጥተኛ የሆነ ፕሮግርሲቭ ፖስዋች በማድረስ ጨዋታውን ለመግድል ይሞክራል።
-ልክ ከ ሲቲ ጋር ሲያደርግ እንደነበረው በመስምር ላይ ያለውን የመከላከሉ ክፍተት ለመሸፈን በ ኦቨርሎድ ሲክለከል ማየታችን እይቀሬ ይመስላል።
በከፍተኛ ደረጃ ሚጠበቁ ተጫዋቾች
ሳላ👑፣ሶባዝላይ🏃፣አርናልድ🎯፣ግራቭንበርቸ🤹
ፒስጂ
- ጨዋታውን በከፍተኛ ደረጃ በመቆጣጠር ቴንፖውን ዝግ በማድረግ ከሀላ መስርቶ በመውጣት ሁለቱን ክንፎች ተጠቅሞ ጨዋታው ላይ ከፍተኛ ጫና ለመፍጠር ይምክራል።
- አስልጣኛቸው የ ፖዜሽን ኳስ እቅንቃኝኝ ከመሆኑ አንፃር መሀል ሜዳውን ብልጫ ለመውስድ ሀስተኛ ዘጠኝ ቁጥር ተጠቅሞ የሊቨርፑልን የመከላከል ና የማሀል ምድር ክፍል ላይ ክፍተትዎችን ለመፍጠር እና ለመጠቀም ይሞክራል።
በከፍተኛ ደረጃ ሚጠበቁ ተጫዋቾች
ክቫራ🧠፣ዴንቤሌ⚡፣ቪቲኒያ🤌
👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ባየር ሙኒክ ሻምፒዮንስ ሊጉ መሸነፍ ይፈልጋል ነገር ግን ከዛ ቀድሞ ዣቢ አሎንሶን ማሸነፍ የሚችሉበትን መንገድ መፈለግ አለባቸ።
6️⃣ games
0️⃣ wins
照片不可用在 Telegram 中显示
አሁን በአለም እግር ኳስ ከሱ የተሻለ 🔟ቁጥር ተጨዋች አለ ወይ? 🔥
ካለፈው የውድድር ዘመን መጀመሪያ ጀምሮ፡-
39 ⚽ ግቦች
38 🎯 አሲስት
照片不可用在 Telegram 中显示
ጆርጅ ሜንዴስ ስለ አንሱ ፋቲ የወደፊት ዕጣ ፈንታ፡-
"በባርሴሎና ውስጥ የጨዋታ ጊዜ ማግኘት ውስብስብ ነው."
SOURCE (FabrizioRomano)
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨 ሩበን አሞሪም ፡ “ሰዎች ዩሮፓ ሊግን ማሸነፍ እንድዋነኛ ነገር ይመልከቱተል ነገር ግን እውነትን ለመናገር ግን ከዛ በይበለጥ ልናስብባቸው የሚገቡ ትልልቅ ነገሮች ያሉን ይመስለኛል።
SOURCE (FabrizioRomano)
照片不可用在 Telegram 中显示
🗣️🚨 የባየርን ዳይሬክተር ማክስ ኤበርል በቶማስ ሙለር ኮንትራት ላይ "ባለፈው ዓመት መገባደጃ ላይ ውይይት ነበር፣ እና ያንን እንቀጥላለን”
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨⚪️ ካርሎ አንቸሎቲ በፌዴ ቫልቬርዴ ላይ፡ “ንግግር አጥቻለሁ። የእሱ ጥረት በጣም ትልቅ ነበር እጅግ በጣም ትልቅ ነበር. "
❤ 4

