fa
Feedback
Yenesport

Yenesport

رفتن به کانال در Telegram

The Right place for sport news

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
10 911
مشترکین
-224 ساعت
-317 روز
-12430 روز
آرشیو پست ها
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ⏰30' ፌይኖርድ 0-0 ኢንተር ሚላን
نمایش همه...
👍 1
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ⏰20' ፌይኖርድ 0-0 ኢንተር ሚላን
نمایش همه...
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ⏰10 ፌይኖርድ 0-0 ኢንተር ሚላን
نمایش همه...
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ተጀመረ! ፌይኖርድ 0-0 ኢንተር ሚላን
نمایش همه...
አሰላለፍ 02:45 | ፌይኖርድ ከ ኢንተር
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አስቡት 🎤🏆😁
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ከ ጨዋታ ምን እንጠብቅ ሊቨርፑል -በዘንድሮ አመት ሊቨርፑል ይህ ነው የሚባል የጨዋታ አቀራረብ ባይኖረውም የተቃሪን ቡድን ደካማ ጎን በጥልቀት በማጥናት ለዛ ምላሽ ለመስጠት ሲሞክር እዚህ ደርሱዋል። - ከፒስጂ አጨዋውት ተነስተን ሊቨርፑል ጨዋታ ከመቆጣጠር ይልቅ የጨዋታውን ቴንፖ እና የማህል ሜዳውን ብልጫ በምውስድ ቀጥተኛ የሆነ ፕሮግርሲቭ ፖስዋች በማድረስ ጨዋታውን ለመግድል ይሞክራል። -ልክ ከ ሲቲ ጋር ሲያደርግ እንደነበረው በመስምር ላይ ያለውን የመከላከሉ ክፍተት ለመሸፈን በ ኦቨርሎድ ሲክለከል ማየታችን እይቀሬ ይመስላል። በከፍተኛ ደረጃ ሚጠበቁ ተጫዋቾች ሳላ👑፣ሶባዝላይ🏃፣አርናልድ🎯፣ግራቭንበርቸ🤹 ፒስጂ - ጨዋታውን በከፍተኛ ደረጃ በመቆጣጠር ቴንፖውን ዝግ በማድረግ ከሀላ መስርቶ በመውጣት ሁለቱን ክንፎች ተጠቅሞ ጨዋታው ላይ ከፍተኛ ጫና ለመፍጠር ይምክራል። - አስልጣኛቸው የ ፖዜሽን ኳስ እቅንቃኝኝ ከመሆኑ አንፃር መሀል ሜዳውን ብልጫ ለመውስድ ሀስተኛ ዘጠኝ ቁጥር ተጠቅሞ የሊቨርፑልን የመከላከል ና የማሀል ምድር ክፍል ላይ ክፍተትዎችን ለመፍጠር እና ለመጠቀም ይሞክራል። በከፍተኛ ደረጃ ሚጠበቁ ተጫዋቾች ክቫራ🧠፣ዴንቤሌ⚡፣ቪቲኒያ🤌
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ባየር ሙኒክ ሻምፒዮንስ ሊጉ መሸነፍ ይፈልጋል ነገር ግን ከዛ ቀድሞ ዣቢ አሎንሶን ማሸነፍ የሚችሉበትን መንገድ መፈለግ አለባቸ። 6️⃣ games 0️⃣ wins
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን በአለም እግር ኳስ ከሱ የተሻለ 🔟ቁጥር ተጨዋች አለ ወይ? 🔥 ካለፈው የውድድር ዘመን መጀመሪያ ጀምሮ፡- 39 ⚽ ግቦች 38 🎯 አሲስት
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ጆርጅ ሜንዴስ ስለ አንሱ ፋቲ የወደፊት ዕጣ ፈንታ፡- "በባርሴሎና ውስጥ የጨዋታ ጊዜ ማግኘት ውስብስብ ነው." SOURCE (FabrizioRomano)
نمایش همه...
02:11
Video unavailableShow in Telegram
በወፍ በረር ትውስታ የዚዙ ፈርስት ተች!🇫🇷🤌
نمایش همه...
9.15 MB
1
Photo unavailableShow in Telegram
በቀጣይ አርሰናል ...... ማንቸስተር ዩናይትድ ይግጠማል 👀
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ሩበን አሞሪም ፡ “ሰዎች ዩሮፓ ሊግን ማሸነፍ እንድዋነኛ ነገር ይመልከቱተል ነገር ግን እውነትን ለመናገር ግን ከዛ በይበለጥ ልናስብባቸው የሚገቡ ትልልቅ ነገሮች ያሉን ይመስለኛል። SOURCE (FabrizioRomano)
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ዳርዊን ኑኔዝ ምንጭ( FOOTBALL INSIDER)
نمایش همه...
😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማይክል ኦሊቨር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ምንም አይነት ጨዋታ አይመራም። ❌
نمایش همه...
00:23
Video unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና
نمایش همه...
2.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️🚨 የባየርን ዳይሬክተር ማክስ ኤበርል በቶማስ ሙለር ኮንትራት ላይ "ባለፈው ዓመት መገባደጃ ላይ ውይይት ነበር፣ እና ያንን እንቀጥላለን”
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨⚪️ ካርሎ አንቸሎቲ በፌዴ ቫልቬርዴ ላይ፡ “ንግግር አጥቻለሁ። የእሱ ጥረት በጣም ትልቅ ነበር እጅግ በጣም ትልቅ ነበር. "
نمایش همه...
4
Photo unavailableShow in Telegram
የፒኤስጂ እና የሊቨርፑል የ ዋንጫ ካቢኔት ውድድር 👀🏆
نمایش همه...
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
300 ድል በሻምፒዮንስ ሊግ መድረክ... የእግር ኳሱ ቅርስ ሪያል ማድሪድ ⚪️
نمایش همه...