ch
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

前往频道在 Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
240 932
订阅者
-19024 小时
-9407
-3 36030
帖子存档
❓❓❓❓❓❓❓❓ ሽልማት 200 birr card 5 ቱንም በትክክል የመለሰ እኔን ኮንታክት ማድረግ ይችላል @zol1234 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
显示全部...
8🎉 2
❓❓❓❓❓❓❓❓ መልስ 1.keyboard 2.D)all of the above 3.ለ 4.ለ) አይጠፋም 5.በፕሮሰሰሩ እና በብረቱ (Heatsink) መካከል ያሉትን ጥቃቅን ክፍተቶች በመሙላት አየር እንዳይኖር ማድረግ ነው 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
显示全部...
11
❓❓❓❓❓❓❓❓ የኮምፒውተር ፕሮሰሰር (CPU) ላይ የምንቀባው "Thermal Paste" ዋና ስራው ምንድነው? 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
显示全部...
5
❓❓❓❓❓❓❓❓ አንድን ፋይል ከኮምፒውተርህ ላይ "Delete" አድርገህ ከ "Recycle Bin" ውስጥ ብታጠፋው፣ ፋይሉ ወዲያውኑ ከሃርድ ድራይቩ (Hard Drive) ላይ ይጠፋል? ሀ) አዎ፣ ወዲያውኑ ይጠፋል (ለምን ?) ለ) አይ፣ አይጠፋም (ለምን ?) 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
显示全部...
😁 3👍 1
❓❓❓❓❓❓❓❓ በኮምፒውተር ሳይንስ እይታ፣ አንድ ሶፍትዌር "Open Source" ነው ሲባል ምን ማለት ነው? ሀ) ሶፍትዌሩ በነፃ (ለማውረድ ክፍያ የሌለው) ነው ማለት ነው ለ) የሶፍትዌሩ የውስጥ ኮድ (Source Code) ለማንም ግልጽና ሊታይ የሚችል ነው ማለት ነው ሐ) ሶፍትዌሩ ምንም አይነት ቫይረስ የለበትም ማለት ነው 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
显示全部...
4🔥 1
❓❓❓❓❓❓❓❓ Question: If you open a tab in Incognito Mode, which of the following can still see your browsing history? A) Your ISP (Internet Service Provider) B) Your employer/school network admin C) The websites you visit D) All of the above 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
显示全部...
2🔥 1
❓❓❓❓❓❓❓❓ Question: I have keys but no locks. I have a space but no room. You can enter, but you can never leave. What am I? 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
显示全部...
2🔥 2
00:03
视频不可用在 Telegram 中显示
work-rihanna.mp40.95 KB
00:02
视频不可用在 Telegram 中显示
gotcha-funny.mp40.56 KB
Uhhhh shit! 💥
显示全部...
😭 24🔥 3 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ቻይና Betavolt የተሰኘ ከሳንቲም የሚያንሱ ጥቃቅን የ Nuclear ባትሪዎችን ማምረት ጀምራች። እነዚህ ባትሪዎች ያለ charge እስከ 50 ዓመት ድረስ ተከታታይ የኤሌክትሪክ ኃይል መስጠት ይችላሉ። 🔥 Watch here👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMD8Eb5G3/ 🤖 @Ethio_Techs🤖
显示全部...
🔥 27 3
照片不可用在 Telegram 中显示
እኔን ብቻ ነው ያልገባኝ?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
显示全部...
😁 18🤷‍♂ 3 2
#Ethio_Techs_News📄 ህንድ በኢትዮጵያ የዳታ ማዕከል ልትገነባ ነው ህንድ በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ዘመናዊ የዳታ ማዕከል ለመገንባት ከስምምነት ላይ መድረሷ ተዘግቧል፡፡ አገራቱ ስምምነት ላይ የደረሱት የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ባለፉት ሁለት ቀናት በኢትዮጵያ በነበራቸው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወቅት ነው፡፡ ይህ ስምምነት ሁለቱ ሀገራት በቴክኖሎጂና በዲጂታል መሠረተ ልማት ያላቸውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግረዋል ተብሎ ታምኖበታል። ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ከተፈረሙት ሦስት የመግባቢያ ስምምነቶች መካከል የዳታ ማዕከሉ ግንባታ አንዱ መሆኑን ካፒታል ዘግቧል፡፡                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
显示全部...
16🔥 2
OpenAINano Banana 🍌 ጋር ለመወዳደር GPT Image 1.5 የተባለ አዲስ የ Image Tool ይፋ አድርጓል። ✅Realistic ምስሎች ✅የሰዎችን ፊት እና Detail ነገሮችን ሳይቀይር ምስሎችን ደረጃ በደረጃ የማስተካከል ብቃቱ ከፍ ብሏል ✅ከበፊቱ በ 4 እጥፍ ፍጥነት Image Generate ያደርጋል Watch Here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMD8q9ACg/ 🤖@Ethio_Techs 🤖
显示全部...
12🤔 4😭 1
🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን
显示全部...
JOIN ✅
照片不可用在 Telegram 中显示
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
显示全部...
JOIN 🥶
የ200 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ተጫኑ! 🏃‍♀️🏃‍♂️
显示全部...
ይቀላቀሉ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
显示全部...
1
አው😳
አይ💀
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
显示全部...
ሀ, 1965
ሐ, 1981
ለ, 1977
መ, 1970