ch
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

前往频道在 Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
12 272
订阅者
-724 小时
-317
-17230
帖子存档
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ነገሌ አርሲ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 6' አሸብር ዉሮ (ፍ) #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
1
23' | ነገሌ አርሲ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 6' አሸብር ዉሮ (ፍ) #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
1
照片不可用在 Telegram 中显示
ጎልልል ነገሌ አርሲ ! 6' አሸብር ዉሮ(ፍ) ነገሌ አርሲ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ.
显示全部...
1
照片不可用在 Telegram 中显示
ጨዋታው ተጀምሯል ! ነገሌ አርሲ 0-0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ. #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
7:00 ነገሌ አርሲወልዋሎ አዲግራት ዩ. #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
1
照片不可用在 Telegram 中显示
አሰላለፍ ነገሌ አርሲወልዋሎ አዲግራት ዩ. #የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
显示全部...
👏 2 1🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ከሶዶ ከተማ ፈጥነህ አዲስ አበባ ድረስ የተባለው ዋና ዳኛ ! የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ዳኛ ተብሎ 105 ሺህ ብር የተሸለመው ኢንተርናሽናል ዳኛ ማኑሄ ወልደፃዲቅ ዛሬ ከሚኖርበት ወላይታ ሶዶ ከተማ በአፋጣኝ ጥሪ ተደርጎለታል። በዚህም ወደ 400 የሚጠጋ ኪሎ ሜትሮችን ተጉዞ ዛሬ10 ሰዓት የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማን የአማራ ደርቢ ጨዋታ እንዲመራ ከሀዋሳ ከተማው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትግል ግዛው እና ከይርጋለም ከተማ ከመጣው ሌላኛው ረዳት ዳኛ ማዕደር ማረኝ ጋር በጋራ ይመራሉ። ከሰሞኑ መነጋገሪያ የነበረው ዋና ዳኛው ሔኖክ አበበ ግን በዚህ ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች ውጪ ሆኗል። ቴዎድሮስ ታከለ
显示全部...
9👍 3🔥 2👏 1
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። https://www.hatricksport.net/transfer-news-45/
显示全部...
7🔥 1
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። https://www.hatricksport.net/transfer-news-45/
显示全部...